ደሸት/ባህርዳር🏞 ቅርንጫፍ ሰላም ውድ የደሸት ፯፯፯ አባላት የዛሬ ሳምንት እሁድ በ05/10/14 እሁድ አማራ ክልል ባህርዳር ከተማ ላይ የባህርዳር ነዋሪዎች ለደሸት ጥያቄ እና ድጋፍ እንዲሁም አጠቃላይ ደሸት ውስጥ መስራት ምትፈልጉ ወጣቶች በሙሉ እሁድ በምናደርገው ስብሰባ ላይ መገኘት ትችላላችሁ ። የወደፊቷን ደሸት ለመፍጠር ከጎን ምትሰለፉ ውድ ኢትዮጵያውያን የደሸትን አላማ መሬት ላይ ለማውረድ ስራ ውስጥ ልንገባ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ስራችንንም ለመጀመር የሁላችንም ተሰባስቦ ውይይት ማድረግ ያስፈልጋልና የመጀመሪያውን የደሸት ስብሰባ በውቢቷ ባህርዳር ስለምናካሄድ ሁላችሁም እንዳትቀሩ ። አማራክልል ላይ ሆናችሁ ባህርዳር መምጣት ምትችሉ ወጣቶች ካላችሁ…

Channel
የዳዊት ወንጭፍ
@lidge
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
149subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001445648345 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @lidge |
| Description | ዳዊት ጎልያድን በአንዲት ጠጠር ነው ድል የነሳው አኛም ወገኖቼ ከተባበርን ምንም እንኳን አቅማችን ትንሽ ቢሆንም አሁን ከመጡብን የበግ ለምድ ለብሰው ተኩላ ከሆኑ ምራባውያን ፈረንጆች ከፈጣሪ ጋር በመሆን ሴራቸውን እንተነትናለን ሀሳባቸውን እናከሽፋለን ይሄ አሥተያየት መቀበያ bot nwe= @Dawiittbot https://t.me/antiillymunantibot |
| Created | Between 1 April 2019 and 3 October 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/lidge |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Aug 2026, 20:15 | 149 | no change |
| 7 Aug 2026, 00:36 | 149 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 3 October 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 6 June 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 75
- Videos
- 7
- Links
- 48
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 8 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
