1 Aug 2023, 15:41 UTC≈1,610 views6 reactionsread 6 August 2026 .
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨""""""""""""""¨:❣
" ምዕራፍ ሁለት🌺 "
♥️ ክፍል 18
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ
💔🥀የመጨረሻው ክፍል💔🥀
በረጅሙ ተንፍሶ ትንሽ ቆይቶ ያባትሽ ብትር እናትሽ ላይ አረፈ ...እንዴት እኔ ይሄንን አላምንም ብዬ ጮህኩ ሄዊ ተረጋጊ አለኝ ተንሰቅስቄ አለቀስኩ ራሴን ማረጋጋት ፍፁም ተሳነኝ በር ዘግቼ ማልቀስ ሆነ ስራዬ አልበላም አልጠጣም አባቴን ሄጄ ብገለው ደስታዬ ነበር ግን የማክ ቁጥጥር አደለም ከቤት መውጣት ስልኬን እስከመቀማት ደርሶ ነበር ማክ ከስጦታ ጋር ጊዜዬን እንዳሳልፍና ነገሮችን እንድረሳ …
❤3💔3
25 Nov 2022, 18:01 UTC≈3,020 views31 reactionsread 6 August 2026 ሄ ዋ ን
❣ :¨""""""""""""""¨:❣
" ምዕራፍ ሁለት🌺 "
♥️ ክፍል 17
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺 ነገ የመጨረሻው ክፍል ይቀርባል።
ማክ ሲመጣ የሆነውን ስነግረው ባባቴ እቤት ድረስ ደፍሮ መምጣት በጣም ተናደደ ማክን እንደዛ ሲሆን አይቼው አላውቅም.... ስጦታን ለሞግዚቷ እንድሰጣትና የሱ የስራ ክፍል እንድከተለው ነገረኝ ማክ በጣም አስተዋይና ታጋሽ ነው የዛሬው ሁኔታው ግን የተለየ ነበር በድንጋጤ ውስጥ ሆኜ ያለኝን ፈፅሜ ስመጣ እንድቀመጥ ወንበር ስቦ አስቀምጦኝ የሚነግረኝን ማንኛውንም ነገር በፀጋ እንድቀበልና ምንም አይነት እርምጃን ከሱ ውጪ እንደማልፈጽም ቃል አስገባኝ
…
👍22❤6🙏3
25 Nov 2022, 18:00 UTC≈1,980 views6 reactionsread 6 August 2026 .
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨""""""""""""""¨:❣
" ምዕራፍ ሁለት🌺 "
♥️ ክፍል 16
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ድንገት ፍላሹ ትዝ አለኝ ምን አልባት የዚህ ጥያቄዬ መልስ እዛ ፍላሽ ውስጥ ይኖራል ማክ በኔ ቅዠትና በየደቂቃው ከንቅልፌ መንቃት ምክንያት እንቅልፍ ባይኑ ሳይዞር አድሮ አሁን ሸለብ አድርጎታል ቀስ ብዬ ካጠገቡ ተነሳሁ ማክ እቤት ውስጥ ለስራ የሚጠቀመው ክፍል ገብቼ መፈለግ ጀመርኩ ምንም አልቀረኝም ላገኘው አልቻልኩም ድንገት ከኀላዬ ሄዊዬ ምን ጠፍቶብሽ ነው የሚል ድምጽ ተሰማኝ ማክ ነበር ማክ እባክህ ምን እንደም…
👍6
18 Nov 2022, 16:29 UTC≈1,730 views8 reactionsread 6 August 2026 ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨""""""""""""""¨:❣
" ምዕራፍ ሁለት🌺 "
♥️ ክፍል 15
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
