6 Aug 2026, 09:54 UTC57 views3 reactionsread 6 August 2026 ዛሬ በአያት ሴንተር!
የቆላስይስ ጥናት ከጀመርን አንድ ወር ሆኖናል። በእግዚአብሔር እርዳታ በቃሉ እየተሞገትን ነው። ባለፉት ሦስት ሳምንታት ቆላ 1:1-2 ላይ የተነጋገርን ሲሆን ዛሬ በሚኖረን ጊዜ በወንድማማች መዋደድ ጨዋታዎች እስካሁን ከሁለቱ ቁጥሮች በተነሱት ጥያቄዎች ላይ እንወያያለን።
የውይይት ጥያቄዎች!
➊ በቆላ 1:1 ጳውሎስ "የክርስቶስ ሐዋሪያ" ተብሏል፣ በዚህ ዘመን የክርስቶስ ሐዋሪያ (በቤተ ክርስቲያን የተሾመ) አይኖርም?
➋ በጥናት ጊዜያችን በቁ2 ላይ ስለሚገኙት ቁልፍ ቃሎች ስንነጋገር "ቅዱሳን" የሚለው የእግዚአብሔር ሕዝቡን የመለየት ሥራ (positional status) ሲሆን "የታመኑ" የሚለው ቃል ደግሞ የአማኙ የየእለት ሕይወት ጉዞ …
❤3
5 Aug 2026, 09:49 UTC77 views4 reactionsread 6 August 2026 "ፍቅር ምህረቱን የቀመሱቱ
ውበቱን ያዩ ሐዋሪያቱ
ለስሙ ኖረው መረጡ መሞት
የፍቅሩ ሆነው ሰማዕታት
ተነክተው በምህረቱ
ተነክተው በቸርነቱ....
ነክቷቸው ምህረቱ...
ነክቷቸው የዋህነቱ...
አቤት ትህትና አይ ቅንነት....
ሰው ያስተማረ ኖሮ በሕይወት"
------------
Join Us! & Share!!!
@metsihafuyinager
------------
ወደ ውስጥ፦ @adfontess
❤4
4 Aug 2026, 18:50 UTC86 viewsread 6 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZS9hm4qmYKr7o-bQoib/
4 Aug 2026, 17:51 UTC90 views2 reactionsread 6 August 2026 ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ምሽት በቲክቶክ ላይ የሚኖረን የይሁዳ መልእክት ጥናታችን ከተለመደው ሰዓት 30 ደቂቃዎችን አርፍዶ (3:30) የሚጀምር ይሆናል።
Join Us! & Share!!!
@metsihafuyinager
------------
ወደ ውስጥ፦ @adfontess
🙏2
4 Aug 2026, 08:25 UTC97 viewsread 6 August 2026 ዛሬ ምሽት በTiktok ገጻችን!
-------🔥------------
የይሁዳ መልእክት ጥናት! 📖
እለቱ፦ ማክሰኞ ምሽት
ሰዓቱ⏰፦ 3:00-4:30
ቤቱ፦ መጽሐፉ ይናገር
የጥናቱ ክፍል፦ ቁ22-23
ሁላችንም በመገኘት እናትርፍ!!
------------
Join Us! & Share!!!
@metsihafuyinager
------------
ወደ ውስጥ፦ @adfontess
1 Aug 2026, 20:12 UTC135 views3 reactionsread 6 August 2026 ኃያሉ እግዚአብሔር ከድኩሙ የሰው ልጅ ጋር ያደረገው የቃል ኪዳን ውልና ስምምነት! ለዘላለም ታማኙ አምላክ ለማይታመነው ሰው ታማኝነቱን ሊገልጥ "ባልታመን በዚህ ፈትኑኝ" ብሎ በእነርሱ ጫማ ወርዶ መጣ! ዓለማትን ደግፎ የያየዘውና ያጸናው እርሱ በሰፈር ቃል ኪዳን ውል ራሱን አሰረ። በእነርሱ ሜዳ ተገኘ፣ ራሱን ገደበ... ቃለ መሐላ ፈጸመ።
እግረ መንገዳችሁን የቲክቶክ አካውንታችንን ተቀላቀሉ!!!!
👇
https://vt.tiktok.com/ZS4BUbKox/
------------
Join Us! & Share!!!