🔴ስለ አደዋ ያልተሰሙ ምስጢሮችን🔴 🔴 ከጦርነቱ በፊት 🔴 በጦርነቱ ግዜ 🔴 ከጦርነቱ በኋላ 🔴 አበው የተጠቀሙት ጥበብ 🔴 የተጠቀሙት ተዓምራዊ መጽሐፍ 🔴 የኢትዮጵያ ቃልኪዳን 🔴 የኢትዮጵያውያንን ሰብአዊነት 🔴 ከጦርነቱ በኋላ ምን ተባለ ??? 🔰እነዚህን እና ሌሎች ሚስጥራትን ስለ 🔴አድዋ ጦርነት🔴 ማወቅ ከፈለጉ በYouTube ቻናላችንን ሙሉ ትምህርቱን ማግኘት ትችላላቹ ከስር ያለውን Open የሚለውን ተጭነው መከታተል ትችላላቹ። ✅█►OPEN◄►OPEN█✅ ✅█►OPEN◄►OPEN█✅ ✅█►OPEN◄►OPEN█✅ ✅█►OPEN◄►OPEN█✅ ❇️በቴሌግራም ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ ከፈለጉ ደግሞ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! 👇🏾👇🏾👇🏾 Read 👆🏾👆🏾👆🏾
እንዳያመልጣችሁ የደሸት777 ዋና መሪ የሆነው የነቃዮድ መጽሐፍ ደራሲ ቴዎድሮስ መዝገቡ ከ TV 9 ጋር የነበረን የክርክር መድረክ ዛሬ በምሽቱ 3፡00 ይቀርባል። በነቃዮድ መጽሐፍ ላይ ብዙ አንኳር ነጥቦች ተነስተው ተከራክረንበታል። ጋዜጠኛ ደሳለኝ አንባቢ እና እርጋታ ያለው ነው፤ ሥርዓት ባለው መልኩ ሃሳብ አንስቶ ይሞግታል። የአገሪቱ የንባብ ክህሎትን ለማዳበር የሚጠቅም ጅማሮ ነው።
ሽማግሌ ልኬ ለፍቅርሽ ዘምቼ ይመስለኛል በቃ እኔ አንቺ አግብቼ ትላት ማታ ሳስብ በህልሜ ተኝቼ ሙሽራዬ ሲባል ሀይሎጋው ሲጨፈር አንቺ ብንቺ ሳይሽ አይኔ ሞልቶኝ ፍቅር። ጎሮቤት ተሰብስቦ እልልታው ሲቀልጥ በዘፈን ጭፈራ ሰው ሁሉ ሲመሰጥ በቄሱ ፊት ሔደን መሀላስገባ ላልተውሽ ላተዊኝ ገደል እንኳን ብገባ ከእንቅልፌ ስነቃ ለካስ በሕልሜ ነው በጣም ተደስቼ ህልሜንም ባስፈታው በህልም ሠርግ ሞት ነው ምነው ባላየሁኝ እንቅልፍ ባልተኛሁኝ ወይ ባላገባሁኝ ሰርገኛ የላኩት መርዶ ላረዳ ነው ሀይሎጓ የተባለው ለቀብርሽ ለቅሶነው ቄሱጋ መሔዳችን ለካ ለፍታት ነው ምነው ያቺን መሞት በህልሜ ከሚያሳየኝ መተኛት በተውኩኝ እንቅልፍ በነሳኝ። ተፃፈ …
የሂባዋ ናርዶስ ክፍል ሀያ (ፉአድ ሙና) . ቀመር የኢምራን ነገር ተስፋ እያስቆረጣት የመጣ ይመስላል፡፡ ከሱ የጠበቀችውን ክብር እያገኘች አይደለም፡፡ ዶርም ውስጥ ተኝታ በደንብ ስታሰላስለው የነበረው ኢምራንን የምታስገድድበትን አዲስ መንገድ ነበር፡፡ ምንም አይነት አዲስ መንገድ አላገኘችም፡፡ ከዶርም ወጥታ በቀጥታ እየተንደረደረች ወደ ኢምራን ቢሮ ሄደች፡፡ ኢምራን ቢሮው ውስጥ ተቀምጦ እያነበበ ነበር፡፡ ሳታንኳኳ ቢሮውን በርግዳው ገባች፡፡ ኢምራን ሁኔታዋ በጣሙን አስደንግጦታል፡፡ ጠረጴዛውን አልፋ ሄዳ ጭኖቹ ላይ ተቀመጠች፡፡ ‹‹ደህና ነሽ ግን?›› በግርምት እያየ ጠየቃት፡፡ ‹‹ኢምሩ በአላህ ይሁንብህ አግባኝ! ካንተ ሌላ ጥብቅ የነበርኩ መሆኔን የሚያውቅ የለም…
