" አይን ማየቻ ነው ጥርስ ለመሳቂያ ማን አለ እንደደሴ የቆንጆ መፍለቂያ " አዝማሪው ከኔ ተቀብሎ አስተጋባ እኔም አንድ ያጣላል በሚል አገሬንም ሀኒንም ለማወደስ አሰብኩና ተቀበል አልኩ ሁለተኛ አዝማሪው ወደኔ ዞረ "ፍረዱ እስኪ እናንተ ስለኛ ቁንጅና ይሄው አቅርቢያለሁ ሀኒን ለናሙና " ብየ ወደ ሀኒ ስጠቁም በጭብጨባና በሳቅ አጀቡን ሀኒ የሰው አይን ስላረፈባት መሽኮርመሞ አልቀረም ነበር ወዲያ ከኔ ግጥም ቀጠል አድርጎ አንድኛው እንዲህ ሲል አስገጠመ "ደሴ በቆንጆዎች መሆኗን ገናና ነበር የሰማሁት ባለፈው ሀቻምና ዛሬ ግን አመንኩኝ አይቼ ናሙና " ጭብጨባውና ሳቁ ከቅድሙ ብሶ ጦፈ እኔም እንድም ሀገሬ አንድም የሀኒ ቁንጅና ስለተሞገሰልኝ ከምሽቱ ድምቀት ጋር አ…
Channel
በ
@musichiwota
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
32subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001458157449 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @musichiwota |
| Created | Between 1 April 2019 and 9 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 24 November 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 24 November 2026 |
| On Telegram | t.me/musichiwota |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 98% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 24 Nov 2026, 01:17 | 32 | -1 |
| 16 Nov 2026, 02:29 | 33 | +1 |
| 24 Oct 2026, 21:46 | 32 | -1 |
| 11 Aug 2026, 01:01 | 33 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:56 | 33 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 9 October 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 3 November 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
😘የቆንጆዋ ጦስ😘 🔥ክፍል 16 . . #ሊጠናቀቅ አንድ ክፍል ብቻ ይቀረዋል . . የመንገዳችን አቅጣጫ ያደረግነው ከደሴ በመነሳት በምእራብ ወረዳ በመካነ ሰላም በኩል ነበር እኔና ሀኒም የፍቅር ወጋችንን እየሰለቅን መርጦ ለማሪያም ፣ ግንደ ወይን፣ ከዛም ሞጣ እና አዴት የሚባሉ ከተሞቼን አንድ አንድ እያልን አልፈን በፅዳቷ የከተሞች ቁንጮ በመበል ከምትታወቀው የጣና ሀይቅ መናገሻ ከሆነችው ውቢቷ ባህር ዳር ገባን እነዚህን እና ሌሎች ትናንሽ የከተማ ስሞችን ለማወቅ የቻልኩት በሀኒ አማካኝነት ነበር ,, እውነትም ባህርዳር በወሬ እንደሰማሁላት ፅዱ ከተማ ናት በተለይ በመንገዶች መሀል በእንክብካቤ የተያዙት ዘንባባዎች ከተማዋን የተለየ ውበት አላብሰዋታል ማ…
😘የቆንጆዋ ጦስ😘 🔥ክፍል 15 . . . ሀኒ ምንድነው እየደማሽ ነውኮ አልኩ በመጮህ ደንግጨ ነበር እሷ ግን ፍፁም መረጋጋት በሞላበት ሁኔታ ነስር ነው አንዳንዴ እንዲህ ይመጣበታል አለች ጎኗ ካለ ፖርሳዋ ሶፍት እያወጣች የመጅልሲ ትራስ ላይ እራሷን አስደግፌላት ውሀ እና ማስታጠቢያ ላመጣ ሄድኩ ከዛም የሀኒን የደማ አፍንጫ በሶፍትና በውሀ ተጋግዘን አፀዳነው ደሙም ምንም ያህል አልቆየም ወዲያው አቆመላት እና በአዲስ መንፈስ ተረጋግታ ቁጭ አለች አስደነገጥሽኝኮ አልኳት ግንባሯን እየሳምኳት ነስር አለብኝ ግን እየቆየም ቢሆን የሚመጣው ብዙውን ግዜ የሚያነስረኝ በተኛሁበት ነው ቀን ላይ ግን አያቀኝም ነበር የኔ አሳቢ አለች በል አሁን ጆሮየን አቁሜ የንተን እና የ…
