#ከመሞትህ_በፊት_ተናገር_ብትባል ዝንጀሮ ዕድሜ ጠግቦ ሊሞት እያቃሰተ ነው፡፡ ልጆቹ ከብበውት የመጨረሻ ቃሉን እየሰሙ ነው ፦ "እንግዲህ ልጆቼ አደራ ... ስሞት በክብር ቅበሩኝ ... ቀብሬን አክሱም ጽዮን አድርጉልኝ ... ፍትሐቴን ደግሞ ጎንደር አድርጉት ... ተዝካሬን ደግሞ ላሊበላ አድርጉት ..." አለ እያቃሰተ፡፡ ልጆቹ ደንግጠው ተያዩ በመጨረሻ ግን የተናገረው ዐረፍተ ነገር ግን ከድንጋጤአቸው አረጋጋቸው "... ልጆቼ ይህንን የምናዘዘው ችላችሁ ታደርጉታላችሁ ብዬ ሳይሆን ... አያ ዝንጀሮ እንዲህ ብሎ ሞተ ተብሎ እንዲወራልኝ ፈልጌ ነው ..." ብሎ አረፈው፡፡ ይህችን አስቂኝ ወግ ያነበብኳት ነፍሱን ይማረውና ጋሽ ካሕሳይ ገብረ እግዚአብሔር ከጻፋቸ…
![Telegram profile photo for Motivation Ethiopia[MBN Entertainment]](https://cdn.tgregister.com/av/7c/7c82eaa5eba81873f42151cc6acebfbcbf5d114f89f38a626d144cdfb8b595ee.jpg)
Channel
Motivation Ethiopia[MBN Entertainment]
@motivation_Ethiopia
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
132subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001194611488 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @motivation_Ethiopia |
| Created | Between 1 March 2018 and 11 April 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/motivation_Ethiopia |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 6 Sept 2026, 00:20 | 132 | +1 |
| 15 Aug 2026, 16:25 | 131 | -1 |
| 9 Aug 2026, 00:31 | 132 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:24 | 132 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 11 April 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 4 November 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
“ሰባቱ ማሕበራዊ ኃጢያቶች” በፈረንጆቹ አቆጣጠር በOctober 22, 1925 ጋንዲ (Mohandas Gandhi) በየሳምንቱ በሚያሳትመው Young India በተሰኘው የዜና መጽሔቱ ላይ “ሰባቱ ማሕበራዊ ኃጢያቶች” (The Seven Social Sins) የተሰኘን ጽሑፍ አስፍሮ ነበር፡፡ እነዚህ ዘመን-ዘለል እውነታዎች የግላችንንና የሕብረተሰባችንን ወቅታዊ ልምምድ በመገምገም ለማስተካከል ድጋፍ እንደሚያደርጉልን ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ 1. ስራ የሌለው ብልጽግና (Wealth without work) 2. ሕሊና የሌለው ደስታ (Pleasure without conscience) 3. ባህሪይ የሌለው እውቀት (Knowledge without character) 4. ግብረ-ገብ የ…
#ቅምሻ ወፏ መከረችው❗️ አንድ ሰው፤ አንዲት በጣም ቆንጆ ወፍ በመዳፉ ውስጥ ይዞ ጨምቆ ሊገድላት ሲል ከመሞቷ በፊት አንድ ወይም ሁለት ቃላት ትናገር ዘንድ እንዲፈቅድላት ጠየቀችው። እንዲህም አለች፦ "እባክህ አትግደለኝ! ሶስት ጠቃሚ ምክሮችን እሰጥሃለሁ። የመጀመሪያ ምክር፤ በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ! ሁለተኛው ምክር፤ ስለሆነው ነገር ሁሉ አትቆጭ!" ካለችው በኋላ፦ "ሶስተኛው ምክር ለልጆችህ እና ለልጅ ልጆችህ በጣም ጠቃሚ ስለሆነ ካለቀከኝ አልነግርህም።" አለችው። በዚህ ጊዜ ሰውየው ሶስተኛውን ምክር ለመስማት በጣም ጓጉቶ ስለ ነበር ወፏን ሲለቃት፤ በአንድ ዛፍ ላይ በራ ከወጣች በኋላ፦ "ምን ነበር ያልኩህ? ታስታውሳለህ?" ብላ ጠየቀችው። እ…
https://youtu.be/V080S4--H38
❤️9 ሕይወትን የሚቀይሩ ልማዶች ❤️ 1. ሶስት ወይም አራት ዕለታዊ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች አዘጋጅ 2. በቀን ለአንድ ሰዓት አንብብ 3. በየምሽቱ ከ 7 እስከ 8 ሰዓት ተኛ 4. በቀን 30 ደቂቃዎች ተራመድ 5. መደበኛ ሙሉ የሰውነት እንቅስቃሴዎችን አድርግ 6. የማያቋርጥ የመብላት ዘይቤን ተከተል 7. ፍቅርን በነፃነት ስጥ 8. በቀን ለ 30 ደቂቃዎች ፃፍ 9. ከገቢህ 30% ቆጥብ
https://youtu.be/5qVhQsPip-o
https://youtu.be/zMo-cMjVnCQ
ውድቀትን መፍራት ከምንም ነገር በላይ ሰዎችን ከስኬት ወደኋላ ያደርጋል፡፡ ውድቀትን የሚፈሩ ከሆነ በጭራሽ ሊጀምሩ አይችሉም ፡፡ ስህተቶችን እንደ የሕይወት ተሞክሮ አካል አድርገው ማየት አለብን። ሁሉም ሰው ስህተት ይሠራል ፡፡ አንድ ሀብታም ሰው ይህን ያህል ገንዘብ ያገኘው እንዴት እንደሆነ ሲጠየቅ ምናልባት ከሌሎቹ ሰዎች የበለጠ ስህተቶችን ስለሠራሁ ሊሆን ይችላል ብሏል ፡፡ ታላላቅ ሥራ ፈጣሪዎች እና የዓለም ታላላቅ ኩባንያዎች ብዙ ስህተቶችን ያደርጋሉ ፡፡ ብዙ የስኬት ታሪኮች የመሞከር ፣ የመውደቅ ፣ እንደገና የመሞከር እና በመጨረሻም የስኬት ውጤቶች ናቸው። የመድኃኒት አምራች ኩባንያዎች ለበሽታዎች ፈውስ ለማግኘት ይሞክራሉ እናም ከብዙ ሙከራ፡ ስህተት እ…
ለውድ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን፥ እንኳን አደረሳችሁ። በዓሉ ሰላምንና ደስታን የምትጎናፀፉበት እንዲሆን ከልብ እንመኛለን፡፡ ዒድ ሙባረክ!
https://youtu.be/mAc1If091BM
https://youtu.be/TSOx5Ds4iug
✝✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጣላቁ የፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ✝✝
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @motivation_Ethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 6 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Motivation Ethiopia[MBN Entertainment]” (@motivation_Ethiopia), 132 subscribers as measured 6 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/motivation_Ethiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.