https://t.me/siluu4
Signed Tøkïçhö vîvã✌️

Channel
@loverzonn
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
330subscribers
-5 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001448100519 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @loverzonn |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/loverzonn |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 19:54 | 330 | -1 |
| 21 Aug 2026, 00:55 | 331 | -4 |
| 7 Aug 2026, 06:24 | 335 | no change |
| 7 Aug 2026, 04:17 | 335 | first reading |
20 posts held, back to 16 February 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 4 February 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
https://t.me/siluu4
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
https://t.me/drill_music_myLife
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
The owner of this channel has been inactive for the last 5 months. If they remain inactive for the next 19 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The channel will remain accessible for all users.
Only brand 👞የተለያዩ ብራንድ የሆኑ ጫማዎችን ከታላቅ ቅናሽ ጋር ያሉበት እናደርሳለን። 👟እንዲሁም በብዛት ለሚገዛ ነጋዴ ሴሪ እና ከለር አሟልተን እንጠብቆታለን። ለበለጠ መረጃ እና አገልግሎት0943350208 or 0933544794 Creator @princeabdi Only brand https://t.me/abdibrand1
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
አንቺ የሰው ሆነሽ ልቤ አንቺን ካጣ ጨረቃዋም ትጠለቅ ጸሀይም አትውጣ እጅሽ ሌላ ይዞ ካልተስማማሽ ቤቴ ምድር ይቀበለኝ ያ ቀን ይሁን ሞቴ ✨Join & Share✨ @loverzonn @loverzonn
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
@loverzonn🥺 @loverzonn 🥺
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
""ልቤ°°°° ውዴ,,,..........❤️❤️❤️❤️❤️ ፍቅሬን በመግለፄ ትከፊ ይሆናል ነገር ግን ተፈርቶ እስከመች ይኖራል የልቤን አውጥቼ እስኪ ልተንፍሰው አልኩና ተነሳው ልቤን ላሳርፈው የውስጤን ህመሜን አምጬ ላፈርጠው የማይደርስ የለ ደረሰና ወቅቱ ሀሉንም ነገርኩሽ የልቤን ስሜቱ ባንቺ እንደሆነ ልቤ መዋተቱ በቃ #አፍቅርሻለው ይሄ ነው እውነቱ ✨Join & Share ✨ @loverzonn @loverzonn
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
