ሊረዷችሁ የሚችሉ ያልተፃፉ 22 ማህበራዊ ህጎች፡ 1. አንድን ሰው በተከታታይ ከሁለት ጊዜ በላይ አይደውሉ። ጥሪዎን ካላነሱ፣ የሚያከናውኑት አስፈላጊ ነገር እንዳለ ያስቡ፤ 2. የተበደራችሁትን ገንዘብ፣ የተበደራችሁት ሰው ከማስታወሱ ወይም ከመጠየቁ በፊት መልሱ። ይህ ታማኝነትዎንና ባህሪዎን ያሳያል። ይህ በዣንጥላ፣ እስክሪብቶና የምሳ ዕቃ ላይም በተመሳሳይ መልኩ ይሠራል። 3. አንድ ሰው ምሳ/እራት ሲጋብዝዎት፣ በሜኑው ላይ ያለውን ውድ ምግብ በጭራሽ አይዘዙ። 4. ‘ኦህ፣ ገና አላገባህም/ሽም?’ ወይም ‘ልጆች የሉህም/ሽም’ ወይም ‘ለምን ቤት አልገዛህም/ሽም?’ ወይም ‘ለምን መኪና አትገዛም/ዢም?’ አይነት አግባብ ያልሆኑ ጥያቄዎችን አይጠይቁ። በፈጣሪያችሁ…

Channel
ለ ግጥም
@legitime
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
43subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001423666792 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @legitime |
| Created | Between 1 April 2019 and 16 January 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 November 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 18 November 2026 |
| On Telegram | t.me/legitime |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 9 November 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Nov 2026, 03:07 | 43 | -1 |
| 10 Aug 2026, 16:01 | 44 | no change |
| 7 Aug 2026, 13:09 | 44 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 16 January 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 20 April 2025. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Voice message, posted without a caption
Voice message, posted without a caption
የረሳሁት በዳይ ህመሜ ሲያገግም ይቅር በለኝ ቢለኝ ይቅርታ አላደርግም ይቅር በለኝ ማለት ህመምን አስታውሶ ይበድላል ዳግይ ይታወሳል እንጂ በበደዳይ ይቅርታ በደል አይረሳም ሞኝ ያስብላል እንጂ ፃድቅ አያሰኝም የነከሰን መሳም እና እንደኔ እውነት የተረሳ በደል በበዳይ ይቅርታ አይሽርም ህመሙ ይቅር በለኝ ማለት ህመሜን አስታውሰው ማለት ነው ትርጉሙ
🌷🌷ሙስሊም ከሆንክ ይሄንን በሚገባ አንብብ🌷🌷 • ለምንድን ነው በመስጂድ ውስጥ እየተኛን በፓርቲዎች ላይ ነቃ የምንለው • ለምንድነው ከአላህ ጋር ማውራት እየከበደን አሉባልታ ወሬዎችን ለማውራት የሚቀለን • ለምንድነው ለጌታችን የመፅሐፍ መልእክት (የቁርአን መልእክት) ችላ ለማለት እየቀለለን አስቀያሚ መልእክቶችን ለመመለስ የሚቀለን • አንተ ወይም አንቺ ይሄንን መልእክት ለጓደኞችህ(ሽ) ታስተላልፈለህ ወይስ ችላ ትለዋለህ • አላህ እንዲህ ብሏል "አንተ እኔን ከጋደኞችህ ፊት ብታስተባብለኝ እኔ አንተን የትንሳኤ ቀን አስተባብልሀለው (ነፍግሀለው) • እያንዳንዱ ሙስሊም አሁኑኑ "አስተግፊሩላህ ወአቱቡ ኢለይህ" 3 ጊዜ …
በህይወት ስትኖር አንተን እድለኛ ሚያሰኝህ አብሮህ ያለው ሰው ነው፡፡ ሀብት እድለኝነት አይደለም ምክንያቱም ጠንክረ ከሰራህ ምትመኘውን ያህል ልታገኝ ትችላለህ፡፡ እውቀት እደለኛ አያስብልህም ማወቅ ምትፈልገውን ያህል ለማወቅ ከልብህ ከጣረክ ሁሉንም ታገኛለህ፡፡ ምትፈልገውን አይነት ሰው ግን በምትፈልገው አይነት ሁኔታ ማግኘት እድለኝነት ነው፡፡ የምትወደውን ሰው ማግኘት ፣ከምትወደው ሰው ጋ መኖር እጅጉን መታደል ነው!
