Telegram RegisterThe public register of Telegram
Telegram profile photo for መ ሀብተማርያም ዓይነኩሉ

Channel

መ ሀብተማርያም ዓይነኩሉ

@mrhabtemariam

On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry

157subscribers

-3 since we began measuring on 10 August 2026

Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.

Register entry

Telegram ID-1001712338232
TypeChannel
Username@mrhabtemariam
CreatedBetween 1 December 2021 and 30 April 2023— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated.
First recorded10 August 2026
Last confirmed live25 August 2026
Measurements held3
Confirmed unchanged1 time, most recently 25 August 2026
On Telegramt.me/mrhabtemariam

Growth

157160158.510 August 2026 — 160 subscribers10 August 2026 — 160 subscribers25 August 2026 — 157 subscribers10 August 202625 August 2026
3 measurements spanning 15 days, net -3. Dots are measurements; the straight line between them is drawn to join them, not to claim we know the path taken in between — snapshots are recorded only when a count changes, so gaps mean “no change observed”, never “interpolated”. The vertical axis spans 157–160 and does not start at zero.
Measurement log — every subscribers count we have recorded
Measured (UTC)SubscribersChange
25 Aug 2026, 00:54157-3
10 Aug 2026, 23:32160no change
10 Aug 2026, 01:16160first reading

Engagement

18 posts held, back to 26 July 2025the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.

Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 13 January 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.

Recent posts

13 Jan 2026, 14:48 UTC101 viewsread 10 August 2026

ልጆችዎን አብነት ትምርህት ማስተማር ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ከምሽቱ 1 ሰአት እስከ ሶስት ሰአት አስተምራለሁ ። ካልከፈልሁ አያስተምርልኝም ብሎ ለሚያስብ በክፍያ ፤ እኔ ከደወልሁ ያስተምራል እንጂ ብሎ ለሚያስብ ደግሞ በነጻ አስተምራለሁ ።0918802575 0713202224 የትምህርት አይነት የአብነት የግእዝ ቋንቋ የቅኔ ሙያ ዜማ ልክ ወዘተ

12 Jan 2026, 15:38 UTC114 viewsread 10 August 2026

ልጆችውን አብነት ትምርህት ማስተማር ይፈልጋሉ ? እንግዲያውስ ከምሽቱ 1 ሰአት እስከ ሶስት ሰአት አስተምራለሁ ። ካልከፈልሁ አያስተምርልኝም ብሎ ለሚያስብ በክፍያ ፤ እኔ ከደወልሁ ያስተምራል እንጂ ብሎ ለሚያስብ ደግሞ በነጻ አስተምራለሁ ።0918802575 0713202224 የትምህርት አይነት የአብነት የግእዝ ቋንቋ የቅኔ ሙያ ዜማ ልክ ወዘተ

28 Sept 2025, 15:20 UTC171 viewsread 10 August 2026

✍️ይሄ ሲያያዝ እስከ ነጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ 1923 - 1967 ድረስ በዓሉ በኢዮቤልዩ ቤተ መንግሥት ሲከበር ቆይቷል፡፡ ✍️ከእሌኒ የሚጀምረው የደመራ በዓል፦በአጼ ገብረ መስቀል፣በአጼ ላሊበላ፣በአጼ ዳዊት፣በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ፣በአጼ ናዖድ ከፍ ባለ አከባብር ይከበር እንደነበረ የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። ✍️መስቀል ተሸክሞ ወደደመራ ቦታ መሄድ ግን በክርስቶስ የተጀመረ ነው።ከዚያ በኋላ ሐዋርያት በግብር ይሸከሙት ነበር፣እሌኒም በግብርም በአካልም አሸክማ ከጎልጎታ አውጥታ አሸክማ ወደ ቤተ መቅደሱ አስገብታው ነበር። ✍️በኢትዮጵያም አባቶቻችን ፫ዓመት ከ፫ ወር በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ጊዜ ተሸክመውት አድባራተ ኢትዮጵያን እያስባረኩ መላው ሀገራቸውን ዙረዋል፡፡

28 Sept 2025, 15:20 UTC106 viewsread 10 August 2026

✍️መስቀሉን የመቅበር ጉዳይ የመጣውም ከመጥላት የተነሣ ነው።እኛን ለጾም ቆሎ ለበዓል ዶሮ የሚለን የለም።ሁሉ በክርስቶስ እያመነ ነው ብለው መስቀሉን ለመቅበር ወሰኑበት። ቀብረውም አላረፉም ጥራጊ እንዲደፋበት ወሰኑ።ምንም ቢቀብሩት የመስቀል ኃይል ግን መቅበር አልቻሉም ነበር።ገላ.፮፥፲፭ የመስቀሉ ጠላትነት ባለቤቱን ከመጥላት የመነጨ ነው። "ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፤ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ።መጨረሻቸው ጥፋት ነው። ሆዳቸው አምላካቸው ነው። ክብራቸው በነውራቸው ነው።አሳባቸው ምድራዊ ነው።"ፊል.፫፥፲፰-፲፱ እን. ✍️ከንድ ዓመት ጀምሮ ያለው እስከ፹ ዓመት ዘመነ ሐዋርያት ይባላል።ከ፸ ዓመት ጀ

