ሰው እንዲ ሲገደል ፤ ሰው እንዲህ ሲቀበር አያሳዝንም ወይ ፤ ባዳ ሲሆን በሀገር ✍️DaDa 💚ክብሩን💛በብሄር❤️አታሳንሱ😭 @cokabu #ዳዳ_coffee @ilovegitem
Signed D_a_D_a 🎱

Channel
@melkam_sera
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
247subscribers
-9 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001477346823 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @melkam_sera |
| Created | Between 1 April 2019 and 9 March 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 16 November 2026 |
| Measurements held | 11 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 16 November 2026 |
| On Telegram | t.me/melkam_sera |
Memes & entertainment — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 23 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 95% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 16 Nov 2026, 18:21 | 247 | -2 |
| 6 Nov 2026, 07:55 | 249 | -2 |
| 15 Oct 2026, 03:30 | 251 | +1 |
| 8 Oct 2026, 19:37 | 250 | -2 |
| 7 Sept 2026, 04:39 | 252 | +1 |
| 28 Aug 2026, 18:14 | 251 | -2 |
| 21 Aug 2026, 04:43 | 253 | -1 |
| 14 Aug 2026, 07:47 | 254 | -1 |
| 7 Aug 2026, 09:53 | 255 | -1 |
| 7 Aug 2026, 02:02 | 256 | no change |
| 6 Aug 2026, 15:55 | 256 | first reading |
20 posts held, back to 9 March 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 26 June 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ሰው እንዲ ሲገደል ፤ ሰው እንዲህ ሲቀበር አያሳዝንም ወይ ፤ ባዳ ሲሆን በሀገር ✍️DaDa 💚ክብሩን💛በብሄር❤️አታሳንሱ😭 @cokabu #ዳዳ_coffee @ilovegitem
Signed D_a_D_a 🎱
የሁለት ሸንበቆ ትግል በአንድ መንደር ሁለት ሸንበቆዎች ሰማይን ቀድመው ለመንካት ይፎካከራሉ ሁለቱም በየፊናቸው መንጠራራት ጀመሩ በዚህ ጊዜ ነፋስ ይመጣና ያወዛውዛቸዋል እነሱም በተቻላቸው መጠን በተናጥል የንፋሱን ሀይል አለፉት ከዛም እርስ በእርሳቸው አየህ እኔ እንዲህ ነኝ እያሉ ይኮፈሱም ጀመር በሌላ ቀን ነፋስ አቧራ እያገሳ እየገሰገሰ መጣ ያገኘውን ነገር ሁሉ አቧራ አለበሰ በዚህም እነዛ ሸንበቆዎች አጎንብሰው የእኔ አቧራ ከአንተ ይሻላል ይባባሉ ጀመር ዝናብም መጣ አጠባቸው አዲስም ፀሀይ በወጣ ጊዜ ፀሀይን የእኔ ናት የእኔ ናት ይባባሉ ጀመር በዚያን ሰአት አንድ ሰው የሚባል ፍጡር መጣና ቅጠላቸውን መልምሎ በአንድላይ አሰራቸው የረ ተወን ቢሉትም ሊሰማቸው አ…
Signed M@rth@ hailu