የሆነ ጊዜ ላይ ስለራሴ እያሰብኩ🤔 በማላውቀው መንገድ አንቺን ማሰብ ጀመርኩ😒 ቀጠል አረኩና ለምን ያህል ጊዜ ሀሳቤ እንደሆንሽ ራሴኑ ጠየኩ😔 ብዙም አልተቸገርኩ መልሱም አልከበደኝ😊 ያየሁሽ ጊዜ ነው ሀሳቤ የከዳኝ😢 ስትስቂ ያየ ሰዓት ልቤ ላንቺ መታ💕 አመነሽ በጭፍን ለፍቅርሽ ተረታ💞 ያየሁሽ ሰዓት ነው የልቤ ጨለማ ብርሀን የተሞላው✨ የጨረቃም ውበት ከፀሀይ የባሰው🌙 ያገኘሽ ሰዓት ነው አንቺን አምጣ ያለኝ ልቤ ስራ ፈቶ😏 አንቺ ሆንሽ ተግባሩ ደም መርጨት ረስቶ☹️ ከዛሬ 2 አመት ከዛን ለት አንስቶ😇 ሀሳቤ የኔ አደለም ያንቺ ሆኗል ከቶ😟 አለኝ 1 መልዕክት የኔ ጣፋጭ ፍቅር🥰 የማይቀር ነው እና ከራስ ጋር ንግግር ካንቺው ስትዋዪ ካንቺው ስታወሪ አደራ ይሄን መልዕ…
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
ውዴ እኔ አዳም ነበርኩ ፣ ካዲያ ቸሩ ፈጣሪዬ ብቸኝነቴን አይቶ ነው አንቺን የሰጠኝ።ከዛን ጊዜ ጀመሮ ነው እንግዲ ከጎኔ መሆን የጀመርሽው ።ክብርት ሆይ አንቺ ምንም እንኳን አንቺ ያልሽን ሰምቼ ፣ ከ መልካሚቱ ገነት ብወጣም ፣ አቤልን የመሰለ ልጅ ሰተሺኛል።እመቤቴ የህየወትን ፅዋ ተጠምቼ የነበር ቢሆንም ፣ ዳግም ባንቺ ንፅህና ምክንያት ምህረትን አጊንቼ ጥሜን ቆርጫለሁ🙏። ❤️የኔ እናት አንቺ ባቶልጂን ኖሮ ፣ ዛሬ እኔ እንዴት መኖር ይቻለኛል❓አባቴ አንቺን ባያገኝ እኔ አልኖርም ነበራ ❗️ዉዷ እህቴ እኔን ታናሽ ወንድምሽን ተንከባከበሽ ስላሳደግሺን አመሰግናለሁ፣ ውለታሽን መቼም አረሳዉም።ውዴ ለኔ አንቺ ማለት መቼም የማረሳሽ የ ትምህርት ቤት ጓደኛዬ ነሽ፣ አብ…
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
➲ ❤️ትርጉም አልባ ስሜት🌹 ስረሳህ እያስታወስክ ስቀርብህ መራቅህ ምን ይሆን ነገሩ አንዴ ልጠይቅህ ባታፈቅረኝ እንኳን ባይጥምህ መውደዴ እየሄድክ መምጣትህ ለምን ይሆን ውዴ አልጠላኸኝ አውቃለሁ ዛሬ ላይ ቢሆንም ስለኔ በማሰብ ከጎኔ ብትሆንም አንድ ለመሆናችን ማረጋገጫ የለም እኔም ያንተ አይደለሁ አንተም ለኔ አትሆንም ተለያየን ብለን ቆርጠን ተራርቀን ተጣልተዋል ብለው ሀሜተኛም ቢያማን ከሳምንት አያልፍም መዘጋጋታችን ትርጉም አጣሁለት አብረን የመሆናችን አስበህ ይሆናል ትርሳኝ እኔን ብለህ ትራቅ ትሂድ እያልክ ልብን አደንድነህ ጨክነህም ነበረ እንድሸሽ ከጎንህ ሲጎዳኝ አየሁት ለኔ መጨነቅህ በቃ አታስብልኝ ተወው ግድ የለውም ጉድ አድርጎኝ…
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
ማፍቀር እውነት ሀኖ መፈቀር እምነት ልብ ላይ አኑሮ ትልቅ መሰረት ያንተ ስሜት ለኔ እምነት የኔ ስሜት ለኔ እውነት የኔ ደሞ ካንተ ኑሮ ሲታይ በሀሳብ ተመንዝሮ ያንተ ስሜት ላንተ እውነት የኔ ላንተ ሆኖ እምነት እንዲ ይኖራል ፍቅር ጎልቶ ከልብ ዘንድ ቤቱን ሰርቶ ✨Join & Share✨ @loverzonn @loverzonn
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
Uffffff yhe musica😘😘😘 አንድ ነገር አላት 😍 ልዩ ነው ዉበቷ 🥰 የዋህ የፍቅር ሰዉ😇 የመዉደድ ንግስቷ👸 እዩልኝ እርግቤን🕊 ለኔ ተፈጥራለች💑 እኔ ነኝ ጎጆዎ ዙራ ትመጣለች ♥♥ 💋💋💋💋💋💋💋💋💋 @loverzonn
Signed Tøkïçhö vîvã✌️
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @loverzonn. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@loverzonn named 4 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Lover zone ❤❤” (@loverzonn), 330 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/loverzonn.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.