~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ° ብሸፍተም ሰው ስገድል.. ስትጠራኝ ሳትሸነግል.. ቀስቴን ጥዬ ተሸነፍኩኝ አንተን ሳይህ 'ረገፍኩኝ፨ ድንገት ራደች ሰዉነቴ፣ ተፈታልኝ ሰንሰለቴ፨ ° ለካ እንዲ ነህ ሰው ስትለውጥ ለካ እንዲ ነህ ሰው ስትጠራ፣ ጨካኙን ልብ ደግ ያልሰራ፣ ታኖራለህ ስታራራ፨፨ ° ለካ እንዲ ነህ ስታንኳኳ፣ ጻዲቅ ሆነ ገዳዩ እንኳ፨! [ዓለም]
Signed 𝓕𝓲𝓻𝓪.

Channel
@kzamdebaly
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Cite this entry
102subscribers
-4 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002480488258 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @kzamdebaly |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 30 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 30 August 2026 |
| On Telegram | t.me/kzamdebaly |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Aug 2026, 04:35 | 102 | -1 |
| 22 Aug 2026, 07:46 | 103 | -3 |
| 9 Aug 2026, 08:45 | 106 | no change |
| 7 Aug 2026, 18:54 | 106 | first reading |
20 posts held, back to 7 November 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 16 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
26 reactions across 14 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 30.8% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 🥰 | 8 | 30.8% | |
| ❤ | 6 | 23.1% | |
| 😁 | 5 | 19.2% | |
| 😍 | 4 | 15.4% | |
| 💔 | 2 | 7.69% | |
| 🔥 | 1 | 3.85% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 14 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 26reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 7 November 2025 to 16 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ~ ° ብሸፍተም ሰው ስገድል.. ስትጠራኝ ሳትሸነግል.. ቀስቴን ጥዬ ተሸነፍኩኝ አንተን ሳይህ 'ረገፍኩኝ፨ ድንገት ራደች ሰዉነቴ፣ ተፈታልኝ ሰንሰለቴ፨ ° ለካ እንዲ ነህ ሰው ስትለውጥ ለካ እንዲ ነህ ሰው ስትጠራ፣ ጨካኙን ልብ ደግ ያልሰራ፣ ታኖራለህ ስታራራ፨፨ ° ለካ እንዲ ነህ ስታንኳኳ፣ ጻዲቅ ሆነ ገዳዩ እንኳ፨! [ዓለም]
Signed 𝓕𝓲𝓻𝓪.
እንዳትረሺኝ ብዬሽ፤ አትርሳኝ ብለሽኝ ፤ በቃል ክር አስሬሽ፤ በቃል ክር አስረሽኝ፤ በደልሽኝ በደልኩሽ፤ በደልኩሽ በደልሽኝ ፤ ቃልሽን አከበርሽ ቃሌን አከበርኩኝ ፤ ይሄ በደላችን... እንኳን በ'ዚህ ሕይወት በመቃብርም ውስጥ ችሎ አያረሳሳም፤ ደግሞ እንደምታውቂው የወዳጅ ፍቅሩ እንጅ በደሉ አይረሳም ።
Signed 𝓕𝓲𝓻𝓪.
ለፀሐይ ፍካት ማን ይፈግጋል? ለሰማይ ንጣት ማን ይደግሳል? ማን ግድ ብሎት ማን ስሜት ሰጥቶት? ከምድር አልፎ ሰማዩን አይቶት?¡ ዘልቋል ከውስጥኽ?ገብቶሃል ቅኔው? ምን ብትነጠፍ ሰማይ ብትሆነው የያዘው እክል እስካልለቀቀው፧ ከኑሮ አሻግሮ ግትር አንገቱን እስካላዞረው፧ መቼም አያይህ ያልቀናለት ሰው! //ከቀን የተቀዳ//
Signed 𝓕𝓲𝓻𝓪.