❤️ፍቅር ማለት ውዴ ❤️ ፍቅር ማለት ውዴ ፨ የህልሙ ዘራችን የዕውን ፍሬ አፍርቶ ፤ ቆንጅየ ልጅ ወልደን... እሱም ፍቅር ሊማር አንደበት አውጥቶ ፤ ፍቅር ማለት.... እማ? ብሎ ቢጠይቅሽ ፤ ይህንን ንገሪው ሳትፈሪ ሳይጨንቅሽ ፤ ........"ፍቅር ማለት ልጀ........ የተራ ሆሄያት ባዶ ጥርቃሚ ፤ የሶስት ፊደል ጥምረት የቀል ልቅምቃሚ ፤ የደቂቃ ስሜት....... ወይ ጊዜያዊ ጥቅም አይደለም ምስጢሩ ፤ መስጠት+መስጠት +መሰጠት .....በቃ ሁሌም መስጠት እናም ልጀ ይህ ነው የፍቅር ቀመሩ ፤...." ብለሽ ንገሪልኝ እንዲገባው አርገሽ ፤ ፍቅርን ሠጥቶ ..... ምላሽ እንዳይጠብቅ በደንብ አስጠንቅቀሽ ፤ ...........ደግሞም እንዲህ በይው.......…
# ግብረ_ህመም "የሚወዱትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ የሚያፈቅሩትን ሰው ቀጥሮ ካረፈደ ነገር ተበላሸ ህመም ተወለደ ጨንጓራ ነደደ እሳት በእንፋሎት መልክ በእህታ ተነነ የሚሆነው ሳይሆን የማይሆነው ሆነ" እያለ የጻፈው ምን አይነቱ ሠው ነው ሄቱስ አፍቃሪ ነው የሚወዳትን ልጅ እንዴኔ ጠብቆ ጠብቆ ጠብቆ ብትቀር ምን ሊሆን ነው?
https://youtu.be/5OvSOIpmwAo
ከቶ ምን ይገርማል ? " ሞልታ በተረፈች ..ሔዋን በየደጁ ፤ እኔን ሙጥኝ ያለው ምን ነክቶት ነው ልጁ ? ሆ ! ነግሬው ዘክሬው ከቶ እንደማልወደው ፤ ሴት በምትወልድ ሐገር ከኔ ምን ገመደው ?? " አይደል ያልሽው ?! #ይኸውልሽ ! እንደአዲስ አበባ... ዘር ለሌለበት ነው ዝናብ 'ሚዘንብለት ፤ ለመሐይብ ሰው ነው ግጥም 'ሚፃፍለት !! ለድንጋይ ፎቅ ሲል ነው ሰው ሆዱ 'ሚራበው ፤ አይጥ ለመብላት ነው እባብ የሚሳበው ! ለአጭር እንቅልፉ ነው ዶሮ ቆጥ 'ሚወጣ፤ በሚወደው ሰው ነው ፈጣሪ 'ሚቆጣ !! " #እናማ ! መራጭ አይደለንም ለሚሰጠን ዕጣ ፤ አዱኛ ነው በቃ... እኔን ዝቅ አድርጎ ወደአንቺ 'ሚያመጣ !! #ዕጣ !! ===================
ሽንት ቤት አንኳኩቼ..✊✊ "ሰው አለ?"እለዋለሁ ፡ ፡ እኔንጃ እኔም #አሁን ነው የገባሁት 😂😂😂😂😂
ታማኝ ሴት ከመፈለግ ይልቅ የፕላስተር ጫፍ ፈልጎ ማግኘት ይቀላል . . . . ሳይቸግረኝ ተንቀልቅዬ በፌክ አካውንቴ የገዛ ሚስቴን መጀንጀን ጀመርኩኝ፣ ይኸው በሁለተኛው ቀናችን... "ባሌ ከሞተ አምስት አመት አልፎታል" አለችኝ¡¡
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @legitime. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ለ ግጥም” (@legitime), 43 subscribers as measured 9 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/legitime.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.