😘የቆንጆዋ ጦስ😘 🔥ክፍል 14 . . . አብራህ ስላለችው ልጅ ምን የምታቀው ነገር አለ ይላል አወዛግቦኛል ማን ሊሆን ይችላል ራሴን ጠየኩ የሚያየን እና የሚከታተለን ሰው ያለ እስከኪመስለኝ ድረስ ጀርባየን ዙሬ አየሁ ነገር ግን ማንም የለም ይሄ ሁላ ሲሆ እና የፊቴን መለዋወጥ ሀኒ እያስተዋለች ነበር ምንድን ነው የሆንከው አለችኝ የተላከልኝን መልእክት ለሷ ነግሬ ሌላ ነገር አስባና ደብሯት የደስታዋ ቀን እንዲበላሽ አልፈለኩም ምንም እንዳልተፈጠረ ለማስመሰል እየጣርኩ ኧረ ምንም አልሆንኩ አልኳት አይ ስልክህን ካየህ በዃላ የመረጋጋት ነገር አላየሁብህም አለችኝ ከቆንጆ ጋር አብረው እየሄዱ እንዴት መረጋጋት ይታሰባል ካሁን አሁን የከተማው አስተዳደር ሙዜም ገብታ…
እንደሆነ ባላቅም እነሱ በሚሉት መልኩ የሀዩ ቁንጅና ታይቶኝ አያቅም እንደውም ከዛ ይልቅ ለኔ ባህሪዋ ሚዛን ይደፋል እጅግ ሲበዛ ስርአት ያላት ልጅ ናት ሰላምታ አቅርባልን ፊት ለፊታችን ያለውን ቲቪ አብርታልን አይዟችሁ ተጫወቱ ባላ በመጣችበት ተመለሰች እሷ ወዲያው እንደገባች ሀኒ በአገጯ ሀዩ ወደገባችበት እቅጣጫ እየጠቆመች አንተ ማናት ደሞ ይቺ ቆንጆ ስትል ፈገግ ብላ ጠየቀችኝ ቆንጆ ሚለው ቃል ትኩረቴን ሳበው እና ቆንጆ ናት እንዴ አልኳት ለሀኒ "ወደህ" ለዛውም በጣም ቆንጆ ግን ማናት ስትል ደግማ ጠየቀችኝ ስለሀዩ ያለውን ነገር ነገርኳት ጎረቢትህ ቆንጆ አስቀምጠህ ቆንጆ ትፈልጋለሀ አለች ሀኒ ትንሽየ የቅናት ስሜት በተቀላቀለው ቀልድ አዘል ጥያቄ መስሎሽ ነው…
ለጠየኩት ጥያቄ ከሱ የተመለሰልኝ መልስ ግን እንዲህ ነበር እዛው ታክሲዋ ውስጥ ሳለን አንዴት ግን ያ እኔ ማቀው ናቲ ያቺንም ያቺንም ቆንጆ ከመልከፍ ታቅቦ አንዲት ልጅ ጋር ለዛውም በአጭር ግዜ ውስጥ በፍቅር ክንፍ ብሎ ለትዳር ማሰብ በቃ ስል ጠየኩት ናቲ ወደ ዃላው ለጠጥ ብሎ በምቾት ተቀመጠና አየህ ቆንጆ ስለሆንክ ወይ ቆንጆ ስላሳደድክ አይደለም ቁምነገሩ ፍቅር አንተ ስለፈለክ የምታመጣው አንተ ስለሼሼህ የምትሼሼው ነገር አይደለም እርስ በርስ መዋደድ እና መፈላለግም ብቻውን ፍቅር ሚመስላቼው ብዙ ናቼው ግን ያ አይደለም፣ ማሬ ውዴ ሂወቴ መባባልም ሆነ ጥንድ ሁኖ አብሮ መቆየትም ብቻውን ፍቅርን ሊሆን አይችልም። ፍቅር ፍፁም ጥልቅ እውነት ነው ፍፁም እውነት ደሞ…
😘የቆንጆዋ ጦስ😘 🔥ክፍል 13 . . . ፎቶ ቤት ውስጥ ገብተን የተወሰኑ ፎቶዎችን ለማስታዎሻነት ተናሳን እውነት ለመናገር በኔ በኩል ምንም ሀሳቡ አልመጣልኝም ነበር የሀኒ ምርጫ ነበር ።ፎቶ ቤቱ ለቀን ከወጣን በዃላ ለምን እንድንነሳ ፈለግሽ አልኳት በስስት አይኗን እያየሁ ዛሬኮ ለኛ የተለየች ቀን ናት በተለይ ለኔ ጥልቅ ትርጉም የያዘች ቀን ናት እኔን በኔነቴ ብቻ የሚወደኝ፣ የሚሳሳልኝ፣ ለደስታየ የሚጨነቅ፣ ከነበርኩበት የትካዜ ስሜት በቀላሉ እንድወጣ ያደረገኝን ሰው ከጎኔ አድርጊያለሁ ከዚህ በላይ ታዲያ ምን የሚያስደስት ነገር አለ አለችኝ የሀኒ ለኔ ያላት ስሜት በዚህ መልኩ መሆኑ ለኔም ጥልቅ ደስታ የሚሰጥ ነገር ነው ምክኒያቱም በጣም እወዳታለሁ ። ይ…
