ታሪካዊው የጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም የቃሙ ዕለት: Comedian Mame
Signed 🇲 🇦 🇩 🇩 🇧 🇳 . E . Q .

Channel
@maddbn23ethio
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
190subscribers
-3 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001273627622 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @maddbn23ethio |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 28 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 28 August 2026 |
| On Telegram | t.me/maddbn23ethio |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Aug 2026, 06:45 | 190 | -1 |
| 13 Aug 2026, 18:05 | 191 | -2 |
| 7 Aug 2026, 06:02 | 193 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:40 | 193 | first reading |
8 posts held, back to 15 May 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 8 posts for this entry, the most recent from 12 February 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ታሪካዊው የጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም የቃሙ ዕለት: Comedian Mame
Signed 🇲 🇦 🇩 🇩 🇧 🇳 . E . Q .
#አበባ_አየሁ ©ሲራክ ወንድሙ እሩቅ ለሩቅ ሆነን ይጠባል መስከረም ፥ ይታጠናል ህዳር ፀደይ እየዳኸ ክረምት ይጋልባል ፥ ተስፋዬን ሳሳምር አምና በዚህ ሰዓት ፥ ጠበቅኩሽ በውርጩ እስኪያልፍብኝ ሀሩር ፥ ወፎች እስኪንጫጩ ጠበቅኩሽ ፥ ጠበቅኩሽ የሌት ውብ እንቅልፌን ፥ በናፍቆት መጅ ድጬ በመምጣትሽ እርሾ ፥ ልቤን አሳብጬ። የአንቺ ሀገር ወዴት ነው የአድማስሽ አቀበት ? እግሬን ላወላዳ ፥ ይቆምልኝ እንደው የልቤ ትኩሳት ተይ ንገሪኝ ባክሽ ፥ ወዴት ነው ባዕቱ ካቻምና ላይ ቆሜ ፥ መነነ ዘመኑ ከነፈ ጊዜያቱ የተራራው ደረት በአደይ ፂም ጎልምሶ የሀምሌ ጨለማ ባባረረው ብርሃን ፥ ሲሄድ ተለሳልሶ እንደው ለአዲስ ዓመት ፥ ትጋቴን አስታውሰሽ ናፍቆት ፣ ተስ…
Signed C-ራክ
#ትንሣዔ አልባ ሞት አልገባሽም እየሞትኩ እንደሆነ ስተነፍስ፣ ሣወራ፣ ፈገግ ስል፣ .... ከነፍሴ የሚንጠባጠበው ደም አይታይሽም ስጋዬ እየፈራሰ ወደ ውስጥ ሲወድቅ አጥንቴ ቀስ በቀስ ሲበታተን አይታይሽም። እንዴት ይታይሻል ቢታይሽ ነው የሚገርመኝ! ፩ የረገጥኳት ጠጠር በተረከዜ ስትሸሽገኝ ከእኔ ልቃ... ... ፪ ከለኮስኳት ሻማ በመቅረዜ ቀድሜያት ቀልጬ ስጠልቅ እንደ ጨረቃ! እኔስ እንዴት አሳይሻለሁ ፥ ብሞክርስ እንደ ምን ችላሁ ? አብረን ሁነን አብረን ሳለን ሁለት ሁነን ለየብቻ ፤ መሆኔ! እንዴት ይታይሻል ? ከረገጥኳት ጠጠር ስርቻ ! ኢምንት ሆኜ ትቢያ መታቀፌ ፤ ተራምደሽ ከምታልፊያቸው አሸዋዎች መሀል መሠለፌ ፤ እኔም …
Signed 🇲 🇦 🇩 🇩 🇧 🇳 . E . Q .
