Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for መ ሀብተማርያም ዓይነኩሉ

Channel

መ ሀብተማርያም ዓይነኩሉ

@mrhabtemarim

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry

67subscribers

-1 since we began measuring on 7 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001627759263
TypeChannel
Username@mrhabtemarim
CreatedBetween 1 December 2021 and 30 April 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live24 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged1 time, most recently 24 August 2026
On Telegramt.me/mrhabtemarim

Growth

676867.57 August 2026 — 68 subscribers10 August 2026 — 68 subscribers24 August 2026 — 67 subscribers7 August 202624 August 2026
3 measurements spanning 17 days, net -1. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 67–68 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
24 Aug 2026, 19:4867-1
10 Aug 2026, 01:0168no change
7 Aug 2026, 16:2968first reading

Engagement

20 posts held, back to 9 March 2025the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 12 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

12 Jan 2026, 15:40 UTC27 viewsread 10 August 2026

ልጆችውን አብነት ትምርህት ማስተማር ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ከምሽቱ 1 ሰአት እስከ ሶስት ሰአት አስተምራለሁ ። ካልከፈልሁ አያስተምርልኝም ብሎ ለሚያስብ በክፍያ ፤ እኔ ከደወልሁ ያስተምራል እንጂ ብሎ ለሚያስብ ደግሞ በነጻ አስተምራለሁ ።0918802575 0713202224 የትምህርት አይነት የአብነት የግእዝ ቋንቋ የቅኔ ሙያ ዜማ ልክ ወዘተ

26 Jul 2025, 13:09 UTC87 viewsread 10 August 2026

ሰባተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ እኵል ሰዓት የሚያህል ዝምታ በሰማይ ሆነ ። የዮሐንስ ራዕይ 8:1 በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ ፥ ሰባት መለከትም ተሰጣቸው ። የዮሐንስ ራዕይ 8:2 ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጥና ይዞ በመሠዊያው አጠገብ ቆመ ፤ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሠዊያ ላይ ለቅዱሳን ሁሉ ጸሎት እንዲያሳርገው ብዙ ዕጣን ተሰጠው ። የዮሐንስ ራዕይ 8:3 የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋራ ከመልአኩ እጅ ወደእግዚአብሔር ፊት አረገ ። የዮሐንስ ራዕይ 8:4 ለዚህም ነው ቅዱስ ያሬድ ጊዜ ተስዓቱ ሰአት የዐርጉ መላእክት ምግባሮ ለሰብእ ኀበ ክርስቶስ ( መላእክት የሰውን ምግባር ወደ ክርስቶስ በዘጠኝ ሰአት ያሳርጋሉ ብሎ

2 Jul 2025, 14:05 UTC73 viewsread 10 August 2026

ላጥልቅ፣አንተ ጥፋ እኔ ላናፋ የሚል ሰው መዳረሻው ወና ነው። 🎤ተተኪውን ትውልድ ከመሠረቱ እያነጹ መተካት እና ማውጣት ካልተቻለ፦ዛሬ በትቂቱም ቢሆን ጽኑዕ ሃይማኖት፣ መልካም ሰብእና፣ቋሚ ጠቃሚ ሀሳብ፣ቅን ህሊና ያላቸው ሰዎችም ከንዝነዛው ብዛት የተነሣ መሰላቸት መፋዘዝ መደንዘዝ ያገኛቸዋልና መንገድ የሚያሳይ ጠፍቶ ጨርሶ መናድ መውደም ሊመጣ ይችላል። 🎤በሥሁት እሳቤ ከሚፈልቀው ንዝናዜ ብዛት የተነሳ አብነት የሚሆነውን አባት እና የህሊና ዕረፍት ያጣ ምእመን ደግሞ ከአስጨኛቂ ጫጫታዎች ሁሉ ለመራቅ ሲል የሚያደርገው የስደት ሽሽት፣የማስመሰል ኑሮ፣የህሊና መታወክ፣ሀገርንም ቤተ ክርስቲያንንም ይጎዳታል። 🎤የአንዱ ዳፋ ሌላውንም ያዳፋልና የአንዱ ንዝነዛ ወደ ሁሉም