28 Sept 2025, 15:20 UTC60 viewsread 10 August 2026

ደማራ-መስቀል፦ ✍️መስቀል ማለት አመስቀለ አመሳቀለ፣ሰቀለ ሰቀለ ከሚሉ ግሦች የወጣ ነውመስቀል መስቀያም ማመሳቀያም ይሆናል። በኦርቶዶክሳዊ አረዳድ ቅዱስ መስቀል እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኀ ፈሳሽ አይደለም።ትንቢት ሲነገርለት ምሳሌ ሲመሰልለት የመጣ የአምላካዊነት ምልክት ነው። ✍️ትንቢት፦"ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።"መዝ.፷፥፬ ያለውን የመሰለ ነው። ✍️ምሳሌ፦ [ ] በትረ መላእክት፣ [ ] በትረ ያዕቆብ፣ [ ] በትረ ሙሴ፣ [ ] በትር አሮን፣ [ ] ኩናተ ጌዴዎን፣ [ ] ከርካዐ ኤርምያስ፣ [ ] በቀስተ ዮናታን….ሲመሰል መጥቷል። ✍️መስቀል የእግዚአብሔር ወገን ለመሆንህ ምልክት ማኅተም ነው።ርኩሣን መናፍስት እና ቅዱሳን መላእክት የሚለዩት

28 Sept 2025, 15:03 UTC41 viewsread 10 August 2026

✍️ይሄ ሲያያዝ እስከ ነጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴ 1923 - 1967 ድረስ በዓሉ በኢዮቤልዩ ቤተ መንግሥት ሲከበር ቆይቷል፡፡ ✍️ከእሌኔ የሚጀምረው የደመራ በዓል፦በአጼ ገብረ መስቀል፣በአጼ ላሊበላ፣በአጼ ዳዊት፣በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ፣በአጼ ናዖድ ከፍ ባለ አከባብር ይከበር እንደነበረ የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ። ✍️መስቀል ተሸክሞ ወደደመራ ቦታ መሄድ ግን በክርስቶስ የተጀመረ ነው።ከዚያ በኋላ ሐዋርያት በግብር ይሸከሙት ነበር፣እሌኒም በግብርም በአካልም አሸክማ ከጎልጎታ አውጥታ አሸክማ ወደ ቤተ መቅደሱ አስገብታው ነበር። ✍️በኢትዮጵያም አባቶቻችን ፫ዓመት ከ፫ ወር በአጼ ዘርዓ ያዕቆብ ጊዜ ተሸክመውት አድባራተ ኢትዮጵያን እያስባረኩ መላው ሀገራቸውን ዙረዋል፡፡

28 Sept 2025, 15:03 UTC41 viewsread 10 August 2026

✍️መስቀሉን የመቅበር ጉዳይ የመጣውም ከመጥላት የተነሣ ነው።እኛን ለጾም ቆሎ ለበዓል ዶሮ የሚለን የለም።ሁሉ በክርስቶስ እያመነ ነው ብለው መስቀሉን ለመቅበር ወሰኑበት። ቀብረውም አላረፉም ጥራጊ እንዲደፋበት ወሰኑ።ምንም ቢቀብሩት የመስቀል ኃይል ግን መቅበር አልቻሉም ነበር።ገላ.፮፥፲፭ የመስቀሉ ጠላትነት ባለቤቱን ከመጥላት የመነጨ ነው። "ብዙዎች ለክርስቶስ መስቀል ጠላቶቹ ሆነው ይመላለሳሉና፤ ብዙ ጊዜ ስለ እነርሱ አልኋችሁ፤ አሁንም እንኳ እያለቀስሁ እላለሁ።መጨረሻቸው ጥፋት ነው። ሆዳቸው አምላካቸው ነው። ክብራቸው በነውራቸው ነው።አሳባቸው ምድራዊ ነው።"ፊል.፫፥፲፰-፲፱ እን. ✍️ከንድ ዓመት ጀምሮ ያለው እስከ፹ ዓመት ዘመነ ሐዋርያት ይባላል።ከ፸ ዓመት ጀ

