Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for ሙሐመድ የንፅፅር ማህደር

Channel

ሙሐመድ የንፅፅር ማህደር

@muhammed6964

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry

654subscribers

-3 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001649253164
TypeChannel
Username@muhammed6964
CreatedBetween 1 December 2021 and 30 April 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded8 August 2026
Last confirmed live14 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged1 time, most recently 14 August 2026
On Telegramt.me/muhammed6964

Growth

654657655.57 August 2026 — 657 subscribers8 August 2026 — 657 subscribers14 August 2026 — 654 subscribers7 August 202614 August 2026
3 measurements spanning 7 days, net -3. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 654–657 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
14 Aug 2026, 05:27654-3
8 Aug 2026, 02:45657no change
7 Aug 2026, 12:28657first reading

Engagement

20 posts held, back to 30 May 2024the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 June 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

8 Jun 2025, 12:14 UTC≈2,360 viewsread 8 August 2026
Photo

ቲክ ቶክ ላይ የምናቀውና የምንወደው ወንድማችን ዒብራሂም ቻናል ከፍቷል ተቀላቀሉ ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ https://t.me/ibrahimapologetics

Signed dire crypto

10 Sept 2024, 17:11 UTC≈1,360 viewsread 8 August 2026

“ዘመነ ማቱዮስ” ብለው አስረከቡት አላህ በፈጠረው ቀንና ሌሊቱ ያለ ማንም አጋዥ በብቸኝነቱ፤ ጌትነቱን ክደው ነጠቁት መብቶቹ አካፍለው ጨረሱት ለፍጥረታቶቹ። ቀናቶች ለመልኣክ ለታቦት ቸርችረው ለተቀሩት ሰጡ ዘመናት ከፋፈለው። 21ለማርያም ሌላኛው ለገብርኤል አንዱ ለልደታ ሌላው ለሚካኤል። “ዘመነ ማቲዮስ” ብለው አስረከቡት ለሉቃስ ቀጣዩ ወስደው ሊያወርሱት። የሁሉም ፈጣሪ ለነበረው ☝️ጌታ ታድያ ምን ቀረለት በእነርሱ ሙገታ❓ ሁሉም ከለከሉት ሁሉንም ነፈጉት አምላክነት ሳይቀር ለ3 አካፈሉት። ለዚህ ክህደታቸው ይከፍላሉ ዋጋ🔥 ጌታህ ይታገሳል ምንም አይዘነጋ!! ✍️ከሐምዱ ቋንጤ ----------------------------

9 Sept 2024, 05:36 UTC≈1,100 viewsread 8 August 2026

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📜መውሊድን በተመለከተ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነውር የተዘጋጁ ከፊል ፅሁፎችን በቀላሉ እንዚህን ሊንኮችን በመጫን ማንበብ እንችላለን። ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የመመራት ምክንያት እንሁን። 1, ነብዩ ﷺ መቼ ተወለዱ? 2, መውሊድን ማን ጀመረው? በመረጃ ለሚያምኑ ብቻ 3, መውሊድ ለምን አላማ እንደተጀመረ ያውቃሉ? 4, መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም! {ምስክር እራሳቸው!} 5, “በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ አጋፋሪዎች ምርኩዝ 6, የሰኞ ፆም እና መውሊድ 7, ዐቂቃ ሌላ መውሊድ ሌላ! 8, ዓሹራን ለመውሊድ? 9, መውሊድ ውስጥ እነዚህ አደጋዎች አሉ! 10, በመውሊድ ላይ ስለሚ

7 Sept 2024, 04:19 UTC≈1,110 viewsread 8 August 2026

ክፍል 13 በሌሎች አካባቢዎች… በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፥ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ በሌሎች አካባቢዎች እንዲሁ ጥንት አረማውያን አምላክ በሶስት ማንነቶች ይገለፃል የሚል እምነት እንደነበራቸው የታሪክ ድርሳናት ይገልፃሉ። ሶርያና ሊባኖስ ድንበር ላይ ይገኙ በነበሩ የ‹‹ፈኒሻ›› ጥንታዊ ከተሞች ‹‹ኡሎሙስ››፣ ‹‹ኡሎሱሮስ›› እና ‹‹ኢሉን›› የተባሉ ሶስት አምላኮች እንደ አንድ ይመለኩ ነበር። ሮማውያን ክርስትናን ከመቀበላቸው በፊት ደግሞ ‹‹ጁፒተር››፣ ‹‹ኔፕቱን›› እና ‹‹ፕልቶ›› አምላኮቻቸው ነበሩ። በጀርመናውያን እንዲሁ ከክርስትና በፊት ‹‹ዎደን››፣ ‹‹ሶር›› እና ‹‹ፍሪኮ›› የተባሉ ሶስት አምላኮችን በአንድነት ያመልኩ ነበር።(1)

22 Aug 2024, 19:43 UTC946 viewsread 8 August 2026

ክፍል 12 ሥላሴ በተለያዩ እምነቶች በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፥ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ የታሪክ መዛግብት እንደሚያስረዱን ኢየሱስ ከመወለዱ በፊት በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች በሚኖሩ ጥንታዊ ማህበረሰቦች ዘንድ በሶስት በሶስት የተደራጁ ወይም በሶስትነት የተጣመሩ አማልክትን ማምለክ የተለመደ እንደነበረ ይገልፃሉ። ይህ የአረማውያን የሶስትነት አምላክ አስተምህሮትም ከኢየሱስ እርገት ከ300 ዓመታት በኋላ እያደገ በመጣው የክርስትና ‹‹ሥላሴ›› ላይ ከፍተኛ ጫና እንዳሳደረ በርካታ ምሁራን ፅፈዋል። ከእነዚህ ጥንታዊ የጣዖት እምነቶች መካከል ጥቂቶቹን እንመልከት። ግብፅ፡- በታሪክና በእምነት ቀደምት የሆኑት ጥንታዊ ግብፃውያን እንደሚያምኑ