ሚጠብቁ ገመተች፡፡ የሂባ ልጅ የመጣው ከወንድ ጋር ተኝታ ነው፡፡ የናርዶስም ስብራት የተፈጠረው ከወንድ ጋር ተኝታ ነው፡፡ ልዩነቱ ግን በጋብቻ እና በዝሙት መሀል ነው፡፡ ከጋብቻው ልጅ ….. ከዝሙቱ ደግሞ በሽታ! ጋብቻ ምንም ያህል የተመቻቸ ባይሆን እንኳ ፍሬው እንደዝሙት አይከፋም ስትል አሰበች፡፡ ጋብቻ ያስከተለው ህይወትን ….. ዝሙቷ የሸለማት ሞትን እንደሆነ ስታስብ እንባዋ ቀደማት፡፡ ናርዶስን የመረመረቻት ነርስ ከላብራቶሪ የመጣላትን ውጤት ከተመለከተች በኋላ ወደ ተረኛው የስነ ልቦና ባለሙያ ደወለች፡፡ ካፌ ውስጥ እያውደለደለ ነበር፡፡ እየሮጠ መጥቶ ወደ ቢሮው ገባ፡፡ ነርሷ ወደ ውጪ ወጥታ ናርዶስን ጠራቻት፡፡ ናርዶስ ቢሮው ውስጥ እንደገባች ነርሷ ቢሮውን…
ኢትዮጵያን ከ ግብረ ሰዶም እንታደግ ያፍሪካ መኩሪያ ቅድስት ኢትዮጵያ ቅድስት ምድርሽ የጥንት ቅዱሳን መቀመጫ አይሆንም የግብረሰዶም መርገጫ እናቶች ልጆቻቸውን በነፃነት ት/ቤት እንዲልኩ ግብረሰዶማዊነት ያጠቁታል ብለው በፍራቻ ሳይብረከረኩ ኢትዮጵያን ከግብረሰዶም እንታደግ እንዳያደርጓት በተኩላ መሃል የተገኘች በግ https://telegram.me/ethioagainsthomo
ራሳችሁ ስም ስጡት ተለየኸኝ ብዬ አልቅሼ ተኝቼ ነበረ ማቁን ተንተርሼ የለህም ብዬ አዝኜ ነበረ ባንተ የነበረኝ ተስፋ እንደተሰበረ ግን መጣህልኝ በለሊቱ አለቀ በተባለበት ልክ በሰዓቱ ጠላት ሲያውጅብኝ አገሁሽ ብሎ ሲመታብኝ ድቤ ሲሸበር ተጠራጣሪው ልቤ አንጋጥጬ ተጣራሁ ወደ አምላኬ እንዲደርስልኝ ተንበርክኬ መጣልኝ ፈጣሪ ሰምቶ የኔን ጥሪ አጠፋው ያንን አሸባሪ ገጣሚት (ኢንቱ)
የሂባዋ ናርዶስ ክፍል አስራዘጠኝ (ፉአድ ሙና) . ናርዶስ ከቢሮዋ ወጥታ በፍጥነት ደረጃውን ስትወርድ የኤርሚያስ ባልደረባ ተከተለቻት፡፡ ባለፈው ሰፈር ውስጥ አብረው አግኝታቸው ነበር፡፡ ናርዶስ ዛሬ ኤርሚያስ ለስብሰባ ወደ ሰበታ ሄጃለሁ ስላላት ከነጋ አላገኘችውም፡፡ እድሜዋ ከሀያ አራት የማይበልጠው አጠር ያለችው የኤርሚያስ ባልደረባ እየተፍለቀለቀች ቀረበቻት፡፡ ‹‹hey ናርዲ እንዴት ነሽ?›› ‹‹አለሁልሽ ሜላትዬ ሁሉ አማን ነው!›› ‹‹ኤርሚ ዛሬ የለም ብቻሽን ነሽ!›› ‹‹አዎ ስብሰባ ነው አይደል? እናንተም ዛሬ ብቻችሁን ዋላችሁ!›› ‹‹ስብሰባ? የምን ስብሰባ?›› ‹‹የቀረው ስብሰባ ሄዶ አይደለም እንዴ?›› ‹‹ምናልባት አዲስ ነገር መጥቶ በዛው ከላኩት አ…