28 Sept 2025, 15:03 UTC63 viewsread 10 August 2026

ደማራ-መስቀል፦ ✍️መስቀል ማለት አመስቀለ አመሳቀለ፣ሰቀለ ሰቀለ ከሚሉ ግሦች የወጣ ነውመስቀል መስቀያም ማመሳቀያም ይሆናል። በኦርቶዶክሳዊ አረዳድ ቅዱስ መስቀል እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኀ ፈሳሽ አይደለም።ትንቢት ሲነገርለት ምሳሌ ሲመሰልለት የመጣ የአምላካዊነት ምልክት ነው። ✍️ትንቢት፦"ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።"መዝ.፷፥፬ ያለውን የመሰለ ነው። ✍️ምሳሌ፦ [ ] በትረ መላእክት፣ [ ] በትረ ያዕቆብ፣ [ ] በትረ ሙሴ፣ [ ] በትር አሮን፣ [ ] ኩናነ ጌዴዎን፣ [ ] ከርካዐ ኤርምያስ፣ [ ] በቀስተ ዮናታን….ሲመሰል መጥቷል። ✍️መስቀል የእግዚአብሔር ወገን ለመሆንህ ምልክት ማኅተም ነው።ርኩሣን መናፍስት እና ቅዱሳን መላእክት የሚለዩት

28 Sept 2025, 15:00 UTC64 viewsread 10 August 2026

ሁልጊዜም አይቀሥፍም ፥ለዘለዓለምም (ሁልጊዜም) አይቈጣም ።መዝ ዳዊ 102:9( ኢይቀስፍ ወትረ ወኢይትመዓዕ ዘልፍ አኮ በከመ ኀጢአትነ ዘገብረ ለነ ወኢፈደየነ በከመ አበሳነ) እንደ ኀጢአታችን አላደረገብንም እንደ በደላችንም አልከፈለንም ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጸና። መዝ 102/10-11 በቀን በሌሊት ምንም ያህል ኀጢአት ብንሰራ እድሜ ለንስሐ እየሰጠ በይቅርታው በቸርነቱ እየጠበቀ ፤ ከዘመን ዘመን እያሸጋገረ ፣ የጎደለውን እየሞላ ፣ ያልለመነውን እንደ ሚያስፈልገን አውቆ እየሰጠ ፣ በሀብት ላይ ሀብት ፣ በረድኤት ላይ ረድኤት ፣ በጸጋ ላይ ጸጋ እየጨመረ ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን ። ክብር ምስጋና

28 Sept 2025, 14:54 UTC62 viewsread 10 August 2026

ሁልጊዜም አይቀሥፍም ፥ለዘለዓለምም (ሁልጊዜም) አይቈጣም ።መዝ ዳዊ 102:9( ኢይቀስፍ ወትረ ወኢይትመዓዕ ዘልፍ አኮ በከመ ኀጢአትነ ዘገብረ ለነ ወኢፈደየነ በከመ አበሳነ) እንደ ኀጢአታችን አላደረገብንም እንደ በደላችንም አልከፈለንም ሰማይ ከምድር ከፍ እንደሚል እንዲሁ እግዚአብሔር ምሕረቱን በሚፈሩት ላይ አጸና። መዝ 102/10-11 በቀን በሌሊት ምንም ያህል ኀጢአት ብንሰራ እድሜ ለንስሐ እየሰጠ በይቅርታው በቸርነቱ እየጠበቀ ፤ ከዘመን ዘመን እያሸጋገረ ፣ የጎደለውን እየሞላ ፣ ያልለመነውን እንደ ሚያስፈልገን አውቆ እየሰጠ ፣ በሀብት ላይ ሀብት ፣ በረድኤት ላይ ረድኤት ፣ በጸጋ ላይ ጸጋ እየጨመረ ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰን ። ክብር ምስጋና

28 Sept 2025, 14:40 UTC59 viewsread 10 August 2026

እንግዲህ በሽንገላቸው ያስቱዘንድ በሚተናኮሉ ሰዎች ተንኮል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ ወዲያና ወዲህ እየተፍገመገምንና እየተንሳፈፍን ሕፃናት አንሁን ነገር ግን በፍቅር እውነተኞች እንሆን ዘንድ እራስ ወደሆነው ወደ ክርስቶስ እንደግ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:14-15

Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @mrhabtemariam. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.

Citation-graph rank

Citation-graph rank — 131,271 of 1,626,935entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.

Forward network

Republished by

Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.

Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.

Mentions

Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.

Named by

Channels on the register whose posts name this channel's handle.

Names

Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.

A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.

Cite this entry

A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.

“መ ሀብተማርያም ዓይነኩሉ” (@mrhabtemariam), 157 subscribers as measured 25 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/mrhabtemariam.

Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.