25 Jul 2026, 11:19 UTC143 viewsread 19 August 2026 Photo
"እንኳን አደረሳችሁ "
ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል
ሐምሌ ፲፱ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም
በጋሞ እና አከባቢው ዞኖች አህጉረ ስብከት በዓለ ንግሡ የሚከበርባቸው አድባራት በጥቂቱ:-
✅አርባምንጭ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል
✅አርባምንጭ ገንታ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
✅ቦረዳ ወረዳ ወይዴ ሙልአቶ ቅዱስ ገብርኤል
✅ብርብር ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ
✅ኮንሶ ካራት ደ/ሰ ቅዱስ ገብርኤል
✅ቦረዳ ወረዳ ዘፍኔ ቅዱስ ገብርኤል
✅ቆላ ሼሌ መንዝ ቅዱስ ገብርኤል
✅የጉማይዴ ሰገን ደብረ መዊዕ ቅዱስ ገብርኤል
✅ጨንቻ ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል
✅ጋርዳ ማርታ ወረዳ የጋርዳ ቅዱስ ገብርኤል
✅ጋጮ ባባ ወረዳ ጋጼ ዶንዶ ቅዱስ ገብርኤ…
Signed Bisrat Chanyalew BC
23 Jul 2026, 04:21 UTC147 viewsread 19 August 2026 Photo
✝⛪ኪዳነምሕረት⛪✝
የምሕረት ቃልኪዳን የተሰጣት የምታስምር:የምታማልድ ማለት ሲሆን:-የካቲት አሥራ ስድስት ቀን በልጇ :በወዳጇ :ጌታዋና አምላኳ በሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ : ስለ አንቺ ብሎ የተራበ ያበላ:የተጠማ ያጠጣ :የታረዘውን ያለበሰ:ያዘነውን :የታመመውንና የታሠረውን የጠየቀ:ልጁን በአንቺ ስም የሰየመ:ለቤተክርስቲያን ዕጣን:ጧፍ: ዘቢብና የመገልገያ ንዋያተ ቅድሳትን የሰጠ እምረዋለሁ ብሎ ቃል ገብቶላታል።
ስለዚህ ኪዳነምሕረት እንላታለን : ከመረጥሁት ጋር ቃልኪዳኔን አደረግሁ መዝ.88:3። : ኪዳንም አላረክስም:ከከንፈሬም የወጣውን አልለውጥም።:መዝ.88:34...አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💓🙏🙏💞✝✝✝✝✝💞🌹🌹⛪⛪⛪💖💖💕💕💓🙏✝🙏🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏…
Signed Bisrat Chanyalew BC
19 Jul 2026, 13:07 UTC193 viewsread 19 August 2026 Photo
የአርባምንጭ ደ/መ/መ/ካ እና ደ/ኢ/ቅ/ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት በ2018 ዓ/ም መንፈሳዊ ሥርዓተ ትምህርት ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎቹን በዛሬው ዕለት አስመረቀ።
አርባምንጭ መድኃኔዓለም ማኅበረ እስጢፋኖስ
#አርባምንጭመድኃኔዓለምማኅበረእስጢፋኖስ@maestif
Signed Bisrat Chanyalew BC
14 Jul 2026, 09:35 UTC242 viewsread 19 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Bisrat Chanyalew BC
14 Jul 2026, 09:33 UTC222 viewsread 19 August 2026 ሐምሌ 7 በዚች ቀን ሥላሴ ያደረጉት ተአምር ይህ ነው፡፡
እግዚአብሔርን የሚፈራ ቸር ጻድቅ የሆነ ስሙ አብርሃም የተባለ ምድያም በሚባል አገር አንድ ሰው ይኖር ነበር የሚስቱም ስም ሳራ ይባላል፡፡ እነዚህ ቅዱሳን በሥላሴ ሕግ ተጠብቀው ስደተኛውን እንግዳውን እየተቀበሉ ያስተናግዱ ነበር፡፡ እንግዳ ሳይዙ ወይም ሣይኖር የሰናፍጭ ቅንጠት ሰንኳ ያህል ምግብ ምንም ምን አይቀምሱም ነበር፡፡
የበጎ ነገር ጠላት የሆነ ሰይጣንም ይህን በተመለከተ ጊዜ ከጭፍሮቹ አንዱን እንዲህ ሲል ላከው፡፡ እንግዶች ሁሉ ወደ አብርሃም ቤት እንዳሄዱ በምድያም ገዳና ተቀምጠህ ዕውነቱን በሐሰት ለውጠህ ተናገር፡፡ እንሆ ደምህ በመሬት ላይ እስኪወርድ ድረስ ራስክን በድንጋይ ፈጥፍጠው አለው፡፡…
Signed Bisrat Chanyalew BC
13 Jul 2026, 15:48 UTC166 views1 reactionsread 19 August 2026 Photo
"ሐምሌ 7 ቅድስት ሥላሴ"
አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ በአብርሃም ቤት ገብተው የባረኩባት ዕለት ሐምሌ ሰባት የሚከበርባቸው በጋሞ እና አከባቢው አህጉረ ስብከት አርባምንጭና አካባቢዋ ከሚገኙ አድባራት መካከል:-
-ቦረዳ ወረዳ ገዳመ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ ወቅዱስ ሚካኤል ገዳም
-አርባምንጭ ሻራ ደብረ ልዑል ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
-ጬንቻ ወረዳ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን
-ዲታ ወረዳ ወይዛ ደብረ ነገስት ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ይገኙበታል
ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም
አርባምንጭ መድኃኔዓለም ማኅበረ እስጢፋኖስ
#አርባምንጭመድኃኔዓለምማኅበረእስጢፋኖስ@maestif
❤1
Signed Bisrat Chanyalew BC
11 Jul 2026, 03:53 UTC284 views1 reactionsread 19 August 2026 Photo
እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ የንግሥ በዓል አደረሳችሁ።
ሐምሌ 5/2018 ዓ.ም
በጋሞ እና አካባቢው አህጉረ ስብከት በአርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ የሚገኙ እና በአቅራቢያ የሚገኙ የጻድቁን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና የብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ የንግሥ በዓል የሚያከብሩ አድባራት በተወሰነ መልኩ ለመጠቆም ያክል እንዲሁም እናንተ ምዕመናን የምታውቋቸውን ከእነ አድራሻቻው ኮሜንት ላይ በማስቀመጥ ለምዕመናን እንጠቁም ፦
➨የኦቾሎ አቦ
➨የዚጊቲ አቦ
➨የጋቶው አቦ
➨ገረሴ ወረዳ ዳንቢሌ አቦ
➨ከምባ ወረዳ ጳሳ ቢልቦ አቦ
➨ብርብር ደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል እና አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ…
❤1
Signed Bisrat Chanyalew BC
Showing the 7 most recent of 7 posts we hold for @maestif. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.