አንድ ቀን ማክ ስራ ሄዶ እኔ እቤት መቀመጥ ስለሰለቸኝ ግቢ ውስጥ ዝም ብዬ ወዲያና ወዲህ እያልኩ ነው ድንገት የግቢያችን በር ተንኳኳ... ከደቂቃዎች በኀላ ዘበኛው ፖስታ ይዞልኝ መጣ "ለሄዋን መኮንን" በእጅ የሚሰጥ ይላል የላኪ ስም አልተገለጸም እጆቼ ተንቀጠቀጡ ለተወሰነ ደቂቃ ካለሁበት ሳልነቃነቅ በጄ የያዝኩትን ፖስታ ፈዝዤ ተመከትኩት ምን እንደማደርገው ግራ ገባኝ እየሮጥኩ ወደቤት ገባሁ እርግጠኛ ነኝ እስከዛሬ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ፋይል ነ…
👍8
11 Oct 2022, 04:27 UTC≈2,010 views18 reactionsread 6 August 2026 ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 14
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ሮማንቲክ አደረኩት አሁን የቀረኝ ነገር ማክን መቀስቀስ ነው ክፍላችን ስገባ ጥልቅ እንቅልፍ ወስዶታል እንደሁል ጊዜው ለረጅም ደቂቃዎች በዝምታ ስመለከተው ቆየሁ ማክን ተኝቶ እንደማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ብዙ ነገሮች አስባለሁ ለምሳሌ ያህል እድለኛነቴን ፍቅራችንን፣ መልካም ሰው መሆኑን ፣ የዋህነቱን ፣ በተለይ ደሞ እሱ ህይወቴ ውስጥ ባይፈጠር ምን ልሆን እችል እንደነበር በቃ ይሄን ሁሉ ነገር አንዳንዴ ከዚህም በላይ ስለማክ አስባለሁ ከጥቂት ዝምታ በኃላ ከንፈሩን ስስመው ተገልብጦ ተኛ ማክዬ የ…
👍10❤8
3 Oct 2022, 09:12 UTC≈1,800 views2 reactionsread 6 August 2026 ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 13
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ማክ ለአባቱ ሹፌር ደውሎለት በማግስቱ ለመገናኘት ቀጠሮ ያዙ እስኪነጋ እንቅልፍ ባይኔ አልዞረም ጠዋት ቁርስ ላይ ለማክ አባቴ በጣም እንደናፈቀኝና ልደውልለት እንዳሰብኩኝ ስነግረው ጥሩ ሀሳብ አለመሆኑን ነገሮኝ ባልደውልለት የተሻለ እንደሆነ አስጠነቀቀኝ ቢሮ ከገባሁ በኃላ ግን ደጋግሜ አባቴን ማሰብ አላቆምኩም
የመጣውን ለመቀበል ራሴን አሳምኜ አባቴ ጋር ደወልኩ ገና ድምፄን ሲሰማ ነበር አንቺ መድረሻ ቢስ ምን ይሁን ብለሽ ደወልሽ አታገኘኝም ነው ... እ ... እንደናቅሽኝ እየነገርሽኝ ነው? ይኼ…
👍2
28 Sept 2022, 08:13 UTC≈1,560 views9 reactionsread 6 August 2026 ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 12
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
በሁለተኛው ቀን ለአዙ ደወልኩላት ባባቴና በሽፈራው መሀል ምንም አዲስ ነገር እንደሌለና ግን ሽፈራውን ለማግኘት አንድ ሴትዮ መጥተው እንደነበረና ስለኔ ስም ሲያነሱ ገና ሽፈራው አዙ እንድትሰማ ስላልፈለገ እንዳስወጣትና ብቻቸውን ለእረጅም ሰዓት አብረው እንደቆዩና እንደሄዱ እሷ ምንም መስማት እንዳልቻለች በር ላይ ሆነው ግን በቃ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ አሳውቅሀለሁ ሲሉት ብቻ እንደሰማች ነገረችኝ መቼ እንደነበር የተገናኙትና ደግመው መጥተው እንደሆነ ስጠይቃት ደግመው እንዳልመጡና እንዳሉትም ከሁለት ቀን በ…
