17 Apr 2023, 13:29 UTC≈1,060 viewsread 7 August 2026 🌟ግጥም🌟
ምን እልሀለው?
ያለፈ ታሪክ ስም አድራሻዬን
የሁሌ እንባዬን ህመም ቁስሌን
አዳፋ ልብሴን ከላዬ ገፈህ
ስድብ እርግማኔን ከኔ ላይ ወስደህ
ተሸክመኸው ሁሉን በጀርባህ
በክስ መዝገቤ ተጠርቶ ስምህ
ሀጢያት ሳያውቅህ አንዳች ስህተት
ተከሳሽ ሲባል ያልክልኝ አቤት
ምትክ የሆንከኝ ምን እልሀለው?
ምን አረኩና በምን ስራዬ
ምን ብቃት ኖሮኝ በምን ዝናዬ
በየቱስ ክብሬ ተማረክብኝ
ምንም ሳይኖረኝ እንዴት ወደድከኝ?
ወደድኩሽ ብለህ በቃል ተናግረህ
መች ጥለኸኝ ሄድክ ሞትክልኝ ወደህ።
አንዴ በጅራፍ አንዴ በጦሩ
ንፁህ ገላህን ሲሰረስሩ
እጅህ እና እግርህ በገመድ ታስሮ
በሚስማር ችንካር ተቸነካክሮ
ለፍቅር ብለህ ሁሉን ስትሆን
ህይወት ልትሰጠኝ ስትሞት ሞቴን
…
Signed Yordi Habte
10 Apr 2023, 12:28 UTC746 viewsread 7 August 2026 File
ማራናታ
Bereket Tesfaye
💾Allbum #3
@manuheta
Signed Yordi Habte
10 Apr 2023, 12:21 UTC617 viewsread 7 August 2026 File
ለመልካም ሆነልኝ Bereket Tesfaye
💾Allbum #3
@manuheta
Signed Yordi Habte
10 Apr 2023, 12:21 UTC977 viewsread 7 August 2026 ተጋበዙልኝ ይህንን ድንቅ አልበም
Be blessed Bekiyee for those amazing songs🙌
Signed Yordi Habte
10 Apr 2023, 05:41 UTC566 viewsread 7 August 2026 File
New bereket Tesfaye
መምህሩ Album
@manuheta
@manuheta
Signed Yordi Habte
29 Mar 2023, 05:37 UTC≈1,400 viewsread 7 August 2026 💛መልካም ረቡዕ💛
እኔ ማለት
ከሰኞ ማለዳ እስከሰንበት ድረስ የማልቀር ከቤቱ
ድንቅ ሰዐት አክባሪ የአለምን ነገር ያየሁ እንደከንቱ
ሆኖም
ከመግባት ከመውጣት ሔዶ ከመመለስ
ከአሜንታ ሌላ ከመሳቅ ከማልቀስ
ክርስትናን መኖር ልዩነትን መፍጠር
ከማደሪያህ ገብቶ እዚያው ውሎ ማደር
ክብርህን በመራብ በመንፈስህ መስከር
ይሄ ተስኖኛል!
ሰጋሁኝ አባቴ! እጅህ እንዳያልፈኝ
ቤትህ እየተገኘው ፈልገህ እንዳታጣኝ
ለብኩን ምሳሌ ሆኜ እንዳልገኝ
ፈራሁኝ ወዳጄ! እንዳልሆን ፍሬ አልባ
ልቤ ካንተ እርቆ እንዳይሆንህ ባዳ
ናልኝ እስኪ ዛሬ ጎብኘኝ በምህረት
እስኪ አስለምደኝ በመንፈስ መቃተት
እንደ ሀሳብህ መኖር ክብርህን መጠማት
ለአላማህ መመቸት ለቃልህ መገዛት
✏️@manu…
Signed Yordi Habte
24 Mar 2023, 17:52 UTC578 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @keleme_2013Video
📚 ለገሰ ታመነ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የ ሁለተኛ አመት የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪ ነው። ነገር ግን በአሁኑ ሰአት ሁለቱም ኩላሊቶቹ አገልግሎት መስጠት ስላልቻሉ ከእናንተ ከተማሪዎች ወጪ የማያስወጣ ትበብር ና ድጋፍ ያስፈልገዋል።
📌 ለ ለገሰ ታመነ አንድ ቀላል የእርዳታ መንገድ ቀርቧል(አዲስ ቻሌንጅ)
📚 እስከ መጋቢት 16 ድረስ ብቻ የእሸቱ መለሰን የYoutube channel "DONKEY TUBE"ን SUBSCRIBE በማድረግ ብቻ ድጋፍ እንዲደረግለት እናድርግ።
ይህ ቻሌንጅ Subscribe በማድረግ ብቻ ሳይሆን
👉 የደውል 🔔 ምልክቷን በመጫን all ላይ ማድረግ ይኖርብናል
👉ሰብስክራይብ ያደረግነውን እና ኢሜላችንን ScreenShoot በማድረግ ወደ @l…
Signed Yordi Habte
23 Mar 2023, 18:20 UTC518 viewsread 7 August 2026 ውዴ ሆይ! ዛሬስ አንድ ናፍቆት
መኖር እንደ ሀሳብህ እንደ ልብህ መሻት
ክብሬ ሆይ! ዛሬስ አንድ ጥማት
ከዋልክበት ውሎ ድምፅህን ማስተጋባት
ረቢ ሆይ! ዛሬስ አንድ ፀሎት
ካንተ ተቀብሎ የልብህን ማውጋት
Goodnight❤️
✏️@manuhecl
@manuheta
Signed Yordi Habte
22 Mar 2023, 05:10 UTC≈1,040 viewsread 7 August 2026 መች በራሴ ሊሆን?
የከፍታ ጣራን የርዝመትን ጥልቀት
ቢያልፍ ነው እንጂ የሰጠኸኝ ምህረት
መች በራሴ ሊሆን በደህና መኖሬ
ፍቅርህ እስትንፋሴ ነው ምህረትህ ደምስሬ
✏️@manuhecl
@manuheta
@manuheta
Signed Yordi Habte
21 Mar 2023, 04:17 UTC≈1,150 viewsread 7 August 2026 ምህረትህን ስልህ
ያለፈ በደሌን ሀጥያትና ክሴን
ፊትህ አመጣና ብዙ ግሳንግሴን
ጥዬ ለመራመድ መጥፎ ልምምዴን
ፀልዬ ስጨርስ ስራመድ በኩራት
ደግሞ እገኛለው መልሼ ከሀጥያት
እኔን የሚገርመኝ!
ዳግም ተመልሼ አባ ማረኝ ስልህ
አበዛሹ ሳትል ምትሰጠኝ ምህረትህ
እኔን የሚደንቀኝ!
ሲመሽ ወደ ማታ ሁሌ ተንበርክኮ ለንስሀ ፀሎት
ደግሞ ሲነጋጋ ፈቃድህን ረስቶ ቆሽሾ መገኘት
በበዛው ምህረትህ በበዛው ይቅርታህ
በደሌን መሸፈን አድርጌው ግዴታህ
ለምኖረው ለኔ በተራ ማንነት
ዳግም ልትምረኝ መስጠትህ ምህረት
✏️@manuhecl
@manuheta
@manuheta
Signed Yordi Habte
16 Mar 2023, 15:29 UTC933 viewsread 7 August 2026 Photo
Glory to God🙏
continue praying for halaba
Signed Yordi Habte
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @manuheta. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.