11 May 2026, 10:21 UTC99 views1 reactionsread 6 August 2026 Photo
#ለዘይኔ_ያለን_ፍቅር_ምን_ያክል_ነዉ??
የአለማት እዝነት የሆኑት አሽረፉል ኸልቅ ነብዩ ሙሐመድ ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም ከሰሃቦቻቸው ጋር እንደጓደኛ ይጨዋወቱ ነበር… አንድ ጊዜ በሁሉም ዘንድ ተወዳጁን የሃበሻ ጀግና ሰይዱና ቢላልን ከኋላው ሂደው በመጠጋት በመዳፋቸው አይኑን ጋረዱትና ድምፃቸውን የሌላ ሰው ድምፅ
በማስመሰል «እኔ ማን ነኝ?» አሉት……እሱም ትንሽ አሰበና… «አቡበክር?» አላቸው…
«አይደለሁም…አሁንም ትንሽ አሰበና «ዑመር?» አላቸው…
«አይደለሁም…«ዑስማን?… እያለ እሳቸውም «አይደለሁም» እያሉት ቆዩና እንደዚህ የብዙ ሰሃቦችን ስም መጥራት ሲቀጥል ለቀቁት… ከዛም ያ ከተወዳጅ ፈገግታቸ ጋር እያዩት «እንዴት እስካሁን አላወከኝም ቢላል…
👍1
Signed khaludi 👦
26 Feb 2026, 13:03 UTC146 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @AlimrancmcPhoto
አልዒምራንን ለማገዝ !! ሼር ማድረግም ማገዝ ነው ።
https://t.me/Alimrancmc
Signed khaludi 👦
27 Oct 2025, 20:13 UTC286 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @hassentaju
‹ከተጠቀሱት ነብያት ጋር ንክኪ ያለዉ፣ከጀነት የወረደዉ፣የጀነት ሽታ እንዳለዉ የተዘገበለት ይህ ቀሚስ የያዕቆብን የዓይን ብርሀን በበረከቱ መለሰ› እያለን ነዉ ቁርአን፡፡ ነቢ ያዕቁብም ‹ዓይነናስን› ከልጃቸዉ ላይ ለመከላከል ተጠቀሙበት፡፡ ከዚህ የቁርአን አንቀጽና ከተያያዥ ታሪኮቹ የሚከተሉት ቁም ነገሮች ይጎላሉ፡-
1. አላህ ባሮቹን የሚረዳባቸዉ መንገዶች ብዛት፣
2. የቀሚሱ ልቅና፣
3. የነብያት ቅርስ ያለዉ ክብርና በረካ፣
4. ቅርሱን በመጠበቅና ለትዉልዶች በማስተላለፉ ሂደት የታላላቅ ነብያት ተሳትፎ፣
5. የነብያትን ቅርስ የመጠበቅ ፋይዳ፣
6. በነብያት ቅርስ የመበረክ ትምህርት፣ማለትም የዕ…
Signed khaludi 👦
27 Oct 2025, 20:13 UTC181 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @hassentaju
አጋጣሚዎችን ለመማማር መጠቀም ብልህነት ነዉ፡፡ ሰሞኑን አጀንዳ ሆኖ ከሰነበተው ጉዳይ ጋር በተያያዥነት ሲነሳ የነበረው አንዱ ጉዳይ ተበሩክ፣ ማለትም ከአንድ ደግ ሰዉ ወይም ከርሱ ጋር ግንኙነት ካላቸዉ ነገሮች ወይም ከተቀደሰ ቁስ ላይ በረካ መሻት ነው። ለአንዳንድ ወገኖች ሽርክ መስሎ መታየቱ ስህተት መሆኑንና እንዲያውም ሱናና የደጋጎች የዘመናት ልምድ መሆኑን ለማሳየት ይህ ተከታታይ ጽሁፍ ተዘጋጅቷል። በዛሬው ጽሁፍ የተበሩክን ቁርአናዊ መሠረቶች እንመለከታለን።
ቁርአን ስለተበሩክ ሸሪአዊነት በታሪኮች እያዋዛ በበርካታ ቦታዎች ላይ አስተምሯል። ሦስቱን ብቻ ለአብነት እንመለከታለን። በሐዲስና በዑለሞች የዘመናት ልምዶች ያለውን ቦታ በቀጣይ ጽሁፎች የምናይ ይሆ…
Signed khaludi 👦
27 Oct 2025, 17:35 UTC134 views1 reactionsread 6 August 2026 ✅አንድ ሰው የጽዳት ሰራተኛ ሆኖ ለመስራት ወደ ማይክሮሶፍት አመለከተ። ስራ አስኪያጁ ኢንተርቪው ሲያደርገው ከቆየ በኋላ ለስራው ተቀባይነት አግኝተሃል ስለዚህ የስራ ስምሪትና ውሉን እንድንልክልህ ኢሜልህን ስጠኝ ይለዋል። ሰውዬውም ኤሜልም ኮንፒውተርም እንደሌለው ይገልጻል። ማናጀሩም ኢሜይል የለህም ማለት በእኛ ሲስስተም ውስጥ የለህም ማለት ነው። ይህ ለእኛ የግድ አስፈላጊ ስለሆነ ለእኛ መስራት አትችልም በማለት ያሰናብተዋል።
ሰውዬውም እያዘነ ከዚያ እንደወጣ እኪሱ በነበረው 30$ ዶላር 10ኪግ አፕል በመግዛት ቤት ለቤት እየዞረ በመሸጥ ቀኑ መጨረሻ ላይ 60$ አተረፈ።