Signed M Habtemariam Aynekulu

2 Jul 2025, 14:05 UTC50 viewsread 10 August 2026

📢ክረምቱን በአብነት🔊 🎤የጥንቱን ትምህርት ወደ አሁኑ ትውልድ፣የአሁኑን ትውልድ ወደ ጥንት አባቶች ለማድረስ መገናኛ በቀል መንገዱ አብነት ነው። 🎤ሁለገብ ትውልድ ማውጣት እየተቻለ ማንም ወላጅ በክረምት የልጆቹን ጊዜ በከንቱ ማሰለፍ የለበትም።"ከንጹሕ ባሕር የማይቀዳ ከእውነተኛ መምህር ጠይቆ የማይረዳ።"ቢኖር አግባብ ነው?አይደለም። 🎤ልጆች ከነጻው ባሕር ሊቀዱ ከበቀል መምህሩ ሊረዱ ይገባቸዋል።"ካልተማሩ አያውቁ፤ካላወቁ አይጠይቁ፤ ካልጠየቁ አይጸድቁ" አይደል ብሂሉስ? 🎤ልጆቻችንን በአግባቡ አብነታቸውን ካላስተማርናቸው መሠረታቸውን ማረዳት የተሳናቸው ይሆኑና የነገ ፈተናችን ከዛሬው የባሰ ይሆናል። 🎤በችግር ወራት ጠንክረን ከመሠረቱ ጀምረን ካላስተማርን ክፉ

Signed M Habtemariam Aynekulu

28 Jun 2025, 16:07 UTC49 viewsread 10 August 2026

ሰኔ 21 ቀን የእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን የሕንፃ መሠራት የሚታሰበበት ቀን ነው ። ይኸውም በቂሣርያ ዘቄልቄዶን ጳውሎስ እና በርናባስ ገብተው አስተምረው ሕዝቡን ከአሳመኗቸው በኋላ ቤተ ክርስቲያን ሥሩለን አሏቸው ፤ በዚህ ከእግዚአብሔር ካልተፈቀደልን ምንም ነገር አናድርግም ብከው ሕዝቡ ሱባኤ እንደገቡ ወደ እግዚአብሔር አመለከቱ ። በዚህ ጊዜ ሰኔ 20 ቀን ጌታችን ወርዶ በ3 ደንጊያዎች ያለ እንጨት ያለጭቃ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠሩ አደረገ ። በ21 ቀን ደግሞ ሐዋርያትን ቀድሰው ሥጋወ ወደሙ እንዲቀቡለ አደረገ ፤ አንዳንድ መጻሕፍት ደግሞ እሱ እመቤታችን መንበር አድረጎ ቀድሶ እንዳቆረባቸው ይተርካሉ። ከዚያች ቀን ጀምሮ ሐዋርያት በእመቤታችን ስም ቤ

Signed M Habtemariam Aynekulu

21 Jun 2025, 16:08 UTC51 viewsread 10 August 2026
Photo

Photo, posted without a caption

Signed M Habtemariam Aynekulu

21 Jun 2025, 16:07 UTC54 viewsread 10 August 2026

የዚህ ረድኤት አገልግሎት ለቅዱሳን የሚጐድላቸውን በሙሉ የሚሰጥ ብቻ አይደለምና ፥ ነገር ግን ፥ ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል ፤ 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:12 ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ ፥ በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቋችኋል ። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 9:14

Signed M Habtemariam Aynekulu

19 Jun 2025, 08:52 UTC67 viewsread 10 August 2026

እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል አደረሳችሁ። በዛሬው እለት የሚከብሩ ቅዱስ ሚካኤል አፎምያ ብእሲተ አስተራኒቆስ አፎምያ ሁለተኛዋ ባህራን ቅዱስ ላሊበላ 67ኛው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ቅ ቄርሎስ ቅዱስ ዮስጦስ ወንጌላዊ ማርቆስ ያጠመቀው እና ሌሎችም ቅዱሳን ይከብራሉ። በረከታቸው ይደርብን ። ስለ እያንዳንዳቸው ትንሽ ትንሽ ነገር ልጻፍ ለማንበብ እንዳትሰለቹ ስል በትህትና እማፀናችኋለሁ 1. #ቅዱስ ሚካኤል ከሁሉም ሊቃነ መላእክት የበላይ አለቃ ፣ መልአከ ምክር ተብሎ የተሾመ መሆኑን የምናስታውስበት እለት ነው ። አስተውሉ ዛሬ በዓለ ሲመቱ ነው ሲባል የሆነ ጊዜ ሳይሾም ቆይቶ የተሾመ አይደለም ። ሲፈጠር በእለተ ፍጥረት ጊዜ የተሾመ