😘የቆንጆዋ ጦስ😘 🔥ክፍል 12 . . . ግቢውን ወተን ትንሽ እርምጃወች እንደተራመድን ቤታቸው የነበርንባቸው ሴትዮ የምትወዳት የጎደኛዋ እናት እንደነበሩና ከመሞቷ በፊት ስለናቷ አብዝታ አደራ ትላት እንደነበርና አቤል ማለት ደሞ ገና አስረኛ ክፍል ተማሪ እንደነበሩ ጎደኛዋን ይወዳት የነበረ አንደ አባትም እንደፍቅረኛም የምታየው ጎደኛዋ እንደነበረ ነገረችኝ ተጋብተው አብረው እንዲኖሩ ቢጠይቃትም እሷ ግን ስለህመሙ ከዶክተሩ ከሰማች በዃላ የተለያዩ ምክንያቶች እየፈጠረች ጥያቄውን ትቃወመው ነበር በመጨረሻ ግን ህመሙ እየባሰባት ሲሄድ ያን አንተ እኔ ሹራብ ውስጥ ያገኛኸውን ደብዳቤ ፃፈችለት በዛ ወቅት እሱ ለስራ ጉዳይ ካገር ውጭ ነበር የፈጣሪ ነገር ሁኖ ዶክተሩ …
እንዳንጠለጠ ሉ በመጋረጃ ወደተከፈለው ጎዳ እያመሩ ,,ከትንሽ ቆይታ ቡሀላ ትልቋ ሴትዮ ከሀኒ የተገዛላቸውን ነጭ የሀገር ባህል ቀሚስ ለብሰው ፍክት ያለ ፊታቸው ጋር ብቅ አሉ እራሳቸው ለክተው የገዙት ያክል ነበር ሰውነታቸው ላይ ልክክ ያለው በደዝታ ብዛት ፊታቸው ብርት ብሎ የምርቃን መአት አዥጎደጎዱባት ሀኒም ምርቃኑን እየተከተለች አሚንታዋን ቀጠለች ።የሰውን ደስታ እንደማየት ሀሴት የሚሰጥ ነገር ምን አለ ለዛውም ደሞ የደስታቸው ምንጭ አንተ ራስህ ሁነህ ስታገኛው ደስታው እጥፍ ድርብ እንደሚሆን ለማወቅ የሀኒን ፊት በማየት ማወቅ ቀላል ነበር ከዛን ቡሀላ ቤቱ ውስጥ የነበረን ቆይታ አጭር ነበር አባቷ ጋር ከመመለሷ በፊት መጥታ እንደምጠይቃቸው ነገራቸው ከፖርሳዋ…
ᠻ𝘳ꪖꪮꪶ ♫︎: 😘የቆንጆዋ ጦስ😘 🔥ክፍል 11 ✍ሼን . . . አንባዎቿ ከቆይታ በሃላ አንደ ማቆም ሲሉ ወሬዋን ቀጠለችልኝ ይቅርታ አንተንም ረበሽኩህ ስለእሷ ሳወራ ስሜቴን መቆጣጠር አልችልም ያቺ እንደ እህቴ የማያት ለትልቅ ቁም ነገር ተስፋ የተጣለባት የነበረች ደኛዬ ዛሬ በህይወት የለችም ያ ነው ያስለቀሰኝ አለች ድምፆ ቁርጥ ቁርጥ እያለ እሷ ጋር ያለው የሀዘን ስሜት ባንዴ ወደኔ ተላለፈ እንዴት ይከብዳል ስል አሰብኩት በዚ መጠን የምትቀርበውና የምትወደው ጓደኛ ለዛውም በዚ ለጋ እድሜ በሞት ሲለይ ህመሙ ምን ያህል ከባድ እንደሚሆንና ሁሌ ባስታወስነው ቁጥርም ሀዘኑ መሪር እንደሚሆን ግልፅ ነው በቻልኩት መጠን አፅናናሁዋት እና በመጠኑም ቢሆን ከዛ ስሜት እን…
ላስቲክ
...አንድ ክፍል ውስጥ ....አንድ ወንበር ላይ ሁላ ነበር የምንቀመጠው የእሷን ያህል ባይሆንም እኔም ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ,, ይህን እያወራችልኝ ድምፆ ቅዝቅዝ ብሎ ሳግ ተናነቃት እጇ ላይ የነበረውን ሹካ ከሳህኑ ላይ አላነሳችውም በዛው ቅፅበት ከሁለቱም አይኖቿ እንባ ዱብ ዱብ ማለት ጀመረ ምን እንዳስለቀሳት ባላቅም ድንገት ወሬዋ ቆሞ እንባ ሲከተላት ሳይ መደንገጤ አልቀረም ነበር ሶሪ አለችኝ እንባዋን ለመቆጣጠር እየሞከረች ነገር ግን አሷ አንደፈለገችው ቶሎ አልቆሙላትም ይባስ ብለው መንታ መንታ እየሆኑ ቁል ቁል መውረዱን ተያያዙት አሁን የእኔም አይኖች እንባ እየቋጠሩ መጡ, , እየወረዱ የነበሩት አንባዎቿ ከቆይታ በዃላ አንደ ማቆም ሲሉ ወሬዋን ቀጠለችልኝ ••…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @musichiwota. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“በ” (@musichiwota), 32 subscribers as measured 24 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/musichiwota.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.