27 Aug 2025, 17:45 UTC171 viewsread 11 August 2026 Photo
በባቲ ከተማ የመጀመሪያ የሆነው የግል አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
ምዝገባ ላይ ነን
ማቶክ አካዳሚ ለ 2018 የትምህርት ዘመን በ አፋን ኦሮሞ እና በ አማርኛ ፈረቃ ምዝገባ ላይ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ!!!
✨ በMATOK Academy የልጅዎን ቦታ ለማስጠበቅ እድሉ እንዳያመልጥዎ! በዚህ አስደናቂ ጉዞ ወደ ሁለንተናዊ ትምህርት ይቀላቀሉን።
ከመደበኛ ትምህርቶች በተጨማሪ
👉 ተርቢያ
👉 አረብኛ
👉የኮምፒውተር ክህሎት
👉 ኦሮምኛ ለተማሪዎቻችን በተጨማሪ እናስተምራለን
🗓️ የትምህርት ቤት መርሃ ግብር፡- 📅 በሳምንት 5 ቀናት ⏰ ከጠዋት 2፡00 - 9፡00 ሰአት ✨
ይመርጡናል እንጂ አያወዳድሩንም!!!!!!!
አድራሻ :- ባቲ ከ…
Signed @True
Channel photo updated
12 Apr 2023, 04:44 UTC108 viewsread 11 August 2026 ፨በጎነት፨
በጎነት ማለት ምን ማለት እንደሆን
ጠንቅቆ ያወቀ ሚነግረኝ ማን ይሆን
በጎነት ምንድን ነው ምን ይሆን በእውነት
ወንድም ለቆሰለው ሌላው ወንድም መድማት
ሌላው ለተራበ ሌላው ለተጠማው
የኔ ከርሱ እኩል መራብ መጠማት ነው?
ወይስ ደግሞ ወንድም ተከፎቶ ላዘነው
የኔ በርሱ ምክኒያት እንቅልፍ ማጣት ነው?
ለሌለው ደስታ ና ስኬት መደሰቴ
ወይስ ለወንድሜ ውድቀት መከፋቴ
የቱ ነው በጎነት የሚያውቀው ይንገረኝ
እነረ እንዴት ልወቀው ቅንጣትም ሳይኖረኝ
የበጎነት ዋጋ እንዴት በኔ አንደበት
ሊገለፅም አይችል በኔ ደካማነት
በጎነት ሚሉትን ሲገልፀው ወዳጄ
ደሀው ተጎሳቅሎ ሲገተር ከደጄ
እኔ ወጥቼለት እርሱን ማስገባቴ
ከኔ ድሎት በላይ ችግሩን ማየቴ
ኬኔ ም…
Signed MAHI
12 Apr 2023, 04:44 UTC76 viewsread 11 August 2026 ረዕስ:በጎነት
ገጣሚ:ማሂ (የእናቱ ልጀጅ)
👇👇👇👇👇👇👇👇
Signed MAHI
15 Mar 2023, 16:43 UTC91 viewsread 11 August 2026 ፨ጌታዬ ጥበብህ፨
አላሁ ተዓላ ብርታቱን ንዲሰጠኝ
በርሱ ስም ልጨርስ እጀምራለሁኝ
የተባረከ ይሆን ዘንድ ተግባሬ
ለጆሮ እንዲመች አጭር ንግግሬ
በርሱ ስም ብያለሁ ባዛኝ በሩህሩሁ
የግጥሜንም ርዕስ ጌታዬ ጥበብህ ስል ሰይሚያለሁ
ምንምንኳ እኔ ደካማ ባሪያው
የርሱን አውደ ጥበብ ባልችልም ልገልፀው
ጥቂት ሞክራለሁ በፈቀደልኝ አቅም
ከርሱ ፍቃድ በላይ ልራመድ አልችልም
እናም ስንደረደር ወደ አጭሯ ግጥሜ
ሰላምና እዝነት እንዲሁም በረከት ተመኘሁ ቀድሜ
ሲቀጥል ጌታዬ ጥበብህ ይገርማል
ሲያስገርም አምሽቶ ሲያስደንቅ ያስነጋል
ያለ አንዳች ምሶሶ ድጋፍ ሳይኖራቸው
ሰባት ሰማያቱ እንዲ መቆማቸው
ፍጥረተ አለሙ በምድር ላይ ያለው
የቱንስ ዘክሬ የቱንስ ልተወው
ረህማኑ…
Signed MAHI
Channel photo removed