@metsihafuyinager
------------
ወደ ውስጥ፦ @adfontess
❤2🔥1
1 Aug 2026, 07:53 UTC154 views5 reactionsread 6 August 2026 File
እግዚአብሔር ወዶናል! 🔥
በሌሎች መወደድ ለእኛ መሠረታዊ ነገር አይደለም። እግዚአብሔር ወዶናልና። የውስጣችን (የነፍሳያችን) የፍቅር ጥያቄ ተመልሷል። ፍቅርን ከውጭ ስንፈልግ የእግዚአብሔርን ፍቅር አናቃልልም። ይልቅ ግኑኝነታችን ሁሉ ይህን የርሱን ፍቅር የምንገልጥባቸው እንጂ የፍቅር ጥያቄአችንን (ረሃባችንን) የሚመለሱ አይደሉም።
የነፍስያችን ፍቅር ፍለጋ ጩኸት ምላሽ በእግዚአብሔር ዘላለማዊ ፍቅር ምላሽ አግኝቷል።
እግዚአብሔር ወዶናል!!! 🔥
------------
Join Us! & Share!!!
@metsihafuyinager
------------
ወደ ውስጥ፦ @adfontess
❤4🔥1
30 Jul 2026, 08:56 UTC162 views1 reactionsread 6 August 2026 ዛሬ ከሰዓት በአያት ሴንተር
-----🎻---------
የቆላስይስ መልእክት ጥናት
(የሚያስመሰግን ሕይወት)
ጳውሎስ ስለ ቆላይስይ አማኞች ያመሰግናል። ይህንንም እንዲያውቁለት ይፈልጋል። የምስጋናውም ሰበብ ስለነርሱ የሰማው መልካም ዜና እንደሆነ ክፍሉ ያትታል። በዛሬው ጥናታችን የቆላስይስ አማኞች የተሰጣቸውን ምስክርነት መሠረትና ይዘት ከመጽሐፉ እንመረምራለን።
-----------
⏰ ከ11:30-1:30
📍አያት ባቡር ጣቢያ ጋር
Ayat Shopping Mall 4th Flor
------------
Join Us! & Share!!!
@metsihafuyinager
------------
ወደ ውስጥ፦ @adfontess
🔥1
29 Jul 2026, 20:36 UTC157 views2 reactionsread 6 August 2026 መብዛት ከጥንትም የእግዚአብሔር ፕሮግራም ነበር። በዘፍ 1 "ብዙ ተባዙ" የተባለውና በዘፍ 12 ለአብርሃም "አበዛሃለሁ" የተባለው እንደሚገናኙ አስተውላችኋል?
ከቴሌቭዥን ፕሮግራማችን የተወሰደና በቲክቶክ አካውንታችን ከደቂቃዎች በፊት የተቀመጠ አጭር ቪዲዮ ይህን ይነግረናል። እግረ መንገድ ወደ ቲክቶካችንም ኑልን።
https://vt.tiktok.com/ZS4NWLgA5/
❤2
29 Jul 2026, 09:04 UTC167 views5 reactionsread 6 August 2026 ስለ እግዚአበሔር ስንናገር በተምሳሌትና ተዛምዶ ማውራታችን እሙን ነው። ጸኑ የማይናወጥ መሠረት መኾኑን ለመግለጽ ዐለት ብለነዋል። እረኛም ኾኖ ተመስሏል። በንስር ክንፍ እንደ ተሸከመን ተነግሮናል። እንደ እናት ርኁሩኀ መኾኑንም ተጽፎልናል። ምሳሌና ንጽጽሮቻችን ኹሉ ግን ሙሉ አይደሉም። እንዲያውም የሚያጎድሉት ይበዛል። ይኼን እውነት አጽዖኖት ሰጥቶ የሚያብራራው የምስራቃዊያኑ Apophatic theology ነው። ተገልጦና ተዘርዝሮ የማይዘለቀውን መለኮታዊ ምሥጢር በተቃርኖ በኩል ለማሳየት ይደክማል።
የሰው ልጆች ቋንቋና ንድፋዊ ክፍሎች (conceptual categories) መለኮትን ለማስተንተን ሽባ ስለሆኑ ከእኛ እጅግ መለየቱን በማጽናት ድብቅነቱን ደግሞም ምጡቀ…
❤5
28 Jul 2026, 18:12 UTC139 viewsread 6 August 2026 https://vt.tiktok.com/ZS9rwu8KDJ17d-oFXZR/
28 Jul 2026, 14:04 UTC163 views1 reactionsread 6 August 2026 ዛሬ ምሽት በTiktok ገጻችን!
---🔥---
የይሁዳ መልእክት ጥናት! 📖
እለቱ፦ ማክሰኞ ምሽት
ሰዓቱ⏰፦ 3:00-4:30
ቤቱ፦ መጽሐፉ ይናገር
የጥናቱ ክፍል፦ ቁ20-21
ሁላችሁም በመገኘት እናትርፍ!!
------------
Join Us! & Share!!!
@metsihafuyinager
------------
ወደ ውስጥ፦ @adfontess
❤1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @metsihafuyinager. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.