31 May 2024, 21:04 UTC408 views1 reactionsread 7 August 2026 "መንፈስ ህይወታችን ሆነልን😊
ሁላችንም ስለ ዞምቢዎች ሰምተናል ወይ ደግሞ ፊልሙን እራሱ አይተናል ብዬ እገምታለው። በነገራችን ላይ ዞምቢ ፊልም... አይ እኔ ምንም አልልም።😁 እሺ በቃ ወደ ሀሳባችን እንመለስ የእኔን ሌላ ቀን እናጣራለን። እና ብዙውን ጊዜ በየቦታው የሚኖሩ መንፈስ የወሰዳቸው ሙታን ሰዎች ናቸው።
ገብቶሃል? ከእንግዲህ በኋላ ማንነታቸው ሳይሆን፣ በሰውነታቸው የሚሰራው እርኩሳን መናፍስት ሆኖአል። እርኩሳን መናፍስት ከሙታን ተለይተው ተነሡላቸው፤ ይሄም የእነርሱን ሀሳብና ተንኮላቸውን ያስፈጽሙ ዘንድ ነው። አሁን የዞምቢዎችን ጽንሰ-ሀሳብ ምን ብዬ እንደምጠራው ታውቃላችሁ?
"የውሸት አይነት የኢየሱስ ትንሳኤ” ብዬ።
አዎ የክርስቶስን ትንሳኤ ኮር…
❤1
Signed KATH
23 Mar 2024, 16:50 UTC474 viewsread 7 August 2026 Photo
“መንፈስ ቅዱስን ቀርቦ በሚገባ ያወቀ ሰው ሁልጊዜ ኢየሱስን በአንደበቱ ላይ ከፍ ከፍ ማድረግ ይቀናዋል። መንፈስ ቅዱስን ስታውቁት፣ በውስጣችሁ ሆኖ እግዚአብሔር አብንና ወልድን ማክበር ይጀምራል። ታስቦቦት የሚደረግ ሜካኒካላዊ የሃይማኖት ልምምድ አይደለም። ቅጽበታዊ የሆነ የመለኮት አሰራር ነው። በአጭር ቃል መንፈስ ቅዱስን በሚገባ ያወቀ ሰው ብቻ ነው ኢየሱስን በህይወቱ ከፍ ከፍ ማድረግ የሚችለው። በተግባርም ቢሆን እንደምናየው ሰው በውስጡ የተሞላውን ነገር ብቻ ነው ማንጸባረቅ የሚችለው።
-ፓስተር ቤኒ ሂን
@mastewal_tbeb
Signed KATH
22 Mar 2024, 17:05 UTC349 viewsread 7 August 2026 “በጭንቀት ጊዜ ማመስገን ማለት በሁኔታዎቻችን ደስ ይለናል ማለት አይደለም፤ “በእምነት አይኖች አሁን ያለንን ችግር አሻግረን ማየት እንችላለን ማለት ነው። “ 🙏🏼❤️
@mastewal_tbeb
Signed KATH
18 Mar 2024, 19:53 UTC352 viewsread 7 August 2026 #ለክርስቶስ_አካል_መጸለይ_የተለየ_ነገር_ነው። እውነት!
#የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ከእኛ ሲወጣ ይሰማል። የመንፈስ ቅዱስ ስሜት ይሰማሃል፣ በጣም ጥልቅ በሆነ ስሜት በአንተ ውስጥ እያቃሰተህ ይሰማል።
"እውነት እላችኋለሁ፣ ይህ ማቃሰት በጣም ጣፋጭ ነው።
ምክንያቱም አንተ የዓለምን ክብደት ተሸክመህ ነው ያለህው ግን...በተመሳሳይ ጊዜ ሸክሞች ከአንተ ይወሰዳሉ።
#መንፈስ ቅዱስ ውስጥህ ሲቃትት “ሰዎች የገቡበትን የጨለማ ግዛቶች፣ የአይን አለመብራት ስታይ ከዚህ በላይ ያስለቅሱሃል።
#መንፈስ ቅዱስ ስለ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ማስተዋል ግንዛቤዎች እንዲኖሩን ዓይኖቻችንን ይከፍታል። በቤተክርስቲያን "በአካሉ የጌታን ፍጹም ፈቃድ ይገልጣል።
#የመንፈስ ቅዱስ መነቃ…
Signed KATH
14 Mar 2024, 20:01 UTC292 views2 reactionsread 7 August 2026 #እግዚአብሔር የሁሉ አባት ነው። እርሱ የሁሉ ምንጭ ነው። ወገን ሁሉ፣ ዘር፣ መንግሥታት፣ ነገዶች፣ ምላሶች ሁሉ የእርሱ ናቸው፤ እነዚህ ሁሉ ምንጫቸውን በእርሱ ውስጥ ያገኛሉ!
