7 Wаys То mаkе mоnеу in ТеIеgrаm💸 https://cutt.ly/AerZRaU0

Channel
24 media 🎙⏯⏸
@media24m
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
63subscribers
-2 since we began measuring on 10 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001926655187 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @media24m |
| Created | Between 1 April 2023 and 31 October 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/media24m |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 20:16 | 63 | -2 |
| 11 Aug 2026, 00:08 | 65 | no change |
| 10 Aug 2026, 13:33 | 65 | first reading |
Engagement
12 posts held, back to 29 April 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 18 May 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
وَلَنَبْلُوَنَّكُمْ حَتَّىٰ نَعْلَمَ الْمُجَاهِدِينَ مِنكُمْ وَالصَّابِرِينَ وَنَبْلُوَ أَخْبَارَكُمْ(محمد 31) ከእናንተም ታጋዮቹንና ታጋሾቹን እስከምናውቅ፣ ወሬዎቻችሁንም እስከምንገልጽ ድረስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ዛሬን ግድ የለም እንታገስ🌸 📿🌺ሰለዋት የበዛበት ኸሚስ ይሁንልን🌺📿 ﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
فَلَا تَعْلَمُ نَفْسٌ مَّا أُخْفِيَ لَهُم مِّن قُرَّةِ أَعْيُنٍ جَزَاءً بِمَا كَانُوا يَعْمَلُونَ(السجدة 17) ይሠሩትም በነበሩት ለመመንዳት ከዓይኖች መርጊያ ለእነርሱ የተደበቀላቸውን (ጸጋ) ማንኛይቱም ነፍስ አታውቅም፡፡ 🌸🌸ውብ ማክሰኞ🌸🌸
قُلِ اللَّهُمَّ مَالِكَ الْمُلْكِ تُؤْتِي الْمُلْكَ مَن تَشَاءُ وَتَنزِعُ الْمُلْكَ مِمَّن تَشَاءُ وَتُعِزُّ مَن تَشَاءُ وَتُذِلُّ مَن تَشَاءُ ۖ بِيَدِكَ الْخَيْرُ ۖ إِنَّكَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ(ال عمران 26) (ሙሐመድ ሆይ!) በል፡- «የንግስና ባለቤት የኾንክ አላህ ሆይ! ለምትሻው ሰው ንግሥናን ትሰጣለህ፡፡ ከምትሻውም ሰው ንግሥናን ትገፍፋለህ፡፡ የምትሻውንም ሰው ታልቃለህ፡፡ የምትሻውንም ሰው ታዋርዳለህ፡፡ መልካም ነገር ሁሉ በእጅህ (በችሎታህ) ነው፤ አንተ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነህና፡፡» 🌸መልካም ሳምንት 🌸
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ وَقُولُوا قَوْلًا سَدِيدًا(الأحزاب 70) እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፡፡ ትክክለኛንም ንግግር ተናገሩ፡፡ 🌸🌸ሸጋ ቅዳሜ🌸🌸
2 Days left ወዶ ዘማች የተምሳሌታዊ ወጣት እንቅስቃሴ Join Us on Telegram : https://t.me/+Er4QORXo6EIyMjlk Follow us on FB, TikTok and YouTube @ WedoZemach Share Share Share
አላህ የሻለት በምንም ነገር ላይ ቻይ ያደርገዋል ታድለህ አቦ👋 ምንም አይነት ስጦታ ሊሰጥህ ይችላል ።እስልምና ግን ከደም ከስጋህ በላይ ዉድ ነው ።እስልምናን ከመሰጠት በላይ መታደልም መሸለምም የለም አስበዉ ገርቶልህ አላህ ወደ እስልምና አስገብቶህ የአላህን ቃል ቁርአን በ18 ቀን ዉስጥ ማህተም ማለት እኔ የትነዉ ያለሁት ብዬ እራሴን ለመጠየቅ እገደዳለዉ ወላሂ ማሻአላህ አላህ ያፅናህ❗ https://t.me/jebelmedia1
አላህ ያውቃል https://t.me/jebelmedia1 🔊 muaz kamil
የአላህ በዝናብ ምክንያት ከሚመጡ አደጋዎች አንተ ጠብቃን!! የጥንቃቄ መልእክት! ሰሞኑን የጎርፍ አደጋ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰተ ይገኛል ፤ በንብረትና በሰው ህይወት ላይም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ መሆኑን ከተለያዩ ሚዲያዎች መረጃዎችን እያተዩ ይገኛሉ ። አብዛኛቹ የንብረትና የህይወት መጥፋት ጉዳቶች ደግሞ ከተሞች ላይ የተስተዋሉ ናቸው። በመሆኑ ሁላችንም በያለንባቸው የዞናችን ከተሞች ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በማሳተፍ እና የማፋሰሻ ቦታዎችን ችግሮች በመለየትና በልዩ መልኩ የሁኔታ ግምገማ በማድረግ የማፅዳትና የመከላከል ተግባሩን በአፋጣኝ በዘመቻ ማከናወን ቢቻል ችግሩን ማስቀረት ባይቻል እንኳን መቀነስ የሚቻል ስለ መሰለኝ በአጭሩ ይችን ለማለት ወደድኩ…
አንድ ወንድማችን በካንሰር በሽታ እየተሰቃዬ ለሚገኘው ወንድም አሚር ጀማል የ100,000 ብር ሶደቃ ሰጥቷል። አላህ ይቀበለው። እስኪ እናንተም ዱዓእ አድርጉለት። ለሌሎችም ጭምር! አነሰ በዛ ሳትሉ አላህ ያገራላችሁን ያክል በመሰደቅ ይህን ጊዜ የማይሰጥ አሰቃቂ በሽታ በአላህ እገዛ ከወንድማችን እናስወግደው። በርቱ! ካወጣችሁት በላይ አላህ ይተካችሁ፤ ከጀሀነም ቅጣት መጠበቂያ ያድርግላችሁ። √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed አላህ እናንተንም፣ ቤተሰባችሁንም፣ ወዳጅ ዘመዳችሁንም ከእንዲህ አይነት መጥፎ በሽታ ይጠብቅ…
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን በማህከላዊ ክልል በሀዲያ ዞን የደረሰ አሳዛኝ አደጋ😥 ለወሊድ ወደ ሀኪም ቤት የምትሄድን እናት ይዞ ሲጓዝ የነበረ ባጃጅ ከተቃራኒ አቅጣጫ ሲመጣ ከነበረ ተሽከርካሪ ተጋጭቶ ሶስት የአንድ ቤተሰብ አባላት(ምጥ ላይ የነበረችዋን እናት ጨምሮ) እና አንድ ጎረቤታቸው ሞተዋል። ዱኒያን ለመቀላቀል ምናልባትም ሰዓታት የቀሩት ህፃን ነበር እናት ሆድ ላይ አላህ ያለው ሆኖ ከእናቱ ሆድ ሳይወጣ ሁለቱም ሞተዋል። እንዲህ ናት ዱኒያ... الله መጨረሻችን ያሳምረው። https://t.me/jebelmedia1
⛳️ የሚመረውን ወይን 🍇 ለረሱላችን (ሰዐወ)😊 https://t.me/jebelmedia1 🔊 muaz kamil
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @media24m. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“24 media 🎙⏯⏸” (@media24m), 63 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/media24m.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.