👍7❤2
26 Sept 2022, 06:44 UTC≈1,450 views6 reactionsread 6 August 2026 .
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 11
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
ምንም ማስታወስ አልቻልኩም የማስታውሰውም ነገር የለም ምክንያቱም እኔ እንዳላጠፋሁት እርግጠኛ ስለሆንኩ
በዚህ ሀሳብ ላይ ሆኜ ማክ በር አንኳክቶ ገባ ማሬ ምን ሆነሽ ነው ሰላም አይደለሽ አለኝ አዙ የነገረችኝን ቴክስቱን ማን እንዳጠፋው ሳላውቅ ልነግረው አልፈለኩም እ..... ..ደና አይደለሁም ማክ ምን ብዬ እንደምነግርህ አላውቅም የደበቅኩህ ነገር ነበር አልኩ እየተንተባተብኩ ንገሪኝ ምን ደብቀሽኝ ነበር አለ በተጨነቀ አይነት ስሜት እያየኝ ማክዬ እንዳትቆጣ…
👍6
21 Sept 2022, 18:36 UTC≈1,430 views5 reactionsread 6 August 2026 ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 10
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
አይ የለም ምን ይኖራል በቃ ይኼ ነገር ስለሰለቸኝ ነው አለኝ እኔ ግን ላምነው አልቻልኩም ምክንያቱም አባቱ ጋር ደርሶ ከመጣ በኃላ ወሬው ሁሉ ይችን አገር ለቀን እንውጣ ሆኗል እንዴት እንዳደኩና ማን ስለእናቴ የሚያውቀው ነገር ካለም በተደጋጋሚ እየጠየቀኝ ነው፡፡ ማክ አላመንኩም ባለፈው ከአባትህ ጋር ያወራችሁትን ንገረኝ ምንድነው ከእኔ የምትደብቀው ነገር አልኩት? ሄዊ እኔ ከአንቺ የምደብቀው ነገር የለም ምንም አልደበኩሽም አለኝ ባላምነውም እሺ በቃ ተወው አልኩት ግን ባባቴ እና ባባቱ መካከል ያለውን ሚስጥር እንድ…
👍5
18 Sept 2022, 14:36 UTC≈1,360 views4 reactionsread 6 August 2026 .
ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 9
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
እሱዋን አመስግኜ ዘግቼ ማክ ጋር በድጋሚ ስደውል አነሳ የኔ ፍቅር ይቅርታ አሁን ነው የጨረስኩት ልደውልልሽ እያሰብኩ በአጋጣሚ እህቶቼ ደውለው እያወራው ነበር አለኝ ፍፁም መረጋጋት አይታይበትም እሺ ግን ሰላም አልመሰለኝም ድምፅህ ምን ተፈጠረ ለመስማት እየጓጓው ማሬ እየደረስኩ ነው ስመጣ እነግርሻለው ግን አታስቢ ምንም አልተፈጠረም አለኝ እኔም እስከሚደርስ በጉጉት እንደምጠብቀው ነግሬው ምሳ ምን እንደተሠራ ላይ ወደ ኪችን ሄድኩኝ ማክ ሲመጣ ግን በጣም …
👍4
15 Sept 2022, 08:27 UTC≈1,440 views10 reactionsread 6 August 2026 ሄ ዋ ን 🌺
❣ :¨·...............:¨·.❣
♥️ ክፍል 8
◈ አጭር እውነተኛ የፍቅር ታሪክ🌺
የማክ አባት ለማክ ወደ አውስትራሊያ መቼ ልትመለስ አሰብክ አለው ማክ አባቱ ቶሎ ሊገላገለው መፈለጉን ቢረዳም እንዴ አባዬ ሰለቸውህ እንዴ አለው በቀልድ መልክ አይ ነገሩን ነው ለእህቶችህ የምትወስደውን ነገሮች እንድናዘጋጅልህ ነው አለው ለመሄድ እየተነሳ ሽፈራው እንደወጣ ካረጋገጥን በኃላ እኔና ማክ ልክ ከተገናኘን የቆየን ይመስል ተናንቀን ተሳሳምን ማክ ይሄ የድብቅ ህይወት ማብቃት አለበት አልኩት ልክ ነሽ የኔ ፍቅር እኔም እያሰብኩበት ነው አለኝ
ግን እንዴት እንደሆነ ለሁለታችንም ግራ ገብቶናል ማክ ቤት መቀመጥ ሰለ…
👍9😁1
Live stream started
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @love_history9. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.