እውነትም ሰገነት! ውሸት አልነበረም ያ ሁሉ ሙገሳ፥ ሰማይ ታህል ነበር ጨረቃ አንችን ለብሳ። አድማስና ማማ ማጋነን ቢመስል፥ ወንዝ እንኳ ሚረጋው ሲቃኝ ባንቺ ምስል፤ እውነት? ያባይ ጅረት ሳቅሽን ይበልጣል? የጢሱ ርግብታ? ከርጋታሽ ይሰክናል? እስቲ ጽጌሬዳ?ይመ--ስልሻል ወይ፣ ይቅርና በበጋ እርሙንስ በጸደይ?! ንግግርሽ ሃገር አርምሞሽ አሃጉር አንቺ ላይ ከረመ ውበት ሲያንጎራጉር!። ሃሳብሽ ገራገር መርኅሽ ዝምታ፣፨ . . . እውነትም ሰገነት ፣ እውነትም ከፍታ!።
Signed 𝓕𝓲𝓻𝓪.
የውድቀቴን መንገድ ሸርሽራ በመውደድ ያቀናችኝ ንግስት ... የሰጠችኝ ክብር አቤት አቤት ሲያምር {ልክ እንዳንቺ ማርያም} መኖር እንድጠላ መንፈሴን አድክሞ ማጣት አንቆኝ ሲዞር ክንዱን አፈርጥሞ የምሆነው ጠፍቶኝ ተንበርክኬ ሳዝን ሳትለኝ ደካማ ቀና አረገችኝ ቀንበሬን ተሸክማ! እምቅ የእንባ ጠል ጉንጬን ሲንጠለጠል ኅዘን በደቆሰው ልስልስ ስስ አንጀቷ ዕንባዬን ያበሰው አቤት ሲያምር ጣቷ {ልክ እንዳንቺ ማርያም} እኔነት እስካጣ ፍቅር ሸሽቶኝ በሮ ብቸኝነት ሚስማር ሲያደማኝ ቸንክሮ የማረገው ጠፍቶኝ ሞቴን እየናፈቅኩ ሳዘጋጅ መስቀሌን ትንፋሽ ለገሰችኝ ዳብሳ ሰንበር ቁስሌን የጅራፍ ሹል ትርትራት የልቤ ስውር ስብራት አድቅቆ ሲጥለኝ ... እንዲሆን ለነፍሷ …
❤1
Signed 𝓕𝓲𝓻𝓪.
መውድስ ብቻ ሳቋ እንደ ፀበል ፥ ያስለፈልፋል ከንፈሯ እንደ ዛር ፥ ግጥም ያጽፋል አይኗ ያበራል ደግሞም ያስፈራል ልብ ፥ ኩላሊት ይመረምራል ፤ የሰው ልጅ እንዴት እንደዚህ ያምራል ? የሌለ ውበት የሌለ እውነት ታይቶ ፥ ተሰምቶ ፤ የማያውቅ አይነት ታምር ናት ታምር ሁሌ ምታምር የውብ ነገሮች ፥ ጠቅላላ ድምር ! ደማም ፥ መልከ-ጥር አዳዲስ ቃላት ፥ የምታስፈጥር አምራ እምራ ማታልቅ ፥ በታየች ቁጥር ልቤም ተረትቶ ሌላ የኑሮ ፥ ኮተቱን ትቶ ከገላዋ ላይ ፥ ውበት ይቆጥራል እኔ ማንነቱን ተሰናብቶ ፧
❤1
Signed 🖇𝙛𝙞𝙧𝙖🖇
ቀሚስሽ ደግ ነው መሰሰት አያውቅም ደጅ ለጠናበት ለጋሽ ነው አይነፍግም አርሂቡ አርሂቡ ሁሉን ተቀባይ ነሽ ቀጭን አትይ ወፍራም ጥቁር አትይ ቀይ መቼ ትመርጫለሽ! አርሂቡ! አርሂቡ ግቡ ተቋደሱ አንተም ያዝ አንተም ያዝ እስኪ ተቃመሱ . እንኩ ነው ልሳንሽ ላንኳኳ በሙሉ ለስሜት አበጋዝ የሚገልብሽ ሁሉ እንኩ ነው በነጋ እንኩ ነው በመሸ ያ ነጩ ቀሚስሽ በመስጠት ጠለሸ እንካ ያልሽው ተቀባይ አጣጥሞ ጣለሽ ልክ እንደ ማስቲካ ወትሮም ቅሉ አያምር በሁሉ የተነካ !!!!!!
❤1
Signed 🖇𝙛𝙞𝙧𝙖🖇
ምን ሊወስድ ይመጣል እኔ ጻድቅ መሳይ፥ ጭምት ለማያውቀኝ አንቺን አርጎ ፈጥሮሽ፥ ስጋ -ለበስ ጥንቅሽ እንኳንስ መረቅሽ፥ ቅርፊትሽ ማይጣል ሞት በቀጠሮው ቀን፥ ምን ሊወስድ ይመጣል?????????
