ክፍል ሁለት 3. የአሻራን ስም እና የፓስፖርት ስምን የተለያየ ማድረግ። ይህም አሻራ ፎርም ስንሞላ ጥንቃቄ በጎደለው መልኩ መሙላት። ይህን ስህተት እንደቀላል መታየት የለበትም ምናልባት ውጭ ሀገር የመሄድ ዕድላችንን ልያበላሽ ይችላል።
❤9👍7

Channel
@lmisregistration
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
374subscribers
+1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002141353042 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @lmisregistration |
| Created | 11 January 2024 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 8 August 2026 |
| On Telegram | t.me/lmisregistration |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Aug 2026, 08:22 | 374 | +1 |
| 8 Aug 2026, 06:18 | 373 | no change |
| 7 Aug 2026, 11:33 | 373 | first reading |
16 posts held, back to 11 January 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 16 posts for this entry, the most recent from 19 May 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
119 reactions across 11 posts, in 7 distinct kinds. The most used accounts for 51.3% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 61 | 51.3% | |
| ❤ | 43 | 36.1% | |
| 👎 | 7 | 5.88% | |
| 🔥 | 3 | 2.52% | |
| 🥰 | 3 | 2.52% | |
| 👏 | 1 | 0.84% | |
| 😁 | 1 | 0.84% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 13 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 119reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 16 most recent posts we hold, published 11 January 2024 to 19 May 2024, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ክፍል ሁለት 3. የአሻራን ስም እና የፓስፖርት ስምን የተለያየ ማድረግ። ይህም አሻራ ፎርም ስንሞላ ጥንቃቄ በጎደለው መልኩ መሙላት። ይህን ስህተት እንደቀላል መታየት የለበትም ምናልባት ውጭ ሀገር የመሄድ ዕድላችንን ልያበላሽ ይችላል።
❤9👍7
በኢትዮጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርዓት(E-LMIS) ላይ ስንመዘገብ መጠንቀቅ ያለብን/ማድረግ የሌለብን ነገራቶች 1. OTP code በሰው ስልክ ማስላክ። ይህ ማለት አሻራ ከሰጠን የስራ መታወቂያ ሚሴጁ ሌላ ሰው ጋር ነው ምገበው ማለት ነው። እንዳጋጣሚ ያ ሰውዮ ከሀገር ብወጣ ወይም ሲም ካርዱ ብጠፋበት የኛም መረጃ ጠፋ ማለት ነው ። 2. የስራ መታወቂያ ስጠፋብን እንደገና አሻራ ለመስጠት መሞከር። ይኸውም አሻራን ከአንድ በላይ ግዜ ለመስጠት መሞከር በቋሚነት ከስስተሙ ብሎክ ልያስደርገን ይችላል። ይቀጥላል.....
👍9❤6🥰1😁1
በዚህ ቻናል የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1 E-LMIS ምዝገባ ማካሄድ 2 Labour ID ለጠፋባቸው መፍትሄ መስጠት 3 የተለያዩ online መጠይቆችን መሙላት 4 ከስራ እና ክህሎት ሚንስቴር የተላከውን ፎርም ማስሞላት 5. ኦንላይን ፓስፖርት መሙላት/ቀጠሮ ማስያዝ 6. ሲኦሲ ኦርጅናልነቱን ቼክ ማድረግ 7. ሜዲካል ቀጠሮ ማስያዝ 8. እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ ያዋሩን @ifpossible2024
👍11
💼 ለሥራ ፈላጊዎች በቅርብ ቀን ከ500,000 በላይ የሥራ ዕድሎችን ይዘን እንቀርባለን! 🌍✈️ ህጋዊ ሆነው በሙሉ የመንግስት ዋስትና በነፃ ወደ ውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩበትና የሚለወጡበት የስራ እድል ተዘጋጅቶ እርሶን እየጠበቀ ነው! 🌟 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 261,000 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ተችሏል! 👉 የ…
👍6❤2👏1🔥1
🎤 ማሳሰቢያ! 📌 መነበብ አለበት! በኢትዩጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሲስተም ላይ ባዩሜትሪክስ መረጃችሁን በተለያዩ አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎቻችን የሰጣችሁ ወድ ዜጎቻችን ብዙ የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ የስራ እድሎችን ለማመቻቸትና ብዙ የሰራ እድሎችን ለመፍጠር ቀን ከሌት ተግተን እየሠራን እንደሆነ እንድታውቁልን እና በትእግስት እንድትጠብቁን ስንል በትህትና እንጠይቃለን! የሥራ ባለቤት እርሶ ኖት!
