3 Sept 2026, 14:59 UTC≈2,120 views6 reactionsread 4 September 2026 አታሼ (Attaché) ማለት ምን ማለት ነው?
በኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት የሕግ ማዕቀፍ መሠረት አታሼ በውጭ አገር በሚገኝ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ወይም በሚኒስቴሩ ተልዕኮ ለመፈጸም የሚያስችል የዲፕሎማቲክ አገልግሎት የመጀመሪያ (መነሻ) ደረጃ ነው።
ይህም በውጭ ግንኙነት አገልግሎት አዋጅ ቁጥር 790/2005 እና በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ መሠረት የሚተዳደር የሙያ መስመር ነው።
1. የቅጥር መስፈርቶች
ወደ አታሼ ደረጃ ለመግባት የሚከተሉት መሠረታዊ መስፈርቶች መሟላት አለባቸው፡
-ኢትዮጵያዊ ዜግነት እና ለሕገ መንግሥቱ ታማኝ መሆን።
-ቢያንስ 21 ዓመት ዕድሜ እና እውቅና ካለው ተቋም የመጀመሪያ ዲግሪ።
-ከወንጀል ነፃ መሆንና የሕክምና ምርመራ ማለፍ።…
👍6
3 Sept 2026, 14:58 UTC≈2,040 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
29 Aug 2026, 04:09 UTC123 views5 reactionsread 4 September 2026 የእጅ አውራ ጣት ምልክት (Thumbs-Up Emoji 👍) መላክ የውል መቀበልን ያመለክታል ?
በ ካናዳ በአንድ አወዛጋቢ መዝገብ ላይ አንድ ገዢ ውልን በጽሁፍ ለሻጭ ልኮ "እባክህ አረጋግጥ" ( Please Confirm ) ይለዋል። ሻጩም በአንድ የ👍 ኢሞጂ ብቻ ይመልሳል። በኋላም የገበያ ዋጋ ሲቀየር ሻጩ ኢሞጂው መልእክቱን እንደተቀበልኩት ብቻ ነው የሚያሳየው በማለት ከውሉ ለመውጣት ይሞክራል።
ዳኛው ግን በዚህ አልተስማማም። ፍርድ ቤቶች የዘመናችንን የመግባቢያ መንገዶችን አውቀዋል አዳብረዋልም በማለት ፍርድ ቤቱ ውሳኔ ሰጥቷል። ሻጩም በውል ማፍረስ (Breach of Contract) ምክንያት ከ60,000 ዶላር በላይ ካሳ እንዲከፍል ታዟል።
🤔 ታዲያ ይህ ጉዳ…
👍4❤1
29 Aug 2026, 04:09 UTC101 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
14 Jul 2026, 17:15 UTC152 views1 reactionsread 4 September 2026 Photo
⚠️ የባንክ ATM ካርድዎ ቢጠፋ ምን ማድረግ አለብዎት? ባንኩስ ምን ያህል ተጠያቂ ነው?
ብዙዎቻችን ATM ካርዳችን ሲጠፋ ወዲያውኑ ለባንኩ ማሳወቅ እንዳለብን እናውቃለን። ሆኖም ግን ለባንኩ ካሳወቅን በኋላ ለሚፈጠር የገንዘብ ኪሳራ የባንኩን የህግ ተጠያቂነት በተመለከተ ይህንን ጠቃሚ መረጃ ላካፍላችሁ።
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በቅፅ 17 መ/ቁ 96309 ላይ በሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም መሰረት የሚከተለው ውሳኔ ተሰጥቷል፦
✅ ካሳወቅን በኋላ የሚኖረው የህግ ሃላፊነትን በተመለከተ፦ ባለጉዳዩ የ ATM ካርዱ እንደጠፋ ለባንኩ በጽሁፍ ካሳወቀ በኋላ ባንኩ ሂሳቡን ሳይዘጋ በመቅረቱ ምክንያት ገንዘብ ቢወጣ ባንኩ ሙሉ ተጠያቂ ይሆናል እን…
👍1
5 Jul 2026, 17:37 UTC167 views2 reactionsread 4 September 2026 Photo
⚠️ ደረቅ ቼክ፤ ከህግ ጣጣ እስከ የገንዘብ ኪሳራ! ⚠️
ቼክ በዘመናዊ የንግድ ልውውጥ ውስጥ ትልቅ ድርሻ ቢኖረውም፣ በትክክል ካልተጠቀምንበት ወደ ትልቅ የህግ ችግር ያስገባን ይችላል።
በኢትዮጵያ የወንጀል ህግ መሰረት ደረቅ ቼክ መስጠት ከባድ ቅጣት አለው፦
🛑 ሆን ተብሎ ከተሰጠ፦ እስከ 10 ዓመት የሚደርስ ፅኑ እስራት እና መቀጮ። ⚠️ በቸልተኝነት ከሆነ፦ እስከ 1 ዓመት የሚደርስ ቀላል እስራት ወይም መቀጮ።
ተጨማሪ መዘዞች፦
❌ በብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት "ጥቁር መዝገብ" (Blacklist) ውስጥ ይገባሉ።
