2 Aug 2026, 08:59 UTC13 viewsread 20 August 2026 Forwarded from @Falcon_Tradescom
🔥 ለTrader-ዎች የተዘጋጀ ልዩ ዕድል ከ Acid Capitals! 🎁
Acid Capitals የቴሌግራም ቻናላቸውን ለ20 ሰው Join ላስደረገ $10,000 (10k) 1st Evaluation Account በነፃ እየሰጠ ይገኛል!
ይህንን ዕድል ለማግኘት እነዚህን 3 ቀላል ደረጃዎች ይከተሉ፡
🔹 ደረጃ 1፡ በቦቱ ሊንክ ገብተው ቻናሉን ይቀላቀሉ (Join ያድርጉ)
👉 https://t.me/Acidcapitals_bot?start=ref_1829042715
🔹 ደረጃ 2፡ ተመልሰው በመግባት ✅ I've Subscribed የምትለዋን ይጫኑ
🔹 ደረጃ 3፡ በዌብሳይቱ ላይ ይመዝገቡ
🌐 https://acidcapitals.com/checkout?ref=NM4H8RM8
⚡️ ፈጥነው ተመዝግበው የ…
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
21 Jul 2026, 18:27 UTC20 viewsread 20 August 2026 Forwarded from @Falcon_TradescomPhoto
ታላቅ የምስራች Capital ላጠራችሁ Trade-ሮች በመሉ❗️
🚨 ነፃ $1,000 (1K) BRIGHTFUNDED ACCOUNT! 🚨
🔥 በፍጥነት ይውሰዱ — እንዳያመልጥዎ!🔥
BrightFunded ነፃ $1,000 አካውንት እየሰጠ ይገኛል። ምንም የሚከብድ ነገር የለውም፤ ጥቂት ቀላል ደረጃዎችን በመከተል ብቻ Claim ማድረግ ትችላላችሁ!
👇 ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:
👉 http://brightfunded.com/a/ZHGBqampQI-aRg3yXubQTQ
📌 አካውንቱን ለማግኘት የሚከተሉትን steps ይከተሉ፦
1️⃣ Register — አካውንት ይመዝገቡ
2️⃣ Verify Email— ኢሜይልዎን ያረጋግጡ
3️⃣ Sign In— ወደ አካውንትዎ ይግቡ
4️⃣ Verify Whats…
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
24 Apr 2026, 07:45 UTC50 viewsread 20 August 2026 File
Video ለማውረድ የድሮውን VidMate App ያጣችሁ በዚህ ማውረድ ትችሉታላችሁ።
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
29 Mar 2026, 19:50 UTC61 viewsread 20 August 2026 Photo
የመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎችን ማወቅና በአግባቡ መጠቀም
አዘጋጅ፦ ዶክተር መለሰ ወጉ
ዛሬ የምጠቁማችኹ ይኼንን አስደናቂ መጽሐፍ ነው። ዶክተር መለሰ ወጉ አማኞች ከመንፈስ ቅዱስ የተቀበሉትን የጸጋ ስጦታ እንዲያውቁና በአግባቡ እንዲጠቀሙ ለመርዳት የደከሙበት መጽሐፍ ነው።
ይኼ መጽሐፍ የሚመልሳቸው ጥያቄዎች፦
1. የመንፈስ ቅዱስ ስጦታችንን ማወቅ ጥቅሙ ምንድን ነው? ባናውቀው ጉዳቱስ?
2. መንፈስ ቅዱስ በአማኞች የሚሠራው ሥራ ምንድን ነው?
3. የመንፈስ ቅዱስ ስጦታችንን እንዴት ማወቅ እንችላለን?
4. በንግግር የሚገለጡ የጸጋ ስጦታዎች ማለትም በጥበብ መናገር፣ በዕውቀት መናገር፣ በልሳን መናገርና መተርጎም፣ ትንቢት መናገር፣ ወንጌል መስበክ፣ ማስተማርና …
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
8 Feb 2026, 05:18 UTC68 views0 reactionsread 20 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
6 Feb 2026, 14:48 UTC85 viewsread 20 August 2026 Photo
📚 አዲስ መጽሐፍ - "ጽድቅ በእምነት"
📌 የመጽሐፉ ርዕስ፦ ጽድቅ በእምነት (የሮሜ መጽሐፍ ጥናት)
✍️ ደራሲ፦ አድያምሰገድ ወልደማርያም
📖 ዘውግ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት / መንፈሳዊ
🔍 ስለ መጽሐፉ በአጭሩ፦
ይህ መጽሐፍ በክርስቲያናዊ ሕይወት ውስጥ እጅግ መሠረታዊ የሆነውን "በእምነት መጽደቅ" የሚለውን ምስጢር በሰፊው ይተነትናል። የሮሜ መጽሐፍን ጥንካሬና ይዘት በቀላል ቋንቋ የሚያስረዳ፣ ለግል ጥናትም ሆነ ለቡድን ውይይት የሚሆን ድንቅ መጽሐፍ ነው።
✨ ለምን ያነቡታል?