ነህ ከተባልክ ..... በቃ ነህ!! «ዘውድአለም ታደሰ» መፅሃፍ ቅዱስ ሳነብ ከሚያስገርሙኝ ሰዎች መሃከል አንዱ ሐዋርያው ጴጥሮስ ነው። ብዙዎቻችን ጴጥሮስ ሲባል የሚመጣልን ክህደቱ እንጂ ሐዋርያቱ ሁሉ ኢየሱስን ጥለው ሲጠፉ ብቻውን በድፍረት እንደተከተለው አይደለም። ብዙዎቻችን በባህር ላይ ሲራመድ መስጠሙን እንጂ ሐዋርያቱ ሁሉ ጎመን በጤና ብለው ጀልባዋ ላይ መቆየትን ሲመርጡ እሱ ግን ጌታውን አምኖ ጥቂትም ቢሆን በእምነት ውሃው ላይ መራመዱን አናስብም። ወዳጄ ..... ሰው እንዲሁ ነው። ከተራራው ላይ መንሸራተትህን እንጂ ተራራው ጫፍ ላይ ለመድረስ የከፈልከውን መስዋእትነት አያይም። ኢየሱስ ግን መች እንደሰው ያያል? የሆነ ቀን “ስምኦን” አለው። "አቤት" አለ…
Signed DaDa 🎱
መፀለይ መፍትሔ ነው መልካም መልካሙን እናስብ @melkam_sera Join @ilovegetim
Signed DaDa 🎱
ፀሎት የማይሽረው ::::::::::::::::::::::::::::::: ሀገርማ አለኝ - ሁሉም የሚመኛት በፍቅሯ ህይወቶች - የሚገበሩላት ውብ ተፈጥሮዋ - መንፈስ የሚያረካ በየትኛውም ሀገር - ፍፁም ማተለካ አለቺኝ ሀገሬ - አለቺኝ ኢትዮጵያ የቅርብን ሳይሆን - የሩቁን ማያ በቅዱሱ መፃፍ - ስሟ የሚጠራ ለተሰደዱትም - ልቧ የሚራራ ሊያርዷት የሚመኙ - ልክ እንደ በሬ እሷ ናት እናቴ - እሷ ናት ሀገሬ ሚሊዮኖች አብረዋት - ቆመው ሚፀልዩ ሺ ትርክት ቢነገር - የማይለያዩ ትንሽ ሴጣኖች - እረፍት ቢነሷትም ፀሎት የማይሽረው _ ችግር የላትም #ዳዳ_coffee @cokabu
Signed DaDa 🎱
ዘረኛ ከሆንክ የአለማችን እረካሹ ሰው አንተ ነህ .................... ♨ስትቀርበው ለራቀ #አትጨነቅ #ምክንያቱም:- ውድ ነገር ያለቦታው ርካሽ ነውና፥ ♨ሥታምነው ለከዳህ አትጨነቅ #ምክንያቱም:-ታማኝ በመሆንህ አሸንፈሃልና፥ ♨ሥትፈልገው ባጣኽው ነገር #አትጨነቅ #ምክንያቱም:-እሱ አንተን ሲፈልግ ታገኘዋለህና፥ ♨ሥትወደው ለጠላህ #አትጨነቅ #ምክንያቱም:-ሥንት ምርጥ ሠዎች አንተን የሚወዱ አሉና፥ ♨ሥላልሆነው ነገር #አትጨነቅ #ምክንያቱም:-ገና ከዚህ በኋላ የሚሆኑ ነገሮች አሉና፥ ♨አጣዋለሁ ብለህ ያላሠብከውን ብታጣ #አትጨነቅ #ምክንያቱም:-አገኘዋለሁ ብለህ ያላሠብከውን ታገኘዋለህና፥ ♨ያሠብከው ሳይሆን ቢቀር #አትጨነቅ #…
Signed DaDa 🎱
♨ ትልቁ ጀግንነት ➖➖➖ #ትእግስት ♨ትልቁ ስልጣን ➖➖➖ እራስን መግዛት ♨ትልቁ ስብእና ➖➖➖ #መልካምነት ♨ትልቁ ማንነት➖➖➖ ታማኝነት ♨ትልቁ ድህነት ➖➖➖ #እውቀት ማጣት ♨ትልቁ ድክመት ➖➖➖ለገንዘብ መገዛት ♨ትልቁ ስልጣኔ ➖➖➖#መረዳዳት 👉 ትልቁ በሽታ ➖➖➖ ሁሉንም አውቃለሁ 👉 ትልቁ ስጦታ ➖➖➖ #ፍቅር 👉 ትልቁ ሀብት ➖➖➖እምነት 👉 ትልቁ ጭንቀት ➖➖➖#ምን__ይሉኛል @melkam_sera
Signed DaDa 🎱
💦💦💦ያንቺ ወይም ያንተ እድግት💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦 ባንተ ውስጥ ያንተን እድገት የሚቃወም ጭራቅ አለ፡፡ከድህነት እንድታመልጥ አይፈልግም፡፡ ከመጥፎ ጓደኞችህ ስትሸሽ ያመዋል፡፡ከሱስ ስትርቅ ይጨንቀዋል፡፡ ፍላጎቱ ለጊዛዊ ደስታ ጊዜና ሐይልህን በከንቱ እንድታባክን ነው፡፡ ••• በተለይ አዲስ ነገር ስትሞክር ይንጫጫል፡፡ "ይህን ማድረግ አደጋ አለው!! ጎመን በጤና! ዋ! ትከስራለህ !ይሳቅብሃል!!" በማለት አዛኝ መስሎ እንደ ሐውልት ያስቆምሃል፡፡ በጊዜ ሂደትም ወደኃላ ጎትቶ ይጥልሃል፡፡ በገዛ ራስህ ህይወት አቅም ታጣለህ፡፡ እሱ ንጉስ አንተ ባርያ ትሆናለህ። ••• ባርነት አልሰለቸህም? የራስህ ህይወት ንጉስ መሆን አላመማረህም? ከጭራቁ እስር ቤት ነጻ መውጣ…
