✝ክራር ለመለማመድ እና ጣቶቻችንን ለማፍታታት ምን ማድረግ አለብን?✝ : 1ኛ. ክራር ለመለማመድ 🔸ክራርን ለመልመድ እና ለአገልግሎት ብቁ ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል ሁለቱ ፍላጎት እና እምነት ናቸው። 🔸ይህም ማለት:- ሀ) ፍላጎት ማለት ክራርን ለመልመድ ውስጣችን ያለው የፍላጎት መጠን ምን ያህል ነው? የሚለው ሲሆን ለ) እምነት ማለት ደግሞ ክራር መለማመድ ከጀመርን በኋላም ይሁን ሳንጀምር በፊት መልመድ እችላለሁ ብሎ ማመን ማለት ነው። 🔹እነዚህን ሁለት ወሳኝ ነገሮች ማሟላት ከቻልን ሌላው ነገር ቀላል ሆኖ ክራርን በተገቢ ሁኔታ እና በአጭር ጊዜ ልምድን የራስ ማድረግ እና መልመድ ይቻላል ማለት ነው። 2ኛ. ጣቶቻችንን ለማፍታታት 🔸ጣቶቻችንን ለማፍታታት 👉የመ…

Channel
አራራይ የዜማ መሳሪያ ትምህርት ቤት
@kiraronline
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
772subscribers
-8 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001208412495 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @kiraronline |
| Created | Between 1 March 2018 and 7 April 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 14 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 14 August 2026 |
| On Telegram | t.me/kiraronline |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 15:26 | 772 | -7 |
| 7 Aug 2026, 17:25 | 779 | -1 |
| 7 Aug 2026, 07:01 | 780 | no change |
| 7 Aug 2026, 06:59 | 780 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 7 April 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 21 October 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
በኦንላይን ይማሩ
Photo, posted without a caption
የምስራች በያሉበት ሀገር ሆነው የዜማ መሳሪያ መማር ይፈልጋሉ? 👉በገና 👉ክራር 👉መሰንቆ 👉ዋሽንት እንግዲያውስ ወቅቱን ያማከለ የኦንላይን እና የገፅ ለገፅ ስልጠና ጀምረናል 👉 መሳሪያ እናቀርባለን @kiraronline @Kiraronline2
የምስራች በያሉበት ሀገር ሆነው የዜማ መሳሪያ መማር ይፈልጋሉ? 👉በገና 👉ክራር 👉መሰንቆ 👉ዋሽንት እንግዲያውስ ወቅቱን ያማከለ የኦንላይን እና የገፅ ለገፅ ስልጠና ጀምረናል 👉 መሳሪያ እናቀርባለን @kiraronline @Kiraronline2
መጀመሪያ ስንለማመድ 111111 222222 333333 444444 555555 111111 ✔️ በዚህ መሰረት ስንጀምር መለማመድ አለብን።
ትዝታ ቅኝት @kiraronline @kiraronline @kiraronline
✔️ውድ የቻናሌ ተከታታዮች በሙሉ አሁን ደግሞ ስለ አራቱ ቅኝቶች ማብራርያ እንሠጣለን። 📌ትዝታ ትዝታ ቅኝት ° ይህ ቅኝት በሌላ ስሙ ወሎ ቅኝት ይባላል። ቅኝቱ ስያሜውን ያገኘው ከሚያነሳው ጉዳይ አንፃር ነው። በትዝታ ቅኝት የትናንትን ህይወት [ ያለፈውን ጉዳይ] የሚያነሱ ግጥሞች ይቀርቡበታል። ያለፈው ህይወት ምን ይመስል እንደ ነበር ፣ ትናንት ከዛሬ የተሻለ ጥሩ የነበረ መሆኑን ፤ ትናንት በማለፍ የተሠማንን ፀፀት የሚገልፁ ግጥሞች ይቀርቡበታል ። _ ትዝታ ቅኝት በወሎ አዝማሪዎች ተለይተው የሚታወቁና አንድ አዝማሪ ሊያውቃቸው ይገባል። የሚባሉ ሌሎች ተጨማሪ ዜማዎችን በውስጡ በስሩ ይይዛል። እነርሱም መዲና፣ ዘለሰኛ እና ሙኔ ይባላሉ። መዲናና ዘለሰኛ ።[ ዘ…
የክራር አራቱ ቅኝቶች:- 1ኛ:-ትዝታ ቅኝት 2ኛ፦ባቲ ቅኝት 3ኛ:-አንቺሆዬ ቅኝት 4ኛ፦አምባሰል ቅኝት ይባላል። @kiraronline @kiraronline @kiraronline
1፡👉ክራር መቼ ተጀመረ? ወደ ኢትዮጵያስ መቼ ገባ? ፡ ✔️ክራር ወደ ኢትዮጵያ የገባው እስራኤላውያን ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ነው አብሮ የገባው፡፡ እንዲሁም በገናም አብሮ ነው የገባው፡፡ ነገር ግን በዛን ጊዜ አሁን ካለበት ድምፅ እና ቅርፅ ጋር አይመሳሰልም፡፡ እስካሁን ድረስም አንዳንዶች ክራርን በገና እንዲሁም ደግሞ በገናን ክራር እያሉ ይጠራሉ፡፡ በገናም ክራርም በአንድ ጊዜ ነው የተጀመሩት፡፡ 2፡👉ክራር በመፅሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ✔️ትንቢተ ዳንኤል 3÷5 👉"የመለከትንና የእንቢልታን የመሠንቆንና *የክራርን* የበገናንና የዋሽንትን የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ ተደፍታችሁ ንጉሱ ናቡከነፆር ላቆመው ለወርቅ ምስል እንድትሠግዱ ታዛችኀልና" ✔️1ኛ ቆሮ 14÷7 …
✔️አራራይ የዜማ መሳሪያ ትምህርት ቤት 🌻🌻አዲሱን አመት በአዲስ መንፈስ ክራርን እንማር...ተምረን እናስተምር...እንደርድር መልካም አዲስ ዘመን @kiraronline
🌻 እንቋዕ ፡ እም ፡ ዘመነ ፡ ማቴዎስ ፡ ኀበ ፡ ዘመነ ፡ ማርቆስ ፡ አብጽሐክሙ። እሥራ ፡ ምእት ፡ ዐሠርቱ ፡ ወአርባዕቱ ፡ ዓመተ ፡ ምሕረት ፤ ፩፻፲፬ ፤ 2014 ።
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @kiraronline. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አራራይ የዜማ መሳሪያ ትምህርት ቤት” (@kiraronline), 772 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/kiraronline.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.