Signed M Habtemariam Aynekulu

17 Jun 2025, 16:22 UTC46 viewsread 10 August 2026

ካለህ ቅዱስ ተግባር ለሌላው 'ሚጠቅም ሞትሥጋህን እንጂ.... ያንተን ሕያውነት በፍጹም አይነጥቅም ። ከእርካብና መንበር የተወሰደ

Signed M Habtemariam Aynekulu

15 Jun 2025, 13:25 UTC59 viewsread 10 August 2026

ሰው ስታስታርቁ የሚከተሉትን ታሪኮች መተረክ ትልቅ ውጤት አለው 1. አልሳዕ ሊገድሉት የመጡትን ሰዎች ወደ እስራኤል ንጉሥ ከወሰደ በኋላ ንጉሡ ልግደላቸው ? ሲለው እርሱም ፦ አትግደላቸው ፤ በሰይፍህና በቀስትህ ያልማረክኸውን ትገድል ዘንድ ይገ፟ባ፟ሃልን ? ይልቁንስ እንጀራና ውሃ( ስጣቸው) በፊታቸው አኑርላቸው ፥ በልተውና ጠጥተውም ወደ ጌታቸው ይሂዱ አለው ። መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ 6:22 2. ዳዊት ንጉሥን ሳኦል ሊገድለው ብዙ ጊዜ ካሳደደው በኋላ ሁለት ጊዜ እግዚአብሔር በእጁ አሳልፎ ሰጥቶት ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር የቀባውን አልገድለም ፤ ያውም አገልጋዮቹ ኧረ እንግደለው እያሉት እያደፋፈሩት እነሱን ይገሥጽ ነበር ። 3. የጌታን ት

Signed M Habtemariam Aynekulu

8 Jun 2025, 05:40 UTC65 viewsread 10 August 2026

ሁሉም መንፈስ ቅዱስን ተመሉ ግብ ሐዋ 2/4 እነማን ናቸው ሁሉም ተብለው የተገለጹ? 120 ቤተ ሰቦች ። ሁሉም ተመሉ ሲባል ውሃ በጀሪካ ፥ አየር በፐምፕ እንደሚሞላ በእነሱም ውስጣቸው ገብቶ የተሞላ እንደ ጌሾ ታሽቆ የተቀመጠ እንዳይመስላችሁ ። እንግዲያውስ እንዴት ነው የተመሉ ካላችሁ ፤ መንፈስ ቅዱስ በእነሱ ያድራል ከዚያ ህሊናቸው ላይ ነው ሥራውን የሚሰራው ፤ ፈሪ የነበሩት ዓይኔን በእሾህ ያሉ ደፋሮች ፤ ገደሉን ዱካ ያደረጉ ፤ እሳቱን እንደጤዛ የቆጠሩ ፤ የራሳቸውን ቋንቋ በደንብ የማያወሩ የነበሩት ሰባ ሁለት ቋንቋ ማውራት ሲችሉ ፤ የተሰበረ ጠግነው የማያውቁ ሰዎች ጎባጣ ሲያቀኑ፤ ልምሾ ረቶ እንዲጓዝ ሲያደረጉ፤ ሙት ሲያስነሱ ወዘተ ይህ ነው

Signed M Habtemariam Aynekulu

Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @mrhabtemarim. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 129,158 of 1,625,404entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Forward network

Republishes

Channels on the register whose posts this channel has forwarded.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

Named by

Channels on the register whose posts name this channel's handle.

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 24 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“መ ሀብተማርያም ዓይነኩሉ” (@mrhabtemarim), 67 subscribers as measured 24 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/mrhabtemarim.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.