"እውነተኛ ፍቅር ሌላው ሰው ለአንተ ምን ያህል ደስታ ይሰጥሃል በሚለው ላይ አይመሠረትም፤ ይልቁንም አንተ ለሌላው ሰው ደስታና ሰላም ስትል የገዛ ራስህን ፍላጎት ምን ያህል አሳልፈህ ትሰጣለህ በሚለው ላይ እንጂ። ክርስቶስ እኛን የወደደው ራሱን ለእኛ አሳልፎ በመስጠት ነውና ፍቅርህ የመስጠት እንጂ የመቀበል ብቻ አይሁን።"
Signed Dani Negn (Shabe)

Channel
@musilimevangelicaltaking
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
466subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001357132775 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @musilimevangelicaltaking |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/musilimevangelicaltaking |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 2 Sept 2026, 12:24 | 466 | -2 |
| 19 Aug 2026, 19:14 | 468 | +1 |
| 6 Aug 2026, 19:03 | 467 | no change |
| 6 Aug 2026, 18:54 | 467 | first reading |
20 posts held, back to 15 November 2023 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 29 June 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
34 reactions across 11 posts, in 3 distinct kinds. The most used accounts for 76.5% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 26 | 76.5% | |
| ❤ | 6 | 17.6% | |
| 🥰 | 2 | 5.88% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 11 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 34 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 15 November 2023 to 29 June 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
"እውነተኛ ፍቅር ሌላው ሰው ለአንተ ምን ያህል ደስታ ይሰጥሃል በሚለው ላይ አይመሠረትም፤ ይልቁንም አንተ ለሌላው ሰው ደስታና ሰላም ስትል የገዛ ራስህን ፍላጎት ምን ያህል አሳልፈህ ትሰጣለህ በሚለው ላይ እንጂ። ክርስቶስ እኛን የወደደው ራሱን ለእኛ አሳልፎ በመስጠት ነውና ፍቅርህ የመስጠት እንጂ የመቀበል ብቻ አይሁን።"
Signed Dani Negn (Shabe)
አላህ አይጸልይም የምትሉ ሙስሊሞች እስኪ ይህንን ሐዲስ አንብቡ:: "ነቢዩ እንዲህ አሉ:- በእኔ ላይ አንድ ጊዜ የሚጸልይ ሰው አላህ በእርሱ ላይ አስር ጊዜ ይጸልያል::"
Signed Dani Negn (Shabe)
#ሁለንተናችን ለተሰቀለው ለኢየሱስ የፍቅር ዕዳ ነው። # የተሰቀለውን አጥብቃችሁ ያዙት፣ በፍጹምም አትልቀቁት። አሁንም እንደ አዲስ ወደ መስቀሉ ቅረቡ፤ አሁንም ለዘላለምም በዚያ ዕረፉ! #ከዚያም፣ የእግዚአብሔር ኃይል በእናንተ ላይ ሲያርፍ፣ ውጡና መስቀሉን ስበኩ! ስለሚፈሰው የበጉ ደም ታሪኩን መስክሩ።
🥰2
Signed Dani Negn (Shabe)
Photo, posted without a caption
❤5
Signed daniel🐰🐈⬛ Negn
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ልጆች ሆይ፥ መጨረሻው ሰዓት ነው፥ የክርስቶስም ተቃዋሚ ይመጣ ዘንድ እንደ ሰማችሁ አሁን እንኳ ብዙዎች የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ተነሥተዋል፤ ስለዚህም መጨረሻው ሰዓት እንደ ሆነ እናውቃለን። ¹⁹ ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።
👍6
Signed daniel🐰🐈⬛ Negn
እውነት አላህ የቁርኣን ጠባቂ ነው ተብሏልን? The Islamic Dilemma ሙስሊሞች ከሚያነሱት ሙግቶች አንዱ፣ ቀጥሎ ያለው ነው: "መፅሐፍ ቅዱስ የተበረዘው ሰዎች ጠባቂዎቹ ስለተባሉ ሲሆን የቁርአን ጠባቂ ግን አላህ ነው ተብሏል።" የሚጠቅሱትም ሱራ ይሄ ነው: ሱራ 15:9 إِنَّا نَحْنُ نَزَّلْنَا الذِّكْرَ وَإِنَّا لَهُ لَحَافِظُونَ እኛ "ቁርኣንን" እኛው አወረድነው፡፡ እኛም ለእርሱ ጠባቂዎቹ ነን፡፡ ነገር ግን እዚህ ላይ "ቁራኣን" ተብሎ የተተረጎመው - "አል-ዚክራ" የሚል ቃል እንጂ ቁርአን አይደለም ዚክር- ማለት "reminder- ማስታወሻ፣ admonition- ምክር" ማለት ነው። ታድያ መፅሐፍ ቅዱስ ዚ…
👍3❤1
Signed Daniel Negn
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያስተማረው ትምህርት ብቻ ሳይሆን ራሱ ማንነቱ፣ ሕይወቱና አገልግሎቱ የአስተምህሮ መሠረት ናቸው። የትኛውም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰ ሰው በዚህ ሁኔታ የአስተምህሮ መሠረት ተደርጎ አይቆጠርም፣ ሊሆንም አይችልም። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም እንከን የለሽ ቅዱስና ጻድቅ በመሆኑ ስብዕናው የአስተምህሮ መሠረት ነው። የፍፅምናው ምክንያት ደግሞ ፅንፈ ዓለሙን የፈጠረ መለኮት መሆኑ ነው። ሥጋን ከለበሱት መካከል "ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው?" በማለት በራስ መተማመን ሊጠይቅ የሚችለው እርሱ ብቻ ነው (ዮሐ. 8:46)። እርሱ በሥጋ የተገለጠ አምላክ ነውና። የክርስትና መሠረቱ በፍፅምናው ፍጥረት ሁሉ የመሰከረለት ጌታችንና …
👍1
Signed Daniel Negn
"አቡ ሐይደር የአጋንንት ወንድሞችና እህቶች አሉት። ምንድነው ሼሙ?" ይህ ሃይማኖት #የአጋንንት ሃይማኖት ነው የምንልበት አንዱ ምክንያት ይህ ነው። ይህንን ሰምቶ ንስሃ የማይገባ ሙስሊም ካለ በፍርድ ቀን የሚያመካኝበት ምክንያት ሆነ ሰበብ አይኖረውም። እግዚአብሔር የውስጠኛውን አይናችሁን ያብራላችሁ!
