The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 30 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

Channel
ከ ሰፊው ማዕድ ! ካነበብኩት ላካፍላቹ✍🎤🗝
@mahed360
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
57subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001590485735 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @mahed360 |
| Created | Between 1 August 2021 and 22 January 2022— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/mahed360 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 28 Aug 2026, 11:34 | 57 | -1 |
| 10 Aug 2026, 06:16 | 58 | no change |
| 7 Aug 2026, 02:09 | 58 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 22 January 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 8 October 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
"እንደ #ንስር🦅🦅🦅 የሆነ ቀን በናሽናል ጂኦግራፊ ንስር🦅 መርዛማውን ኮብራ እባብ ሲያድን ተመልክቼ ግራ ተጋባሁ፡፡ እባቡ ግዙፍ እና አደገኛ ሆኖ ሳለ እንዴት በንስሩ ሊሸነፍ ቻለ? አልኩኝ፡፡ መልሱ ግልጽ ነው፡፡ ንስሩ መጫወቻ ሜዳውን ያውቃል!! ምናልባት ንስሩ እና እባቡ መሬት ላይ ቢገናኙ ኖሮ እባቡ አሸናፊ ንስሩ ደግሞ ተሸናፊ ይሆኑ ነበር፡፡ ንስሩ🦅 እባቡን 🐍ከላይ ወደታች ተመለከተ፡፡ እባቡን ሲገጥመውም ከመሬት ወደላይ ወሰደው፡፡ የንስሩ መርህ መጫወቻ ሜዳን መለየት ነው!! እባብ🐍 መሬት መጫወቻ ሜዳው(አለሙ) ነው፡፡ መሬት ላይ እባብ ሃይለኛና አሸናፊ ነው፡፡ የንስሩ መጫወቻ ሜዳ (አለም) ደግሞ ከፍታ ነው፡፡ የከፍታን አለም ከማንም በላይ ያውቀዋል፡…
"ፍርሃት ጨለማ ነው🤔፣ የፍቅር እጦት ነው፤ ፍርሃትን እርሱትና በፍቅር አንድ ነገር አድርጉ።....ተራ ሰዎች ሁኔታዎቻቸው ሲሟሉሏቸው ብቻ ያፈቅራሉ፡፡ "እንዲህ ከሆን፤፤ ብቻ ነው የማፈቅርህ" ይላሉ፡፡ "ሁሉም ሰው ቅድመ ሁኔታ ሲያስቀምጥ ፍቅር ይጠፋል። ፍቅር ወሰን | የሌለው ሰማይ ነው! ልታጠቡት ልትወስኑት አትችሉም። "መላው የሰው ልጅ ለፍቅር ሳይሆን ለሌሎች ነገሮች የሰለጠነ ነው። መግደል ተምረናል! የጦር ሰራዊቶች ለዓመታት የመግደል ስልጠና ይወስዳሉ፤ እንዴት ማስላት እንዳለብን ተምረናል! ኮሌጆች እና ዩኒቨርሲቲዎች ሌሎች እንዳያታልሉን፤ እኛ ግን ሌሎችን እንድናታልል ያስተምሩናል። በነፃነት ማፍቀር እንዴት እንደሆነ ግን አልተማርንም!" "ዓለም ከጦርነ…
አንዳንዴ አንዳንዴ እኮ እብደት ደስ ይላል 🤔 🙊.. .. 🤷♂አዎ ደስ ይላል አይደል🤔፤ በነገራችን ላይ እብድ ማለት መለየት፤ ለየት ማለት ነው ። ይሄ በመንጋ ከሚራመደው🚶♂🚶♀ እራሱን ፤ማህበረሰብ ከሚባል መንጋ ውስጥ ደብቆ አለመኖር ማለት ነው ። የሚገርመው ነገር ካላበድክ /ካላበድሽ እራስሽን ታጪያለሽ፤ በቃ አንቺ /አንተ እራስክን ሳይሆን ማህበረሰቡን ነክ። 🏃🏃♀ ግን የሚገርመው ነገር ማበድ ምርጫክ ነው🤔🤔እእ ማበድ ስላቹ ይሄ መንገድ ላይ ጨርቅ ተሸክመው👘 ፣ ብቻቸውን እያወሩ🙉፣ አንዳንዴም እየተማቱ የሚሄዱትን እብድ የምላቸው መስሏቹ ነው 😢🤣 አረ እነሱን አይደለም🙅♂፤ 🧏 እነሱም ትንሽ እብድነት አለባቸው እንቺ እብድ አይደሉም እነሱ አዕምሯቸው…