እንዴት ይኼን ያህል ራስ ወዳድ ትሆናለህ? ትንሽ እንኳ አላሳዝንህም?›› ተነፋረቀች፡፡ ‹‹ናርዲዬ ምንድነው የምትዪው? የምን ራስ ወዳድነት ነው? ምን ሆንሽብኝ?›› ‹‹ቢያንስ እንኳ ምናለ በኮንዶም እንድንወጣ ብታደረግ? እህት ባይኖርህ እንኳ እናት የለህም?›› ‹‹ናርዲ እባክሽ ግራ አታጋቢኝ! ምንድነው አረገዝሽ እንዴ?›› ‹‹እሱማ በምን እድሌ! ስማ! ዛሬ የሄድክበት ሀኪም ቤት እኔም ክትትል ስጀምር እንገናኝ ይሆናል! አንተ ግን ሰብዓዊነት የማይሰማህ …… ደደብ ነህ እሺ!›› ስልኩን ጆሮው ላይ ጠረቀመችበት፡፡ ትንሽ ካነባች በኋላ ሂባ ጋር ልትደውል እንደነበር ትዝ አላት፡፡ ሂባ ጋር ስትደውል ሜላት ወደ መቀመጫዋ እየተመለሰች ነበር፡፡ ሜላት ወንበሯ ላይ እን…
ርታ! ግን አሁን የተሻለ ነገር እንገንባ! ተረዳኝ! አፈቅርሀለሁ!›› ‹‹ብረዳሽ ደስ ይለኝ ነበር ግን አልችልም!›› ‹‹ማለት?›› ከእቅፉ ተመንጭቃ ወጣችና አፈጠጠችበት፡፡ ‹‹ማለት ማለት?›› ‹‹አታገባኝም?›› ‹‹ውስጤ አልተረጋጋም በዚህ ሰዓት ምንም ልልሽ አልችልም!›› ቀመር እንባዋ ፊቷ ላይ እየተንዠቀዠቀ ቀጠለች፡፡ ‹‹ወንድ ሁሉ አንድ ነው ሲባል ውሸት ይመስለኝ ነበር፡፡ አንተም ከሌሎቹ በምንም አትሻልም፡፡ ስሜትህን ካረካህብኝ በኋላ ልትወረውረኝ ነው ፍላጎትህ!›› ‹‹እኔ ከጅምሩ ስሜቴን ላረካ አልቀረብኩሽም! ከገባሽ አንቺው ነሽ የደፈርሽኝ! ማልቀስ ደግሞ መፍትሄ አይሆንም!›› ‹‹በጣም ጥሩ ስህተታችንን እንድናርም ፈቃደኛ ካልሆንክ ሌላ ስህተት እንቀጥ…
የሂባዋ ናርዶስ ክፍል አስራስምንት (ፉአድ ሙና) . ናርዶስ የወሲብ ፊልም የማየት ሱሷን ለመግታት እጅጉን ከራሷ ጋር ትግል እየገጠመች ነው፡፡ ሂባ ፊልም በፍላሽ የሚጭኑ ቤቶች እየሄደች የሆሊዉድ ኮሜዲ ፊልሞችን እያስጫነች ታመጣላታለች፡፡ ናርዶስ ብትጨክን ብትጨክን በሳቅ አትጨክንምና የወሲብ ቪዲዮ በምታይባቸው ጊዜዎች ኮሜዲ ፊልሞችን ማየት ጀምራለች፡፡ ግን እንዲሁ በአንዴ እርግፍ አድርጋ ልትተወው ከብዷታል፡፡ ሂባ ሁሉንም ነገር ችላ ብላ ናርዶስን መልሶ በመስራቱ ጉዳይ ላይ ትኩረቷን አድርጋለች፡፡ የናርዶስ ስልክ እና ላፕቶፕ ላይ የነበሩትን የወሲብ ፊልሞች ሂባ ሙሉ ለሙሉ ስላጠፋቻቸውና በየቀኑም ስልኳን ስለምትፈትሽባት ማየት ብትፈልግ እንኳ ቢሮ ስትሄድ በኤርሚ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @lidge. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የዳዊት ወንጭፍ” (@lidge), 149 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/lidge.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.