ለዚህ ነው እርሱ የሁሉ አባት የሆነው።
ኤፌሶን 3:15 "from whom his whole family in heaven and on earth derives its name.
#እርሱ የአባትና የልጅ ሁሉ ፍጹም አባት ነው፤ ሕዝብ ሁሉ በአባቱ ዘንድ ምንጩን ያገኛል ማለት ነው። ግን ግን በሚያሳዝን ሁኔታ ሁሉም የእርሱ ልጆች አይደሉም።
#የእግዚአብሔር ልጆች በተቀበሉት በክርስቶስ ወንጌል ያደጉ ናቸው (የተገለጡ) ናቸው።
ኤፌሶን 1:5፤ "በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእ…
❤1👍1
Signed KATH
20 Sept 2023, 15:45 UTC521 viewsread 7 August 2026 “እርሱ እረኛህ ከሆነ፥ "እምነትን ሊያስተምርህ ለሌላ አሳልፎ ይሰጣል ብለህ ታስባለህ?
"እርሱ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ከመራህ፥ “መከራ ከእርሱ ዘንድ ስለ ምን የሚመጣ ይመስልሃል?
"እርሱ በለመለመ መስክ ካሳደረህ፥ "እንድትታዘዘው ሰላምህን የሚነሳህ ለምን ይመስልሃል?
"እርሱ ነፍስህን ከመለሳት፥ "በአንተ ውስጥ የውግዘት ድምፅ የሆነ ለምን ይመስልሃል?
"እርሱ ወደ ጽድቅ መንገድ ከመራህ፥ "ፈተናን የሚያመጣ ለምን ይመስልሃል?
ቸርነትህና ምህረትህ በህይወትህ ዘመን ሁሉ ይከተሉሃል፥ "ታዲያ ችግር ውስጥ እንድትሆን የእግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ እያል ለምን ይመስልሃል?
እምነትህን ለማጠናከር? አይ "እምነት ቃሉን በመስማት እንጂ በመከራ አይደለም።
ታማኝነ…
Signed KATH
10 Sept 2023, 13:16 UTC375 viewsread 7 August 2026 "ከህልውናው ሰፊ የፍቅር ጥምረት ይወጣል - ኢየሱስ ታላቅ ወንድማችን የርህራሄ ብርሃን ሆኖ ቆሟል"
የዚህን እውነት ክብር ስናስብ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ደግሞ ታላቅ ወንድማችን እንደሆነ በማወቅ ውስጥ መፍትሔ እናገኛለን።
"እርሱ የሞትን ጉዞ ተጉዞ፣የሰው ልጅ ስሜት ይሰማዋል የልባችንን ጥልቅ ይረዳል ።
በእያንዳንዱ ርህራሄ፣ በእያንዳንዱ ፈውስ፣ በእያንዳንዱ የጥበብ ቃል፣ ኢየሱስ ለእኛ የለውን ወሰን የሌለውን ፍቅር ያስረዳል።
"እርሱ ሕይወቱ ሁላችንንም አንድ የሚያደርገን መለኮታዊ ግንኙነት ሕያው ምስክር ነው ።
"እርሱ የእግዚአብሔር ፍጹም ፍቅርና ጸጋ ማሳያ ነው።
"እርሱ በመለኮቱ ምንም እንኳ ኃያል ቢሆንም፣ በትሕትና አጠገባችን ይመላለሳል።
"…
Signed KATH
4 Aug 2023, 00:35 UTC561 viewsread 7 August 2026 #የሆነ_ጠልቅ_ያለ_ቦታ_አለ😭🔥
አንድ ቦታ አለ፣ መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ለጥያቄዎች እና በሥነ-መለኮታዊ ክርክሮች ለመወዳደር የምናደርገው ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴ ሳይሆን፣ ነገር ግን እያንዳንዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ እያነበብንው ወዳለው እውነታ እንድንገባ ማለፊያ የሚሆንበት።😭
ጸሎት የበረከት በር ከሚከፍተው ቁልፍ በላይ የሚሆንበት ቦታ አለ፣ 😭ነገር ግን ጸሎት ወደ ህብረት ግዛት የምንገባበት እኛና መንፈስ አንድ ሆነን የምንጮህበት "አንድ ቦታ አለ😭🔥
አምልኮ፣ መዝሙሮችን የምናደርገው መንፈሳዊ መሆናችንን ለማረጋገጥ ሳይሆን ህይወት አምልኮ የሚሆንብት፣ ልባችን ድምጽን የልብን ሀሳብ የሚሰማበት የሆኖ አንድ ቦታ አለ😭🔥
ልሳን በመንፈስ ቅዱስ ከእግዚአብሔር …
Signed 🔥KATHRYN KUHLMAN🔥
2 Aug 2023, 14:26 UTC370 viewsread 7 August 2026 Photo
#ብዙዎቻችን የምንቀበላቸው እንደምንወዳቸው እርግጥ ነው። እና ምን ልል ነው...ለምን ይመስላችኋል ፓስተር ክሪስ እና ነብይ ቲ.ቢ. ጆሹዋ በታላቅ የፈውስ ቅባት ደረጃ የተራመዱት..?