❤1
Signed 🖇𝙛𝙞𝙧𝙖🖇
ልምጣ ይሆን እደርሳለሁ ባላገኝሽ አይሻለው፣ ካለሽበት ልሳለምሽ ባታይኝም አይሻለው፣ የበደልኩሽ የሳትኩት ግን በእጄ እያለሽ ስተውሽ ነው፣ ክንፋም መልአክ የነገረው ትንቢት ይኖር ልቤ ያወቀው። ስታመልጪኝ ከእጄ ሳጣሽ ያኔ ሰጋሁ እንዳላጣሽ፣ ልራመድ ወይ ወደትላንት እንዳገኝሽ በትዝታሽ። የጠፋ አለም የከደንኩት በጨለማ ያዳፈንኩት፣ እንደ እንጀራ በስሎስ ቢሆን ለማ ይሆን እኔ የተውኩት። ባለሽበት አይሻለሁ ልምጣ ልይሽ ጓጉቻለው፣ የጥፋት ጣር የአርፋጅ እግር እየገፋኝ ደርሻለው፣ ይቅር በይኝ ተምሬአለሁ ባንቺ ብቻ እፀናለሁ፣ ልምጣ ይሆን እደርሳለው ?
❤1
Signed 🖇𝙛𝙞𝙧𝙖🖇
ወይን ሙዚቃ ዳንስ'ና ቡና የማያክመው ፤ የጋለ ገላ የጋለ ፍቅር የማያድነው፤ የነፍስ ኮርኒስ የልብ ጥላ የማይሸፍነው፤ እንቅልፍና ሞት መንገድና ዕድሜ የማይበግረው፤ አለ አንድ ድብርት ድንገት ብቅ የሚል ሄደ ስንለው።
🔥1
Signed 🖇𝙛𝙞𝙧𝙖🖇
(ምን መሰለሽ? ) ሌላን ሴት ጠይቀው ‘እሺ’ የተባሉ … በርግጥ ለአንዲት ቀን ፈክተው ይስቃሉ። ፡ ሆኖም የገረመን ፡ አንቺን ተለማምጠው ‘እንቢ’ ብለሽ እንኳን ድግስ ደግሰዋል.. ዳስ ጥለዋል ድንኳን። ፡ ‘እርሷን ሞክሪያለሁ’ ብለው ስላወሩ ስንቱን ሰው አየነው ኮርተው ሲከበሩ።
🥰1
Signed 🖇𝙛𝙞𝙧𝙖🖇
ቆንጆ ብቻ አደለሽም ሁሉም ነገሮች ወደ ፀጥታ የሚቀየርበት ቅፅበታዊ ክስተት ነሽ ፧ እናም ልቤ ማድመጥ ይጀምራል ከፀሀይ እያዘገመ እንደሚመጣ ብርሀን አደለሽም ነገር ግን እስከ ጥልቁ የነፍስ ክፍል ሄደሽ ሙቀት ትሰጫለሽ ፣ በአይኖችሽ ውስጥ የግጥም ስንኝ ይታያሉ በእልፍ ውበትሽ ሰማያት ይጥራሉ ሁሌ ባየሁሽ ቁጥር ሙሉ ዩኒቨርስ ያለሁበትን የፀጋ ልዕልና ለመሸከም የከሚከነውነውን ስራ በሙሉ የሚያቆም ይመስለኛል ፣ ስትራመጂ በአፀድ ውስጥ ያሉ አበቦች እንዲከተሉሽ ይመስል ወጓን ጠብቃ በምንጭሽ ትፈሽያለሽ ስትናገሪ ጊዜ እራሱ የምትይውን ለመስማት ይጠጋሻል ዝም ስትይ ደሞ ድምፅ የተባለ መፈጠሩን መርሳት ሴት ብቻ አደለሽም የሴትነት ምንነትን ልሰብኪ የመጣሽ የተፈጥሮ ሚ…
Signed 🖇𝙛𝙞𝙧𝙖🖇
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kzamdebaly. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ከዘመድ በላይ📜” (@kzamdebaly), 102 subscribers as measured 30 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/kzamdebaly.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.