የእግዚአብሔርን ጽድቅ ጥልቀት ለመረዳት።
ከሕግ ሥራ ይልቅ በእምነት የሚገኘውን ሰላም ለመለማመድ።
ጥንካሬ የሚሰጥ መንፈሳዊ እውቀት ለመቅሰም::
🎁 ነገ በ PDF ይጠብቁን!
ይ…
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
2 Feb 2026, 14:44 UTC68 viewsread 20 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
2 Feb 2026, 10:00 UTC68 viewsread 20 August 2026 የአጥቢያዎ ቤተ መጽሐፍትን በቤትዎ ያግኙ! 📖🙏
ለጥናትም ሆነ ለጸሎት የሚፈልጓቸውን መንፈሳዊ መጻሕፍት ማግኘት አዳጋች ሆኖብዎታል? እኛ ጋር ሁሉም አለ!
✅ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፦
🔹 ከሌዘር የተሰሩ ማራኪ መጽሐፍ ቅዱሶች።
🔹 አዳዲስና ነባር የመጽሐፍ ቅዱስ ማብራሪያዎች።
🔹 ማንኛውንም አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ መጽሐፍ አፈላልጎ ማድረስ።
▶️ ከአዲስ አበባ እስከ ክፍለ ሀገር በታማኝነት እናደርሳለን። ርቀት አይገድበንም!
📩 ለማዘዝ፦ @Metsihaf_Adrash
📞 ስልክ፦ +251917768446
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
2 Feb 2026, 05:57 UTC62 viewsread 20 August 2026 ✨ እንኳን ወደ "መጽሐፍ አፈላላጊና አድራሽ" በደህና መጡ! ✨
ከዛሬ ጀምሮ ይህ ቻናል ሙሉ በሙሉ እናንተ የፈለጋችሁትን መጽሐፍ በታማኝነት ወደ መጣችሁበት ቦታ የምናደርስበት ይሆናል።
📚 አገልግሎቶቻችን፦
ፈልገው ያጧቸውን መጽሐፍት ከአዲስ አበባ መፈለግ።
መጽሐፍትን ገዝቶ በፖስታ ወይም በአውቶቡስ መላክ።
አዳዲስና ተፈላጊ መጽሐፍትን ማስተዋወቅ።
🚀 ይህ ቻናል ለውጥ እያደረገ ነው! አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን። የፈለጉትን መጽሐፍ ስም አሁኑኑ በ @Metsihaf_Adrash ይላኩልን።
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
2 Feb 2026, 05:46 UTC65 views1 reactionsread 20 August 2026 እንኳን ወደ "መጽሐፍ አፈላላጊና አድራሽ" በደህና መጡ! 📚✨
መጽሐፍ የነፍስ ምግብ፣ የዕውቀት ምንጭ ነው።
📢 የሚፈልጉትን መጽሐፍ ይዘዙን! 📚
በቻናላችን ላይ ከምንለጥፋቸው መጽሐፍት በተጨማሪ፣ እናንተ በግል የምትፈልጓቸው መጽሐፍት ካሉ እኛ ጋር ማዘዝ ትችላላችሁ።
እንዴት ማዘዝ ይቻላል?
የሚፈልጉትን መጽሐፍ ስም ወይም ፎቶ በውስጥ መስመር ይላኩልን።
እኛ መጽሐፉ ገበያ ላይ መኖሩን አረጋግጠን ዋጋውን እንነግርዎታለን።
ክፍያውን እንደፈጸሙ፣ ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እንልካለን።
የአገልግሎታችን ጥቅሞች፦
✨ መጽሐፍ ፍለጋ እንግልትና ድካም ይቀንሳሉ።
✨ ክፍለ ሀገር ድረስ መጽሐፍትን በታማኝነት እናቀርባለን። በተለይ ቦንጋና አከባቢ ።
…
❤1
Signed ●▬▬๑▅▆▇█۩Ashagre۩۩Alemayehu۩█▇▆▅●▬▬๑
Channel created
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @metsihaf_adrash. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.