❌ የቼክ ሂሳብን እስከመጠቀም መከልከል ያስከትላል።
❌ በፍትሐ ብሔር ህግ መሰረት ገንዘብዎን በፍርድ ቤት ማስከፈል ይቻላል።
💡 ቼክ ሲቀበ…
❤2
13 Jun 2026, 18:53 UTC180 views6 reactionsread 4 September 2026 ✔️ይሄን ድንቅ ሰው ተዋወቁት
ኡጋንዳዊው ዮርዳኖስ ኪንዬራ ይባላል በ 5 ዓመቱ አባቱ በሕጋዊ ፍልሚያ መሬታቸውን ሲያጡ ተመልክቷል፡፡
በትምህርት ቤት 18 ዓመታትን ያሳለፈ ሲሆን ጠበቃ ሆኖ ከ 23 ዓመታት በኋላ የአባቱን መሬት ማስመለስ ችሏል።
Via Amazing-Facts
👍6
13 Jun 2026, 18:52 UTC193 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
11 Jun 2026, 08:56 UTC173 views3 reactionsread 4 September 2026 Photo
በኮንትሮባንድ ንግድ የተሰማሩ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናከረ! 🚨
በቅርቡ በፀደቀው የጉምሩክ አዋጅ ማሻሻያ መሠረት፣ በኮንትሮባንድ ንግድ ላይ የሚሳተፉ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚወሰደው አስተዳደራዊ እርምጃ በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሏል።
ምን ተቀየረ?
ቀደም ሲል ለባለቤቱ የተሰጠው የ100,000 ብር ቅጣት ኮንትሮባንዲስቶችን መግታት ባለመቻሉ፣ አዲሱ አዋጅ የሚከተለውን ደንግጓል፦
ተሽከርካሪው ይወረሳል፦ እቃዎችን ለመደበቅ ተብሎ የተሰራ፣ የተለወጠ ወይም መደበቂያ አካል የተገጠመለት ተሽከርካሪ፤
ሙሉ በሙሉ መውረስ፦ የገንዘብ ሚኒስቴር በሚያወጣው መመሪያ የሚወሰን መጠን ያለው የኮንትሮባንድ እቃ ጭኖ የተገኘ ተሽከርካሪ፣ የእቃው ዋጋ ሳይታይ …
👍3
25 May 2026, 08:47 UTC168 views3 reactionsread 4 September 2026 Photo
መኪና በውክልና ለምትሻሻጡ ወገኖች:-
መኪና ሲገዙ ወይም ሲሸጥ በውልና ማስረጃ በኩል ሳያረጋግጡ በመንደር ውል መደረጉ ያለው እጣ ፈንታ፦
የሰበር ሰሚ ችሎት መኪና እንደ ተራ ንብረት ሳይሆን እንደ "ልዩ ተንቀሳቃሽ ንብረት" የሚቆጠር በመሆኑ፣ ዝውውሩ በህግ ፊት እንዲጸና በሚመለከተው የመንግስት አካል ዘንድ መመዝገብና መረጋገጥ አለበት ። በተጨማሪም የመኪና ሽያጭ መኖሩን ለማረጋገጥ በሚመለከተው አካል የተረጋገጠ የሽያጭ ሰነድ ማቅረብ እንጂ በሰው ምስክር ብቻ ማረጋገጥ የማይቻል ስለመሆኑ ተወስኗል።
በሰበር መ/ቁ 283524 በቀን 27/05/2018 ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ
✍️ Lawyer Zekarias
❤3
15 May 2026, 09:51 UTC248 views4 reactionsread 4 September 2026 ⚠️ በባንክ በስህተት የላኩትን ገንዘብ ማስመለስ እንደማይችሉ ያውቃሉ? (አዲስ የሕግ ትርጓሜ)
ብዙዎቻችን በባንክ ወይም በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ ስንልክ ስህተት ብንሠራ "ባንክ ሄጄ አስመልሳለሁ" ብለን እናስባለን። ነገር ግን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 175660 ላይ የሰጠው አስገዳጅ ውሳኔ ነገሮችን ቀይሮታል።
📌 ዋናው ነጥብ ምንድን ነው?
በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 2164 መሠረት "ያለዕዳ የተከፈለ ገንዘብ ይመለሳል" የሚል መርህ ቢኖርም፣ ሰበር ችሎቱ ግን የሚከተለውን ገደብ አስቀምጧል፦
በራስዎ ፈቃድ ከሞሉ አይመለስም፦ ገንዘቡን ያስተላለፉት የተቀባዩን ስም እና የሂሳብ ቁጥር በትክክል ሞልተው ከሆነ፣ ሕጉ ይህንን እ…
👍3❤1
15 May 2026, 09:51 UTC127 viewsread 4 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @lawyerzekarias. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.