የጸሎት እና የቃሉ ሰዎች ስለሆኑ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ.?
የጸሎትና የቃሉ ሰዎች መሆናቸው አይጠረጠርም፣ ነገሩ ግን ከዚህ የበለጠ ጥልቅ ነው።
ሁለቱንም በቅርበት ከተመለከትናቸው፣ የእግዚአብሔርን ኃይል እንዴት እንደሚጠቀሙ እንደሚያውቁ እንገነዘባለን።
ሆኖም፣ በሕይወታቸው ውስጥ ሌላ የሚታይ የሚዳሰስ ነገር አለ፣ #ፍቅር እና ርህራሄ።
የማወራው ስለ ማዘን ሳይሆን ለሰዎች ስላለው ውስጣዊ የልብ ፍቅር እና ርህራሄ ነው።
እነዚህ ሰዎች ፈውስ በሚያሳዩበት ጊዜ የእግዚአብሔርን …
Signed 🔥KATHRYN KUHLMAN🔥
20 Jun 2023, 14:26 UTC391 viewsread 7 August 2026 #እምነት በጣም ዋጋ ያለው ከፊት ያለውን ማየት በማንችልበት ጊዜ ነው። እግዚአብሔር የሚያደርገውን ብናውቅ እምነት እንኳን አስፈላጊ አይሆንም ነበር ግን አናውቅም ስለዚህ በነዚያ ጊዜያት የምናውቀውን እንጠራለን።
እግዚአብሔር የወደፊቱን ተስፋ ቃል እንደገባልን እናውቃለን…ከፊታችን ሊሄድ፣ መንገዳችንን ሊያቃና ቃል ገብቶልናል ሁሉን ነገር ለበጎ እንደሚያደርግልን እንደሚቀይርልን ቃል ገብቶልናል የእርሱ መንገድና ሀሳቡ ከኛ በላይ እንደሆነ ነግሮናል በሌላ አነጋገር፣ የማናውቀውን ነገር እርሱ ያውቃል...እሱ ገና ባልደረስንባቸው ጊዜያት ውስጥ ተጉዟል እናም እኛን ለመጥቀም እነርሱን እየሰራ ነው ከፊታችን ያለው፡፡
እውቃለሁ ባልታየ ነገር ላይ እርግጥ መሆን እንደሚከብ…
Signed 🔥KATHRYN KUHLMAN🔥
2 Mar 2023, 13:54 UTC767 viewsread 7 August 2026 #ለመንፈስ_ቅዱስ_ድምጽ_ትኩረት
አንዳንድ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ በረቂቅ መልኩ ይናገራናል ካላስተዋልን ከድምፁ ልንተላለፍ እንችለን...
የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል...ማስገደድ ወይም ስልጣን በሌለው በሚመስል "በትንሽ ድምፅ ይናገራል መታዘዝ የኛ ምርጫ ነው...
አንድ ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር የመንፈስ ቅዱስ ድምፅ ሁል ጊዜም የእግዚአብሔርን ቃል እንድንታዘዝ እንጂ በተቃራኒው እንድንሆን አያደርግም...
የዮሐንስ ወንጌል 14
26፤ አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።
አንድ ነገር ልበል አንድ ወቅት እቤት ሆኞ ጥሩ ስሜት እያስተናገድኩ አልነበረም በአጠ…
Signed 🔥KATHRYN KULHMAN🔥
24 Jan 2023, 10:54 UTC633 viewsread 7 August 2026 #ኢየሱስ_እየመጣ_ነው።
“ይህ ዓለም ጊዜያዊ ነው፣የዚህ ዓለም ነገሮች ያልፋሉ፣የዚህ ዓለም ነገሮች እኛ የምንፈልገውን ደኅንነትና ሰላም ሊሰጡን አይችሉም፣ታዲያ ደኅንነትና ሰላም ከየት እናገኛለን? እውነተኛ ደህንነት እና ሰላም በእግዚአብሔር ውስጥ ይገኛል፣ እግዚአብሔር የማይለወጥ ነው፣ የገባው ቃል እውነት ነው በእግዚአብሔር በመታመን ሰላም ሊኖረን ይችላል።
ኢየሱስ እኔ የምሰጣችሁ ሰላም ከአለም የተለየ ነው፣ብሏል። "ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፈራም”
— ዮሐንስ 14:27
እነሆ የምስራች ነው እግዚአብሔር የተሻለ ቦታ አዘጋጅቶልናል በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ወደ እግዚ…
Signed 🔥KATHRYN KULHMAN🔥
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @mastewal_tbeb. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.