#⃣ መስተ ውበት❕ ✍maddbn እጅጉ ቀጭን ለግላጋ ..... ..እርጥብ ቄጤማ። ቅጥነቷ ደስ የሚል ቁመቷም የሰጠ....ደም ግባታም የሆነች ቆንጆ ናት። ሞቫይሉ ላይ የሞላው የእሷ ምስልና ቪዲዮ ነው። አሁንም አሁንም እየመራረጠ ያሳየኛል በፍለጋው መሀል ያዳንቃል በተኛበት ሆኖ እያፏጨ ምስሏን 'ቀረብ ረብ' አርጎ ያየውና፤ በእግሩ አየር ላይ እንደመሮጥ አይነት በፍጥነት አወራጭቶ ከብለል ይላል። እንሳሳቃለን በሁኔታው። "እየው በናትህ!" ብሎ ፊቴ ላይ ደቀነው የከፈተውን ቪዲዮ። ከአገጬ ወደ ደረቴ ጠጋ አድርጌ ማየት ጀመርኩ... ታምራለች ስትደንስ የቡጊ ውጊ ሴት አማልክት ትመስላለች። አንገቷ ላይ በሀብል ያንጠለጠለችው ከዚህ በፊ…
Signed 🇲 🇦 🇩 🇩 🇧 🇳 . E . Q .
👤 የባተሌው ዜና መዋዕል ! ረመጥ አቅፌ የምሰቃይ ስጉም፤ ላላመልጠው ምሸሽ የራሴን ተንከተም ። ነፍሴን ለመሸጥ ያቀናሁ ገበያ። ነፍሴን ልሸምት የወጣሁ ገበያ ። ሹም በላዬ የራሴ ባሪያ ! ባዶ ባዶ.......... ባዶ ብዘዙዙ ሚሊዮን ባዶ አቻ የሌላቸው .......... ኮኮቦች ቢረግፉ ጥንድ ማይሆኗቸው እልፍ አእላፍ ባዶ ቀልጦ ማያጠፋቸው የአትላንቲክ በረዶ ..... .... .. ነፋስ ማይበትነው ወደዚም ወደ እዛ፤ እሰከ ተሲዓት ድረስ የማይጠፋ ጤዛ። የደብተራ ክህነት የሺ እግዜር ቤዛነት፥ ተመን የማይሆነው የማይወዳደረው .....። ** ብዙ ጎዶሎነት ፥ ፲ሺ ከንቱነት በ፳ ዓመት እድሜ ፥ ፺ አፈር ድሜ ። ..... ..................…
Signed 🇲 🇦 🇩 🇩 🇧 🇳 . E . Q .
# ህልሜን በህልሜ አየኋት ✍🏽 ማድብን የፍቅር ሙዚቃ <ክሊፕ> እንደሚሰራ ሰው ፩ እግሬን አጠፍ አድርጌ ፣ እጆቼን ኪሴ ውስጥ ከትቼ እያፏጨው ፤... .. ዛፍ ተደግፌ በጆሮዬ ፤ ወፎች ሚያዜሙትን ቅኔ ያዘለ ሙዚቃ... ፣ በአይኔ ከየዛፉ የወዳደቁ ፍሬዎችን ማንጎራጎር የሰለቻቸው ወፎች አሞሮች ሲሻሙት ... ቢራቢሮዎች በውብ አበባ ዙሪያ እየበረሩ አባሮሽ ሲጫወቱ እያየሁ ... ሁሌ እያረፈደች ልቤን ብትሰቅለውም ቀርታ ስለማታውቅ ገሊን ጠብቃታለሁ። ዛሬ ከእሷ ጋር በ11 ሰዓት እዚህ ውብ ስፍራ ቀጠሮ አለኝ ። እንኳን እንደኛ ልባቸው ለተቃቀፈ ፤ ቂም ና ቁርሾ ያለባቸው በደም ሚፈላለጉ ጠበኞች ድንገት ቢገናኙ ተቃቅፈው ሚ…
Signed 🇲 🇦 🇩 🇩 🇧 🇳 . E . Q .
Channel name was changed to «Maddbn እጅጉ ቃሲም ! ✍️»
Channel photo updated
Showing the 8 most recent of 8 posts we hold for @maddbn23ethio. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
@maddbn23ethio named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Maddbn እጅጉ ቃሲም ! ✍️” (@maddbn23ethio), 190 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/maddbn23ethio.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.