4 Aug 2024, 10:37 UTC672 viewsread 8 August 2026

ክፍል 11 የእግዚአብሔር አንድ አካልነት በመጽሐፍ ቅዱስ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፥ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ የብሉይና የአዲስ ኪዳን መጽሐፍት ከአንድ አምላክ የተሰጡ መመሪያዎች ናቸው እየተባለ በአንፃሩ በርካታ የአስተምህሮት ልዩነት እንዳላቸው ቢስተዋልም የአምላክን አንድ አካልነት በተመለከተ ግን ተመሳሳይ አቋም አላቸው። እግዚአብሔር በሁለቱም ኪዳናት አንድነቱን የገለፀበት በርካታ አንቀፆችን እናገኛለን። እነዚህ አናቅፅ የአምላክን ሶስትነት የሚሰብከውን የሥላሴን ትምህርት ባዕድነት የሚነግሩን ህያው ምስክሮች ናቸው። ከብሉይ ኪዳኑ ‹‹ፊተኛው ትዕዛዝ›› ከሚባለው የመጀመሪያው ምስክር ስንጀምር እንዲህ ይላል፡- ‹‹እስራኤል ሆይ

Signed 𝑎𝑏𝑢 𝑎𝑓𝑛𝑎𝑛

4 Aug 2024, 10:37 UTC813 viewsread 8 August 2026

አይጣጣምም። ይህንን ለማብራራት በምሳሌ እንየው፡- እኔ ‹‹አንድ›› ሰው ነኝ። ነገር ግን ዓይን አለኝ፣ እጅ አለኝ፣ እግር አለኝ...ብዬ ብከፋፍል ከአንድ በላይ ሰው ልሆን አልችልም። ዓይኔ በራሱ ‹‹ሰው›› ሊሆን አይችልም። እጄም ብቻውን ‹‹ሰው›› ሊሆን አይችልም። ሌላውም የሰውነት አካሌ ተነጥሎ ብቻውን ‹‹ሰው›› ሊሆን አይችልም። እኔ ‹‹ሰው›› የምባለው የተያዩ የአካል ክፍሎቼ ተጣምረው ነው። ሥላሴዎች ግን ሶስቱም በራሳቸው ‹‹አምላክ›› ናቸው። በአንድ ነገር ውስጥ ያሉ ክፍልፋዮች ሳይሆኑ በራሳቸው ቋሚ አካል ናቸው። ስለዚህ በአንድ አካል ውስጥ ያሉ ክፍልፋዮች አስመስሎ ለማቅረብ መሞከሩ አስተምህሮቱን ይቃረነዋል። የባልና ሚስቱንም

Signed 𝑎𝑏𝑢 𝑎𝑓𝑛𝑎𝑛

25 Jul 2024, 18:31 UTC694 viewsread 8 August 2026

ክፍል 10 ሥላሴ በተፈጥሮ/ህሊና በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ፥ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ከአራተኛው መቶ ክ/ዘመን ጀምሮ የተለያዩ የእምነቱ ልሂቃን የሥላሴን ሶስትነት በአንድነት የሚለውን አመለካከት ሰዎች ይረዱታል በሚሉት መንገድና ምሳሌዎች ሁሉ ለማብራራት ሞክረዋል። ያም ሆኖ ዛሬም ከምዕተ ዓመታት በኋላ ሥላሴን በትክክል ተረድቼዋለሁ የሚል አማኝ ማግኘት ይከብዳል። ተረድተነዋል ብለው የሚያስቡ ሰዎችም ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ ሲሰጡ አይታይም። ይልቁንም ሥላሴን ለመረዳት የመንፈስ ቅዱስ እገዛ ያስፈልጋል የሚለው ገኖ ይወጣል። በእርግጥም መረዳቱ የሚገኘው በመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ከሆነ ደግሞ ለምን እነዚህ የተገለፀላቸው ሰዎ

Signed 𝑚𝑎𝑚¹

25 Jul 2024, 18:31 UTC722 viewsread 8 August 2026

ነገሩን ስናሳርገው የፈጣሪ በአካል ሶስት የመሆን ጉዳይ ተፈጥሯዊነት የለውም። ህሊናችንም ከውስጣችን ጋር ሊያስታርቀው አይቻለውም። በቁጥር ሶስት የሆነ አምላክ አለ ብሎ ለመቀበል ማስረጃዎችን ብንፈትሽ፤ በነፃው ህሊናችን ምክንያታዊ ሁነቶችን ብንመረምር ከምናብ የዘለለ እውነታን አናገኝም። ይህም ቁርኣን እንዳለው የሰው ልጅ በአንድ አምላክ በማመን እምነት ላይ የተፈጠረ በመሆኑ ነው። (1) St. Thomas Aquinas, “The Summa theological” pp.213 (2) St. Augustine, “On the Trinity” (Book VIII), disc 5 --------------------Ω---------------------------- https://t.

Signed 𝑚𝑎𝑚¹

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @muhammed6964. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Mentions

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“ሙሐመድ የንፅፅር ማህደር” (@muhammed6964), 654 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/muhammed6964.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.