Signed M@rth@ hailu
ከአስተሳሰብህ ከተጣመምክ በስራህ ቀጥ ማለት አትችልም! ቀናነት ቀና ያለ አስተሳሰብ ውጤት ነው፡፡ ቅንነት በተንኮል ያልታጠፈ፣ በምቀኝነት ያልተቆለመመ፣ በራስወዳድነት ያልተንጋደደ ሃሳብና ምግባር ነው፡፡ የተንጋደደ ማንነት ቀጥ ያለ ሰውነትን አያስገኝም፡፡ ገዳዳ አስተሳሰብ ሕይወትን ያንጋድዳል፡፡ አንዴ ከአስተሳሰብህ ከተጣመምክ በስራህ መቼም ቢሆን ቀጥም ቀናም አትልም፡፡ የጎበጠ ማንነት፣ አንገት የደፋ ሕሊና ቀጥ ብሎ መቆም አይችልም፡፡ በሌሎች የሚዘወር ጭንቅላት የራሱ መሪ የለውም፡፡ በትንሹ ተፈትኖ የወደቅ በትልቁ ሊታመን አይችልም፡፡ ሲያስብ የተሳሳተ ምግባሩም ሆነ ተግባሩ የተሳሳተ ነው የሚሆነው፡፡ ሰው የዘራውን ያንኑ ነውና የሚያጭደው! ታላቁ የጥበብ ሰው…
Signed M@rth@ hailu
💚 የልብህን ቁስል ትተው የደረትህን ንቅሳት ያደንቃሉ፤ ጫማ ስለሌለህ እግርህ አይታይም ፤ የጭንቅላትህን ዋጋ በኮፍያክ ይተምኑሀል ፤ መከራ ተሸክሞ ሲኖር ያላዩት ትከሻ ኮት ሲለብስ ያጨበጭቡለታል፤ ታሪክህን ጨርቅህ ላይ ስምህን ልብስህ ላይ ለማንበብ ይሽቀዳደማሉ። 💛እኔ ትንሽነቴን አልረሳም ማወቄም አያመፃድቀኝም ።ጀግና ማለት ታግሎ የጣለ ሣይሆን ታግሎ ያለፈ ነው። ሁሌም ቢሆን እራስህን ተመልከት። የምትወድቀው ሌላውን ለመጣል የሞከርክ ቀን ነው። ልትጥለው የሞከርከው ሰው ግን ገልብጦህ ከላይ ሆኖ ታገኘዋለህ። ❤️ሁሉንም በገንዘብ እገዛዋለው ብለህ አታስብ በገንዘብ የምትገዛው ርካሹን ነገር እንጂ ውድ ነገሮች የዋጋ ተመን የላቸውም።🙏 ው…
Signed DaDa 🎱
😭ህይወት😭 “ሌሎችን ዋጋ አናስከፍል” በትልቅ ሞል ውስጥ ካለ በአንዱ ሱቅ እየተዘዋወርኩ ነበር ፡፡ የሱቁ ገንዘብ ተቀባይ ከአንድ ትንሽ ልጅ ጋር ሲከራከሩ አየሁ ፡፡ ልጁ 5 ወይም 6 ዓመት ቢሆን ነው ፡፡ ገንዘብ ተቀባዩ “አዝናለሁ ፣ ይህን አሻንጉሊት ለመግዛት በቂ ገንዘብ የለህም” አለ ፡፡ ከዛ ትንሹ ልጅ ወደ እኔ ዞሮ “አባባ ፣ እባክህ የያዝኩት ገንዘብ በቂ ሰልመሆኑ እይና እስኪ ለገንዘብ ተቀባዩ ንገርልኝ” ሲል ጠየቀኝ ፡፡ የእርሱን ገንዘብ ቆጥሬ ስጨርስ መለሰልኩለትና “የኔ ልጅ አሻንጉሊቱን ለመግዛት በቂ የሆነ ገንዘብ የለህም” አልኩት ፡፡ ትንሹ ልጅ አሁንም አሻንጉሊቱን በእጁ ይዞ ነበር ፡፡ ይህን አሻንጉሊት ለማን ገዝቶ ሊሰጥ እንደሚፈልግ ጠየቅ…
Signed DaDa 🎱
Photo, posted without a caption
Signed DaDa 🎱
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @melkam_sera. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
@melkam_sera named 3 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 16 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“መልካም ስራ 😉” (@melkam_sera), 247 subscribers as measured 16 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/melkam_sera.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.