ከዚያም ነገሩ ቀላል እንደሆነ ሲረዳ መጠኑን በእጥፍ እየጨመረ እየሸጠ በሚያተርፈው አ…
❤1
Signed khaludi 👦
24 Oct 2025, 11:10 UTC152 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @Haseniye
በአህለሱና በተሰውፍ መንገድ ከሞቱ ሰዎች ቀርቶ በሕይወት ካሉትም ዕርዳታ መጠየቅ ጽዩፍ ነው:: ከየትኛውም ፍጡር ምንም ዓይነት ዕርዳታ አይከጀልም:: እንኳንስ ሌላ ፍጡርን ቀርቶ ጀነትም ቢሆን በአላህና በእኛ መካከል ሊገባ አይገባም:: ጀነት ኖረም አልኖረም አላህ ሊመለክ የተገባው ነው:: ለዚህም ነው ሸይኾቻችን ከማንም ዕርዳታ የማይጠይቁት:: ገንዘብ አምጡ የማይሉት:: ዝምድና ጥብቅ ትዕዛዝ በመሆኑ ሞት እንኳ አይቆርጠውም:: በርኅራሄ ገመድ ተያይዘናል:: ዘመድህ በሕይወት እያለ እንደምትዘይረው (እንደምትጠይቀው) ሁሉ ቢያልፍም ትዘይረዋለህ:: በሕይወት እያለ ቤቱን እንደምታሳምርለት ሲያልፍም ቀብሩን ከአውሬዎችና ከጎርፍ ትጠብቅለታለህ:: የቀብሩ ጣራ ሲጎደጉድ ት…
Signed khaludi 👦
24 Oct 2025, 11:06 UTC140 viewsread 6 August 2026 Forwarded from @Haseniye
ጀነት ስምንት በሮች አሉት:: (ለሙስሊሞች)
==============
1) ባቡ-ሶላት:- ሶላታቸው ላይ ብርቱ የሆኑ ሰዎች የሚገቡትት በር
2) ባቡል ጂሃ^ድ:- ለትግል ወጥተው በዚያው ተሰውተው የቀሩ ሰዎች የሚገቡበት በር
3) ባቡ-ሶደቃ:- ምጽዋት ላይ ብርቱ የሆኑ ሰዎች የሚገቡበት በር
4) ባቡ-ረይያን:- ጿሚዎች የሚገቡበት በር
5) ባቡል ሀጅ:- ሀጅ ያደረጉ ሰዎች የሚገቡበት በር
6) ባቡል ኢማን:- እምነተ - ጠንካራ የሆኑ ሰዎች የሚገቡበት በር (ምናልባት እስልምናን የተቀበለ ሁላ ገብቶ ወደ ሌሎች በር ወይም ከፍታ ላያልፍ ይችል ይሆናል:: ወይም ኢማናቸው ጠንካራ የሆኑ ሰዎች ብቻ የሚገቡበት ሊሆን ይችላል:: ወሏሁ አዕለም)
7) ባቡ-ዚክር:- ው…
Signed khaludi 👦
24 Oct 2025, 11:01 UTC139 viewsread 6 August 2026 Photo
በሙፍቲ ምክንያት አንድ ሳምንት ተራዝሟል
Signed khaludi 👦
24 Oct 2025, 11:01 UTC145 viewsread 6 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMHv9HomPpnBt-dri95/
Signed khaludi 👦
23 Oct 2025, 22:06 UTC132 views1 reactionsread 6 August 2026 https://vm.tiktok.com/ZMHv9jvFE42kn-k9Yxy/
❤1
Signed khaludi 👦
21 Oct 2025, 09:53 UTC183 views3 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @yerwdawVideo
ሞትንማ ሁሉም ይሞታታል ግና እንደዚህ በላኢላሀኢለሏህ በቀለጠ ተህሊልና ተክቢራ ኢስቲግፋርና ዱአ የሚሸኙት ጥቂቶች ናቸው።
ይሄ የአላህ መውደድ ምልክት ነው!
ይሄ ሁሉ ኸልቅ እንደው እንድሁ አልተንሰፈሰፈም!
ደረጃቸውን አላህ ያልቅላቸው
❤3
Signed khaludi 👦
20 Jun 2025, 17:44 UTC353 views1 reactionsread 6 August 2026 Forwarded from @limugenetVoice message
ሀያተል ዐለም 😊
ሀያተል ዐለም 🥰
አለይከ ሶላት ወሰላም.....
ኸሚስ ሙባረክ 🌸
✨ማዲህ ሙአዝ ሀቢብ
@limugenet 🍁
@limugenet 🍁
❤1
Signed khaludi 👦
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @mahbubil. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.