❤10
በምዝገባው ላይ ላጋጠማችሁ ችግር ወይም ግር ያላችሁ ነገር ካለ ከታች ባለው አድራሻ ያዋሩን @ifpossible2024
👍15❤1👎1
🌟 የስራ ገበያ መረጃ ስርአት (E-LMIS) በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ ሀገራት ያለምንም ክፍያ በነፃ ወጥታችሁ በመስማራት የቤተሰባችሁን ህይወትና የሀገራችሁን እድገት መቀየር የምትችሉበት በቴክኖሎጂ የሚመራ የስራ ስምሪት ስርአት ነው! 🚀 በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሃላፊነት ለምቶ ወደ ስራ የገባው የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአት(ELMIS-ብቁ) አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ብቻ ወደ 207,395 የሚሆኑ ዜጎችን በተለያየ የሙያ ዘርፎች አሰልጥኖ ብቁ በማድረግ ወደ አራት መዳረሻ አገራት (ኩዋታር ፡ ጆርዳን ፡ዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና ሳውዲ አረቢያ ) በአጭር ጊዜና በተቀላጠፈ ሁኔታ ለስራ ማሰማራት ተችሏል! ✨ የሥራ…
👍9❤6🥰2
📢 ህጋዊ ሆነው በሙሉ የመንግስት ዋስትና በነፃ ወደ ውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩበት የስራ እድል ተዘጋጅቶ እርሶን እየጠበቀ ነው! መብቶ ፡ ክብሮ እና ደህንነቶ ተጠብቆ ወደ ተለያዩ የውጭ ሀገራት ሄደው የሚሰሩባቸውን ልዩና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ከፈለጉ አሁኑኑ ከስር የተቀመጡትን ሊንኮች በመጫንና የኢትዩጵያ የስራ ገበያ መረጃ ስርአትን (ELMIS-ብቁ ) ማህበራዊ ገፆችን ፎሎውና ላይክ በማድረግ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ የስራ እድሎች ተጠቃሚ መሆን ይችላሉ! 👍 ፌስቡክ ፔጃችን : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836 💼 ቴሌግራም ቻናላችን: https://t.me/bequelmis1 …
👍1
ውጭ ሀገር ለሚሄዱ ዜጎች በተመጣጣኝ ዋጋ አስተማማኝ አገልግሎት እንሰጣለን ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ ያዋሩን @ifpossible2024
በዚህ ቻናል የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1 E-LMIS ምዝገባ ማካሄድ(ለሁለቱ ፆታዎች) 2 Labour ID ለጠፋባቸው መፍትሄ መስጠት 3 የተለያዩ online መጠይቆችን መሙላት 4 ከስራ እና ክህሎት ሚንስቴር የተላከውን ፎርም ማስሞላት 5 እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ ያዋሩን @ifpossible2024
👍3
በዚህ ቻናል የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 1 E-LMIS ምዝገባ ማካሄድ 2 Labour ID ለጠፋባቸው መፍትሄ መስጠት 3 የተለያዩ online መጠይቆችን መሙላት 4 ከስራ እና ክህሎት ሚንስቴር የተላከውን ፎርም ማስሞላት 5 እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዮች ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው አድራሻ ያዋሩን @ifpossible2024
👎2
በE-LMIS ለመመዝገብ ወይም ማንኛውንም ጥያቄ ለመጠየቅ እንዲሁም በአገልግሎታችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ለመግለፅ በዚህ ሊንክ ያዋሩን። @ifpossible2024
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @lmisregistration. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“E-LMIS Registration and Info” (@lmisregistration), 374 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/lmisregistration.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.