16 Feb 2023, 17:03 UTC82 viewsread 11 August 2026 Aselamu aleykum werahmetullahi weberekatuh wedna yetekeberachu ye getim maed chanal teketatayoch ensha allah be allah fekad temelshe yemetahu sehon be krbu tafachina maraki endihum kubneger azel yehonu getmochin makreben yemketel mehonen sabeserachu betalak desta new bekrbu yitebkugn
በቅርብ ቀን
👇👇👇👇
ርዕስ:ጌታዬ ጥበብህ
ገጣሚ:ማሂ(የ እናቱ ልጅ)
Signed MAHI
20 Oct 2022, 09:52 UTC129 viewsread 11 August 2026 ሰላም እና ጤና ለ እናንተ ይሁን ዉድ እና የተከበራችሁ የ ግጥም ቻናሌ ተከታታዮች እንደምን አላችሁ
እንዴት እንደምወዳችሁኮ አትጠይቁኝ
Signed MAHI
10 Sept 2022, 15:56 UTC154 viewsread 11 August 2026 🗯ፋጢመቱ ዛህራ🗯
ባዛኝ በሩህሩሁ በመሀሪው ጌታ
ንግግር ለማድረግ ካለሁበት ቦታ
መቆም ስላስቻለኝ ቅድሚያ ላመስግነው
አቅምና ችሎታን የቸረኝ እርሱ ነው
ሲቀጥል ከንግዲ ስለምታደምጡኝ
ጆሯችሁን ላፍታ ስለምታውሱኝ
ገና ከወዲሁ አመሰግናለሁ
አሰ አለ ወራ ወበረካትሁ
በዚች አጭር ግጥሜ አሁን በማነባት
በንፁህ ወረቀት ብዕሬ ባሰፈራት
ቃላት ተደርድረው ሀረጋት ሲፈጥሩ
ስለ ድንቋ እንስት እንዲ አሰፈሩ
ዛሬ ማወሳችሁ ያቺ ጀግና እንስት
ፍጢመቱ ዘህራ የግጥሜ ርዕስ ነች
ያባቷ ድንቅ ልጅ ያሰን ሁሰይን እናት
የነብዩ ልጅ ነች የ ሀይደር ባለቤት ×2
በምን ቃል ልግለፃት ያቺን ያላህ ባሪያ
ለመላው ምዕመናን የሆነች አርዓያ
የጀነቷ ልዕልት የፊርደውስ ሙሺራ
የኔዋ …
Signed MAHI
28 Apr 2022, 11:10 UTC159 viewsread 11 August 2026 ልቤ ደም ፈሰሰው ተንገበገብኩኝ
ሙስሊም ወንድሞቼ ሲሞቱ እያየውኝ
ሀዘኔ በረታ አልቻልኩም ልይዘው
ማይገለፀውን በብዕር ልግለፀው
ሙስሊም ወንድሞቼ በፆም የዋላቹ
በ አጥፊዎች ሴራ የተገደላቹ
አብሽሩ አብሽሩ አብሽር ልበላችሁ
ሞታቹ አይባልም ሸሂድ ነው የሆናቹ
ምን ልቤ ቢደማም ምንኛ ቢቆስልም
ስለ እናንተ ስቃይ ሌት ቀን ባነባም
ኩራት ነው ክብር ነው ለ ዲን መሞታቹ
ሞታቹ አንልም ህያው ነው ነፍሳቹ
ብትቆስሉ ብትደሙ ባስ ብሎ ብትሞቱም
ህያው ነው ስማቹ በጀነት አትሞቱም
አሞናል ብሶናል ወላሂ ቆስለናል
አብሽሩ አንድ ቀን ያላህ ነስር ይመጣል
አላሁ ተዓላ ሁሉን ይመነዳል
ጥበበኛው አላህ በቅርቡ ይፈርዳል
አጥፊ የተባለ የዘራውን ያጭዳል
በሙሊም ደም ማበብ …
Signed MAHI
28 Apr 2022, 08:16 UTC403 viewsread 11 August 2026 Voice message
ከ ጎንደር የተላከ መልእክት ሙስሊም የሆነ ሁሉ ሼር ያድርግ 😭😭😭
https://t.me/istgfrua
https://t.me/istgfrua
https://t.me/istgfrua
Signed MAHI
Channel photo updated
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @mahiendris. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.