🛑ጁምዓ እለት በተደረገ ዱዓ ጠፍቶ የነበረ ዓይኑ ተመለሰ! 📌 ahmedin በ281ዓ.ሂ የሞቱት ታዋቂው ኢብኑ አቢ-ድዱኒያ "ሙጃቡ'ድዱዓእ" በተሰኘው ኪታባቸው፣ እና በ571 ዓ.ሂ የሞቱት ኢብኑ ዐሳኪር "ታሪኹ-ዲመሽቕ ላይ እንደዘገቡት፣ 📌 "ሰልት ኢብኑ ቢስጣም አይናቸው ታሞ እንባ እያፈሰሰ ቆይቶ ከዛም ጠፍቶ ነበር። ከእለታት አንድ ቀን ጁሙዓ ላይ ወንድሞቹ/ጓደኞቹ ከዐስር በኋላ መስጂድ ውስጥ ቁጭ ብለው ዱዓእ እያደረጉለት በዱዓቸው ላይ ደጋግመው አይኑን እያሰቡ (እየጠቀሱ) ቆዩና ልክ ጸሃይ ልትጠልቅ ጥቂት ሲቀራት "ሰልት" አስነጠሱ፣ ልክ ሲያስነጥስ ጠፍቶ የነበረው ዓይናቸው ተመለሰ! በ2ቱም ዓይኖች ማየት ጀመሩ! ከዛም ሰዎች ከመስጂድ ሲወጡ በር ላይ…

Channel
Our Heart/ ልባችን
@murabitin
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
68subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001175746554 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @murabitin |
| Description | The creation of this channel is aimed for creating awareness on the islamic society about islam and our obligation regarding this holly religion! إن لم نستطيع قتال أعدئنا أفلا نستطيع أن نقاتل ذنوبنا التي أذلتنا؟ for your comments @CommentForMurabitinBot |
| Created | Between 1 March 2018 and 15 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 10 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/murabitin |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Aug 2026, 01:01 | 68 | no change |
| 7 Aug 2026, 01:34 | 68 | first reading |
Engagement
18 posts held, back to 15 June 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 26 January 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 20
- Videos
- 20
- Links
- 10
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 10 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
عيد مبارك تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال ! ኢድ ሙባረክ ፣ አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን! !
.........ረያን....... ሙሃመድ ቢን አልሙንከዲር የተባለው ታቢዒይ ሲናገር ፣ ድርቅ በከተማዋ በመከሰቱ ምክንያት፣ አንድ ቀን ሰዎች በሙሉ ወጥተው አላህ ውሃ እንዲሰጣቸው صلاة الإستسقاء ሰግደው ዱዓ አድረገው ፣ ዝናብ ሳይዘንብ ወደ ቤታቸው ገቡ አሉ። ወደ አመሻሽ ላይ መስጂድ አነበዊይ ቁጭ ብዬ ሳለ አንድ የተሸፋፈነ ሰው መጣና ዱዓ ማድረግ ጀመረ። በአላህ ላይ ምሎ ዱዓ አደረገ ፣ አላህ ሆይ በአንተ እምላለው ዝናብ እንዳታወርድልን ብሎ ዱዓ አደረገ ። ሙሃመድ ኢብኑል ሙንከዲር በግርምት ሰውየውን ይከታተለዋል ፣ ሰውየው ማንም ያየው አልመሰለውም ነበር። ሙሃመድም እጁን አላወረደም ዝናቡ የወረደ ቢሆን እንጂ ይላል። ፣ ላሳጥረውና ፣ የረያን መሞ…