🤖በወዳጅህ ቅር ካለህ መጀመሪያ ሰላም በለው ፡፡ ለመወቃቀስም መኖር ያስፈልጋልና ፡፡ ቀጥሎ ምክንያቱን ጠይቀው ፡፡ ግምትህ ሊያሳስትህ ይችላልና ፡፡ በመጨረሻ እውነተኛ ሁኖ ካገኘኸው ቅሬታህን ግለጠው ፡፡ ከተመቻቹ join እንዳትረሱ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ካልተመቻቹም ያው join በሉት😊👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/mahed360 https://t.me/mahed360
#ከገራፊዎች_ተርታ💪 የሁለተኛ ክፍል ተማሪ ነው:: ዘወትር ከማርፈዱ የተነሳ 'አራፋጁ' የሚል ቅፅል ስም አለው:: መምህሩ ክፍል ገብቶ ማስተማር ከጀመረ በሗላ በሩን ያንኳኳል...በሩን ከፍቶ አንኳኪው አራፋጁ መሆኑን እንዳወቀ: ከክፍሉ መስኮት ላይ ያንጠለጠላት መግረፊያ ካነሳ በኋላ እጅን እንዲዘረጋ አርጎ ይገርፈዋል... አርፋጁ ልጅ ግርፋቱ ከመደጋገሙ የተነሳ ተገርፎ ትምህርት መጀመር ግዴታው እንደሆነ አምኖ መቀበል ጀምሯል። መምህሩም በዚህ ከቀን ቀን ከጥፋቱ በማይማር፡ ቅጣት ባልገራው አርፋጅ ልጅ ይበሳጭ ስለነበር የግራፋቱን መጠን ከቀን ቀን እየጨመረ ይቀጠቅጠው ነበረ። ከዕለታት አንድ ቀን መምህር በብስክሌት ወደ ትምህርት ቤት እየጋለበ ሳለ አንድ …
💠የተዋረደ አስተሳሰብ ካላቸው ጋር የተከበረ አሳብህን ይዘህ አትከራከር ፡፡ “ከጥሬዎች ጋር አብረን እየዋልን ፣ እነርሱ እስኪበስሉ እኛ ተቃጠልን ” የተባለው ለዚህ ነው፡፡ 🗣ሰፊው ማዕድ የናንተ የሰፊው ህዝብ ነው እባኮን join በማለት ማዕዱን ይቋደሱ🙏🙏🙏 https://t.me/mahed360 https://t.me/mahed360
ጤና ይስጥልን ውድ የ ሰፊው ማዕድ ቤተሰቦች፣ይሄን ሰሞን ባለመፖሰታችን ይቅርታ እንጠይቃለን🙏🙏🙏 https://t.me/mahed360 https://t.me/mahed360
የበደሉንን ሰዎች አንዴት ነው ምኒዘው? የሰርግ ቀን እህትክ ባትገኝ መን ይሰማካል? 👉 በእንድ ወቅት ነበር ሀለት ፍቅረኛሞች ሊገቡ ወስኑ።ሰርግ ሲታሰብ በዙ ነገር አለና ለሰርጋቸው ሽር ጉድ አየሉ የሚጠሩ የሰርጋቸው ተደሚ ወዳጅ ዘመድ ተጠርቶ ሰርገቸውን በጉጉት መጠበቅ ጀመሩ ። የሰርገቸው ቀንም ሙሺሪት አምሮበት ካባዋን ደርባ ከሙሽራው ገር እጅለእጅ ተያይዘው ወደ አዳራሹ ወዳጅ ዘመድ ወደ ሚጠብቃቸው የሰርጉ አደረሽ አምርተው ሳለ ሙሽራው ሰርጉ ላይ እህቱ አንደልተገኘች አስተዋለ ። ወንድም በሰርጉ ቀን እህቱ ባለማግኘቷ ቅር ተሰኝ።ቢሆንም ሰርጉ ሰለነበር ጉደዩን ቀለል አድርግት አለፍ ። እናም ሰርጉ ከለፈ በቀጣይ ቀን ደውሎ ሰርጉ ለይ በለመገኘቷ ቅር አንዳለው …
ይሄ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ምንድነው ከነስሙ ለመለሸ ተሸላሚ ይሆናል.... break a leg🙏
Photo, posted without a caption
መልሳቹን የምትልኩልን በራሱ በቻናሉ መወያያ ግሩፕ ነው ግሩፑ ለሌላቹ ሊንኩት ከታች አስቀምጠንላቿል....👇👇👇👇👇 https://t.me/mahed360g https://t.me/mahed360g
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @mahed360. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 28 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ከ ሰፊው ማዕድ ! ካነበብኩት ላካፍላቹ✍🎤🗝” (@mahed360), 57 subscribers as measured 28 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/mahed360.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.