https://t.me/lightoftheworldteenage
Signed mullar

Channel
@lightoftheworl
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
22subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001456886216 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @lightoftheworl |
| Description | እዚህ ቻናል ስለ ታዳጊ አገልግሎት እናወራለን እንድት ማደግ እዳለበት ፣እንድት መኖር ፣እንድት መራመድት እዳለበት የተለያዩ ሃሳቦች እንለቃለን እናንተም ሃሳብ አስተያየት ቢኖራችሁ በዚህ ሊክ |
| Created | Between 1 April 2019 and 2 March 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 11 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/lightoftheworl |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 11 Aug 2026, 13:02 | 22 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:09 | 22 | first reading |
20 posts held, back to 2 March 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 24 September 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 11 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
https://t.me/lightoftheworldteenage
Signed mullar
Photo, posted without a caption
Signed F.r.i.e.n.d.s mart
Wede ye light of the world teenagers abalat nege ke zema for Christ abal kehonew naty gar ke hiwetu ande ande yemilen negeroch selalu manm endayekere yesema lalesema yasema hulachihum nuuu
Signed (❤ ñàty)PIÀñó 🎹🎸🎷🎵🎤
Photo, posted without a caption
Signed (❤ ñàty)PIÀñó 🎹🎸🎷🎵🎤
https://vm.tiktok.com/ZMeUYbhWY/
Signed Mullar
https://vm.tiktok.com/ZMeUY3pHd/
Signed Mullar
@Jesuscrucified
Signed (❤ ñàty)PIÀñó lõvê 🎹🎸🎷🎵🎤
"#ስኬትህ_የዘርህ_አይነት_ነው!!!" በ አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ 🔴#የአንተ ስኬት ማለት ሰው ሁኔታው አከባቢው የሚያወራው አይነት አይደለም። 🔵-እግዚአብሔር አምላክ የመርህ አምላክ ነው መጨነቅ ያለብህ #ስለምታጭደው ሳይሆን ስለምትዘራው ነገር ነው። ለየትኛውም የህይወት #አይነት መዝራትና ማጨድ ይሰራል።ውጤታማ ስኬት ላይ ለመድረስ ከፈለክ #ስለምትዘራው ነገር ተጠንቀቅ #የመሠለህን እየዘራህ #የምትፈልገውን ህይወት #አታጭድም። 🔵#ታማኝነት በሰው ነገር እንጂ በራስ ነገር አይደለም።በራስ ነገር ራስ ወዳድነት ስግብግብነት ነው። 🔵- የምትፈልገውን ህይወት #ለመኖር የሚመጥን #ዘር ዝራ።ጓደኝነት ዘር ነው፣ወዳጅነት ዘር ነው፣አገልግሎት ዘር ነው። 🔵#ስኬትህ…
Signed (❤ ñàty)PIÀñó lõvê 🎹🎸🎷🎵🎤
Share ♻️ Join ♻️ Share መልካም ቤተሰብ እንመስርት! 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @Biblicalmarriage ❇️ ❇️ @Biblicalmarriage ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ ━━━━━━━━━━━━━━━
Signed (❤ ñàty)PIÀñó lõvê 🎹🎸🎷🎵🎤
ፖርኖግራፊ ማጠቃለያ ፖርኖራፊ እና ክርስቲያን ማንኛውም ክርስቲያን እግዚአብሄር ኃጢያትን ጨምሮ ማናቸውንም ነገር ማሸነፍ እንደሚችል፤ ሁሉን ቻይ እንደሆነ እና ክርስቶስም ማና ቸውንም ፈተና ልንቋቋም የምንችልበት ፀጋ እንደሰጠን ቢያምንም በፖርኖግራፊ ሱስ እየታገለ ያለ ክርስቲያን ግን ይህን እውነት መጠራጠር ይጀምራል። ከብዙ ፀሎት፣ ለእግዚአብሔር እና ለራስ ከሚደ ረግ ከብዙ ቃለ መኃላ፤ ጥረት እና ትግል በኋላ ራሱን በሱስ ውስጥ መልሶ ወድቆ ሊያገኘው ይችላል። በእርግጥ እግዚአብሔር አለ! በእርግጥ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው! ሆኖም ግን እኛ እንደ ምንፈልገው ነፃ መውጣት በአንዴ ላይሆን ይችላል። በዚህ ሱስም ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖችም ከዚህ አንፃር በ…
Signed (❤ ñàty)PIÀñó lõvê 🎹🎸🎷🎵🎤
ውድቀት ከውድቀት አንድ እውነት ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር ከመከራ መማር እንደምንችል ነው። ነገር ግን እያንዳንዱ ውድቀት ተመጣጣኝ የሆነ አዎንታዊ አፀፋ እንዳለው የሚያውቁ ጥቂቶች ብቻ ናቸው። በጊዜያዊ ሽንፈት እና በውድቀት መካከል ሰፊ ልዩነት እንዳለም ብዙዎች አያውቁም ፤ ብዙ ሰዎች ይህንን ቢያውቁ ኖሮ ከመንገዳቸው አይሰናከሉም ነበር። በእርግጥ ውድቀት ሰዎች ትላልቅ ሀሳቦችን ማሰብ እርግፍ አድርገው እንዲተውና መሞከራቸውን እንዲያቆሙ ያደርጋቸዋል። ነገር ግን ውድቀት ውድቀት የሚሆነው መሞከር ያቆምክ እለት ነው። እያንዳንዱ ውድቀት ያልተወለደው ስኬታቸው ዘር መሆኑን የተረዱ ሰዎች ጥቂት ናቸው። ስኬት ከውድቀት አንድ እርምጃ በኋላ እንደሚመጣ ማወ…
Signed (❤ ñàty)PIÀñó lõvê 🎹🎸🎷🎵🎤
ፖርኖግራፊ ክፍል ሰባት ከፖርኖግራፊ ሱስ እንዴት መውጣት ይቻላል? ብዙ ወጣቶች በዚህ ሱስ ውስጥ ቢኖሩም ይህን ሱስ አንደ ችግር ለሚቆጥሩት እና ለመታገል ፈቃደኛ ለሆኑት ሰዎች ከዚህ ችግር መውጣት የማይቻል ነገር አይደለም። በዚህ ችግር ውስጥ ያላችሁ ወዳጆቼ ምን ብታደርጉ ከዚህ ሱስ መላቀቅ እንደምትችሉ እስኪ በጥቂቱ እንመልከት። ➀ ሀሳብን በሀሳብ ተዋጉ የፖርኖግራፊ ኃጢያት ስርወ-መሰረቱ ሀሳብ አንደመሆኑ ሀሳብን ልንዋጋው የምንችለው በሌላ ሀሳብ በመተካት ብቻ ነው። አዕምሮእችንን በመልካም ሀሳብ ለመሙላት ደግሞ ዕለት ዕለት ልንሆናቸው ወደምንፈልጋቸው አላማዎቻችን ማደግ የሚያስችሉንን ነገሮች ማድረግ ያስፈልጋል። ያን ጊዜ መልካም ሀሳቦችን በአእምሮአች…
Signed (❤ ñàty)PIÀñó lõvê 🎹🎸🎷🎵🎤
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @lightoftheworl. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 11 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Light of the world teenage minstry” (@lightoftheworl), 22 subscribers as measured 11 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/lightoftheworl.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.