#እባካችሁ_ጮክ_ብላችሁ_ተክቢራ_በሉ! 🔷وكان عمر بن الخطاب وابنه عبدالله رضي الله عنهما (يكبران في أيام منى في المسجد وفي الخيمة ويرفعان أصواتهما بذلك حتى ترتج منى تكبيرًا 🚫በነዚህ ቀናት ኡመርና ልጁ ተክቢራ ይሉ ነበር ፣ ሚና እስክትንቀጠቀጥ ድረስ ❗️የነብይ ሱና ሲሞት ውስጣችን ሊጎዳ ይገባል ❗️ የእስልምናን ጥሪ ከፍ አድርገን ሃገሪቱን በተክቢራ በአንድ እግሯ ማቆም አለብን ። ረብሻኮ አይደለም። ድሮ ድሮ በጀማዓ በተለይ ከሼህ ኦጀሌ መስጂድ ፣ እና ሌሎችም በእግር ተነስተው ተክቢራ እያሉ ይሄዱ ነበር ።ዘንድሮ ነሻጣ የለም! አረ ሞራላችን፣ ቀኑኮ የወኔ ቀን ነው❗️ቀኑኮ ጌታች…
ዙል ሂጃ 1 ብሎ የሚጀምረው የፊታችን እሁድ ነው። ቀኑም ሀምሌ 4, 2013 ወይንም July 11, 2021 ነው። አላህ በነዚህ ቀናቶች ውስጥ ሰርተው ከሚቀበላቸው ያድርገን። 👆copied ! 🔷ቀዷ ያለባችሁ ያልጨረሳችሁ እህቶች በነዚህ ቀናት ለምን አትፆሙም⁉️ ማንኛውም ዒባዳ ትልቅ አጅር አለው ነው የተባለው(በነዚህ 10 ቀናት) ፣ የዋጂቡን ፆም ቀዷ ማውጣትም አንድ ዒባዳ ነው ። ስለዚህ ሁላችንም እስከ አረፈ ቀን ድረስ እንፁም ❗️
✍✍✍ ረመዳን ማገገሚያ ነው! ⛔️ወረርሺኝ ቤታችን ከገባና ከተንሰራፋ ቆይቷል ‼ 🔷ኮሮና ሳይታወቅ በፊት ገፍላ የሚባል ትልቅ ወረርሺኝ አለምን አዳርሶ ፣ ተዛምቶ ወደየቤታችን ከገባ ሰንበቷል‼ 🔷የዚህ ወረርሽኝ አደገኛና ልዩ ባህሪው ሲዛመት በፍጥነት መሆኑ ፣ ሲይዝ የማያስተውቅ መሆኑ ፣ ለግዜው ምንም ስሜት የማያሳይ መሆኑ ፣ ቆይቶ ግን ለመጥፎ ነገር ሊዳርግ የሚችል መሆኑ ፣ ልክ እንደ Hiv/Aids ሰውነታችንን ካደከመ ቡሀላ ለሌሎች ሙሲባዎች በላኦች የሚያጋልጥ መሆኑ እና የመሳሰሉት ናቸው‼ ★ቢላሂ ዓለይኩም እስከ መቼ በሽታውን ማጥፋት እየቻልን የበሽታውን ምልክት ለማጥፋት እንታገላለን?‼ ★እስከመቼ እያወቅነው ያዘቀጠንን፣ ያዋረደንን ፣ ከአላህ ያራቀንን …
👇👇 የረመዳን ጊዜ የተተላለፈ መልዕከት ‼
#ረመዳን_ማገገሚያ_ነው በሚል አርስት ረመዳናችንን እንዴት መጠቀም እንዳለብን ተምረናል ‼ ምክንያቱም የረመዳን አላማው #ተቅዋ ነው ። 🔷ከረመዳን ቡሃላም የረመዳንን አየር በመጠኑም ቢሆን በምንችለው ፈጥረን እንዴት ለለውጥ መስራት እንችላለን በሚለውም ተረድተን እናንብበው❗️ 🔷አላህ "لعلكم تتقون" -> "ትጠነቀቁ ዘንድ" ፣ #ተቅዋ ይዛችሁ ትወጡ ዘንድ አለ እንጂ "ዒባዳ ታበዙ ዘንድ" ፣ "ተራዊህ ትሰግዱ ዘንድ" አላለም ‼ እኛ ረመዳን ውስጥ አላማችንን #መለወጥ ሳይሆን ዒባዳ ማብዛት ብቻ እናደርገዋለን ‼ 🔷ዋናው የሚፈለገው #ለውጥ ነው ‼ 🎁አላህ በረመዳን ሰበብ ከሚመረቁት እንጂ ከሚረገሙት አያድርገን‼ 👉ከላይ ካየናቸው እርከኖች መሃከል ከ…
የሆነ የግጥም ዱዓ ነገር አግኝቼ እስኪ አየት አርጉትና ቁም ነገሩን ከያዛችሁት ሞክሩ: - የነገር አወሳሳቢ ፣ የጥል አጋጋይ ፣ የሸር መክፈቻ ፣ ለደጎች ማምታቻ ፣ የጭቅጭቅ ግዜ ቃልቻ ፣ የስምምነት ግዜ ስልቻ ፣ የቀልድ ግዜ ጤዛ ፣ በወሳኝ ግዜ ፈዛዛ ፣ የምር ነገር ላይ ምርር ነገር፣ የቁምነገር ግዜ ቁጭነገር ፣ ተማር ሲባል እንቢ ፣ ተናገር ሲባል ቢንቢ ፣ እንወያይ አይመቸው ፣ መልስ መስጠት ማን ይቅደመው ፣ ተው ሲባል ነኩኝ ፣ ልጅ ነህ ሲባል ጅል አሉኝ ፣ ከሩቅ አርበኛ ፣ በአካል ጉረኛ ፣ መረጃ በአየር ፣ ስድብ ሲቀያየር ፣ ፊትለፊት ሲያወድስ ፣ ከጀርባህ የሚደግስ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ ፣፣፣፣ ፣፣፣፣፣፣ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣ ሰው ከ…
