9 Mar 2022, 16:41 UTC≈3,910 viewsread 9 August 2026 12ኛ ክፍል ወደኩ ብሎ ያዙኝ ልቀቁኝ አላለም...
፡
ዩኒቨርስቲ የገባ ሁሉ አይመረቅም። የተመረቀ ሁሉ ስራ አይዝም። ስራ ያለው ሁሉ ደስተኛ ኑሮ አይኖርም... So my brother don't give up ! go forward and choose another option... ከ 100 መንገድ አንዱ ነው የተዘጋብህ 99 ክፍት ብሮች አሉህ። Feel free and relax no one is a result of your happiness except yourself. ያለፋቹህ Congrats ደግሞ እዛ ሔዳቹ ዱላ ይዛቹ ዘረኛ እንዳትሆኑ... ያላለፋችሁም Congrats በአቋራጭ ዝነኛ፣ ሐብታም፣ ታዋቂ መሆን ትችላላቹህ።
Signed B@ma .
13 Feb 2022, 08:14 UTC≈3,860 viewsread 9 August 2026 ስብከት በቆንጆ ሴት አፍ!
«ዘውድአለም ታደሠ»
በዚች ምድር ላይ ስኖር ልለምደው ያልቻልኩት ነገር ምንድነው? ዝናብ እየ ዘነበ በጠኋት መነሳት! ውይ! ምርር እኮ ነው ሚለኝ እውነት። ሲዘንብ ከአልጋ መውረድ ከስልጣን የመውረድ ያክል ይከብደኛል። ህይወት ለጥቂት ሰአት ትደብረኛለች!
ዛሬም እንደፈረደብኝ በጠኋት ተነስቼ ካፊያውን ተቋቁሜ ወደስራ አዘግማለሁ። ብርዱ አክቲቪስት ያሳቅፋል! :) ወደቤቴ ተመልሼ የመጣው ይምጣ ጥቅልል ብዬ ልተኛንዴ? የሚል ሃሳብ እየታገለኝ ስጓዝ ጠላታችሁ ክው ይበል የክላክስ ድምፅ ክው አረገኝ! (ይሄንማ ባዲስ መስመር ነው ምነግራችሁ)
ዞር ስል አጠገቤ እንደመስታወት የሚያበራ ጥቁር መኪና ቆሟል! መቼስ እነዚህ አሽከርካሪዎች እግረኛ…
Signed B@ma .
5 Feb 2022, 09:39 UTC≈2,430 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed B@ma .
5 Feb 2022, 09:15 UTC≈2,360 viewsread 9 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
Signed Seblina
22 Dec 2021, 11:08 UTC≈2,580 viewsread 9 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
Signed Seblina
10 Dec 2021, 18:22 UTC≈2,500 viewsread 9 August 2026 You can raise up from anything.
You can completely recreate yourself.
Nothing is permanent.
You are not stuck.
You have choices.
You can think new thoughts.
You can learn something new.
You can create new habits.
All the matter is you decide today and never look back.
#Share📌
🔖@motivationofstudent
Signed Seblina
10 Dec 2021, 12:33 UTC≈2,370 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @maledamarketofficialPhoto
ነዳጅ
ኢምሬትስ Vs ኢትዮጵያ 🇪🇹 Vs 🇦🇪
ጥያቄ :- የመኪና ቤንዚን ከኢትዮጵያ ና ከኢምሬትስ ውድ የት ሀገር ነው ?
ኢምሬትስ በአለም ካሉ ነዳጅ ካላቸውና ለአለም ገበያ ከሚያቀርቡት ብዙ ቢሊዮን ዶላር ከሚሰበስቡት 8 ሀገራት ወይንም የOPEC አባል ውስጥ አንዷ ስትሆን
ነዳጅ ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ እልል ብሎ እየጨመረ ነው
ነዳጅ ካላት ኢምሬትስ ና ነዳጅ ከሌላት ኢትዮጵያ የአንድ ሊትር የመኪና ቤንዚን ዋጋ ስንት ይሆናል:-
በኢምሬትስ በዚህ ወር 1 ሌትር ቤንዚን
* 2 ድርሀም ከ66 ፊልስ ሲሆን ወደ ብር ሲመነዘር
ደሞ :-
* 34 ብር ከ74 ሳንቲም ይሆናል
ኢትዮጵያ ደሞ ትላንትና በወጣ የወሩ ሂሳብ:-
* 1 ሊትር የመኪና ቢንዚን 31 ብር ሆኖ…
Signed Seblina
22 Nov 2021, 11:18 UTC≈2,100 viewsread 9 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
Signed Seblina
22 Nov 2021, 11:07 UTC≈2,070 viewsread 9 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
Signed Seblina
28 Oct 2021, 10:01 UTC≈2,240 viewsread 9 August 2026 Voice message
ከሰው መጠበቅ አቁም!
Signed Seblina
23 Oct 2021, 11:08 UTC≈2,250 viewsread 9 August 2026 #ተው
ማን ሲሞት ተደሰትክ
ማን ሲሞት አለቀስክ
ማንን በሳቅ ሸኘህ
ለማን እንባ አነባህ
ተው ይቅርብህ ህዝቡን አትመርዘው!
የሰው ደም አንድ ነው!
ቀይ ነው ቀለሙ ሲወጋ ሚፈሰው!
@Henilogy [ሄኖክ ፀጋዬ]
@wetiopia
@wetiopia
Signed Seblina
23 Oct 2021, 11:04 UTC≈2,050 viewsread 9 August 2026 ህይወት ልክ እንደ ፒያኖ ነች። ነጫጮቹ ቁልፎች የደስታ ቀናት ሲሆኑ ጥቁሮቹ ደሞ የሀዘን ቀናት ናቸው። አስታውስ ! ሙዚቃን ለመፍጠር ግን ሁለቱም ያስፈልጉሀል !
--Unknown
@yegna_psychology
@yegna_psychology
@yegna_psychology
Signed Seblina
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @lifeofsingles. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.