Signed Daniel Negn
የሱራ 9፡31 ሁለት መሠረታዊ ችግሮች “ከርሱ በቀር ሌላ አምላክ የሌለዉን አንድን አምላክ ሊገዙ እንጂ ያልታዘዙ ሲሆኑ ሊቃውንቶቻቸውንና መነኮሳታቸዉን የመርየምን ልጅ አልመሲሕንም ከአላህ ሌላ አማልክት አድርገው ያዙ፤ ከሚያጋሩት ሁሉ የጠራ ነው።” (ሱረቱ አል-ተውባህ 9፡31) የመጀመርያው የዚህ ጥቅስ ችግር እስላማዊ አስተምህሮን በመጻረር ኢየሱስ አምላክ መሆኑን መናገሩ ነው፡፡ የአማርኛና ብዙ የእንግሊዝኛ ትርጉሞች ከላይ በሚገኘው መንገድ “የመርየም ልጅ አልመሲሕ” የሚለውን “ሊቃውንቶቻቸውንና መነኮሳታቸዉን” ከሚለው ጋር በመደመር ቢተረጉሙትም የአረብኛው ጽሑፍ “አልመሲሕ” የሚለውን ከአላህ በኋላ በማምጣት “ወ” (እና) በሚል መስተጻምር ያያይዛቸዋል፡- ا…
👍4
Signed Daniel Negn
በቁርአን መሠረት በገዛ ወገኖቹ ቋንቋ እንጂ በሌሎች ቋንቋዎች የተላከ መልእክተኛ የለም፤ ለዚህም ምከንያቱ የገዛ ወገኖቹ የመልእክተኛውን መልእክት በትክክል መረዳት ይችሉ ዘንድ ነው፡- “ከመልክተኛ ማንኛውንም፤ ለነርሱ ያብራራላቸው ዘንድ በወገኖቹ ቋንቋ እንጂ በሌላ አልላክንም፤ አላህም የሚሻውን ያጠማል፤ የሚሻውንም ያቀናል፤ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው።” (ሱረቱ ኢብራሂም 14፡4) ቁርአን በአረብኛ “የወረደበትን” ዓላማ ሲገልፅ ተመሳሳይ ምክንያት ይሰጣል፡- “እኛ ታውቁ ዘንድ ዐረብኛ ቁርአን አደረግነው።” (ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ 43፡3) የቁርአን ደራሲ ከላይ የተጠቀሰውን ሐሳብ በመጻረር እስራኤላዊው ነቢይ ዮናስ ወደ ነነዌ ሕዝቦች እንደተላከ ይናገራል፡…
👍3
Signed Daniel Negn
ይቀጥላል
👍2
Signed Daniel Negn
ሙስሊም ወገኖቻችን ብዙ ጊዜ ክርስቶስ ያስተማረው በአረማይክ ቋንቋ ስለነበረ የአረማይክ ወንጌል አምጡ ይሉናል፡፡ ለዚህ ምክንያታቸው ቁርአን መልእክተኞች ሁሉ በገዛ ቋንቋቸው እንጂ በሌሎች ቋንቋዎች አልተላኩም በማለት ስለሚናገር ነው፡- “ከመልክተኛ ማንኛውንም፤ ለነርሱ ያብራራላቸው ዘንድ በወገኖቹ ቋንቋ እንጂ በሌላ አልላክንም፤ አላህም የሚሻውን ያጠማል፤ የሚሻውንም ያቀናል፤ እርሱም አሸናፊው ጥበበኛው ነው።” (ሱረቱ ኢብራሂም 14፡4) ነገር ግን ቁርአን ለዒሳ “ኢንጂል” የተባለ መጽሐፍ እንደተሰጠው ይናገራል፡- “በፈለጎቻቸውም (በነቢያቶቹ ፈለግ) ላይ የመርየምን ልጅ ዒሳን ከተውራት በስተፊቱ ያለውን አረጋጋጭ ሲሆን፣ አስከተልን፤ ኢንጂልንም በውስጡ ቀጥታና…
👍3
Signed Daniel Negn
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @musilimevangelicaltaking. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
@musilimevangelicaltaking named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 2 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“MUSILM EVANGELICAL TALKING” (@musilimevangelicaltaking), 466 subscribers as measured 2 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/musilimevangelicaltaking.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.