ይህ ገፅ የዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ዓዴፓ) ገፅ ነው ? ፌስቡክ ላይ ዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ - ዓዴፓ Assimba Democratic party-ADP በሚል ስም የተከፈተ እና ከ20 ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት ገፅ #ሀሰተኛ ነው። ከትላትን ጀምሮ ይህን ገፅ ዋቢ አድርገው የተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እንዲሁም አንድ ዓለም አቀፍ ሚዲያ (ዶቼ ቨለ) መረጃዎችን ሲያጋሩ ተመልክተናል። የፓርቲው ሊቀመንበር ከመታሰራቸው ከወራት በፊት ገፁ ሀሰተኛ ስለመሆኑ አሳውቀው ነበር። የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ ዶሪ አስገዶም "ገፁ ሀሰተኛ መሆኑን ፣ በዚሁ ሀሰተኛ ገፅ ላይ የሚወጡ መረጃዎች እና መግለጫዎች ዓሲምባ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ዓዴፓ)ን የማይወክሉ እንደሆነ" በተደ…
የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች ! የፊታችን እሁድ ሰኔ 27/2013 ዓ.ም "መንገድ ለሰው” ከተሽከረካሪ ነፃ መንገዶች ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች እንደሚካሄድ የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ በዚህም መሰረት በእለቱ ፕሮግራሙ የሚካሄድበት እና ለተሽከርካሪ ዝግ የሚሆኑ መንገዶች የሚከተሉት ናቸው ፡- 1. ከልደታ ኮንደሚኒያም ጌጃ ሰፈር፣ 2. ቤተል ወይራ ሰፈር ፊት ለፊት፣ 3. ቤተል ከወረዳ 5 እስከ ታክሲ ተራ፣ 4. ቤተል ከኪዳነምህረት እስከ ቤተል አደባባይ፣ 5. ከሜክሲኮ አደባባይ በሸበሌ እስከ ብሄራዊ ትያትር፣ 6. ከስድስት ኪሎ እስከ ሚኒሊክ ፣ 7. በስፔን ኤምባሲ መነን ት/ቤት፣ 8. መ…
#Update በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው የቀድሞው የትግራይ ክልል ገዢ ፓርቲ ህወሓት መቐለ ከተማን መቆጣጠሩን ማምሻውን አስታውቋል። የህወሓት ከፍተኛ አመራር አቶ ጌታቸው ረዳ ፥ "የትግራይ ዋና ከተማ መቐለ በቁጥጥራችን ሥር ነች" ሲሉ #ለሬውተርስ ተናግረዋል። የጀርመን ድምፅ ሬድዮ ጣቢያ ከመቐለ እንደዘገበው ደግሞ በከተማው የሚገኘው ኤፍ.ኤም መቐለ ራዲዮ ጣቢያ ተቋርጦ የነበረ ሥርጭቱን ጀምሯል። የራዲዮ ጣቢያው ከዚህ ቀደም ይደመጡ ያልነበሩ፣ የትግራይ ኃይሎችን የሚያወድሱ ሙዚቃዎች በማሰማት ላይ እንደሚገኝ ተነግሯል። " የትግራይ መከላከያ ኃይል (TDF) " ተብሎ የሚጠራው ታጣቂ ከተለያዩ አቅጣጫዎች ወደ መቐለ…
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @murabitin. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@murabitin named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 10 August 2026 – 10 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Our Heart/ ልባችን” (@murabitin), 68 subscribers as measured 10 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/murabitin.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.