2 Nov 2023, 15:18 UTC≈10,200 viewsread 7 August 2026 👉👉ወሳኝ ማሳሰቢያ👈👈
❗️ስለ ክራር በብዙ ስንማማርበት የነበረው የዩቲዩብ ቻናላችን ለ ሶስት (3) ወር ታግዷል
❗️እገዳው እስከሚነሳ ድረስ ስለ ክራር የምንማማርበት አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/@FikeKirar2-2?si=QijqQdHW3y--dolK
❗️ይህን ☝️ ሊንክ በመንካት ወደ አዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ገብታችሁ ሰብስክራይብ እንድታደርጉና አዳዲስ የክራር ትምህርቶችን እንድትከታተሉ ግብዣዬ ነው...አመሰግናለሁ
Fike Kirar Tube
Signed Fike
24 Oct 2023, 21:48 UTC≈10,000 viewsread 7 August 2026 ውድ የፍቄ ክራር ቲዩብ የቴሌግራም ቻናል ቤተሰቦች ይህ የክራር መማሪያ ቻናላችን ችግር ገጥሞት ለረዥም ጊዜ መልእክት ማስተላለፍ አልተቻለም ነበር...ሆኖም ግን አሁንም ከችግር ስላልወጣ ከዚህ በኋላ ስለ ክራር የምንማማረው በዚህ https://t.me/fikekirarofficial ቻናል ይሆናል
ሁላችሁም ተቀላቀሉ
Fike Kirar Tube
Signed Fike
3 Mar 2023, 20:07 UTC≈13,000 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/JVvbfPlza9w
Signed Fike
12 Feb 2023, 07:24 UTC≈11,900 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/vLmGRjXhdyw
Signed Fike
30 Jan 2023, 11:35 UTC≈12,700 viewsread 7 August 2026 ❣📚❣
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
26, መጽሐፈ አክሲማሮስ
27, 14ቱ ፍሬ …
Signed ማኅቶት ፕሮሞሽን 📣 1000_5000
12 Jan 2023, 05:21 UTC≈10,800 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/s3WU5rMHuJs
Signed Fike
5 Jan 2023, 18:52 UTC≈11,200 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/SX_f9IVEYMM
Signed Fike
Channel name was changed to «ፍቄ ክራር ቲዩብ-Fike Kirar Tube»
25 Dec 2022, 15:09 UTC≈11,300 viewsread 7 August 2026 👉👉ስለ ክራር ጥቂት ምክር👈👈
👉በክራር ብቁ መሆን ከፈለጋችሁ በመምህራኖቻችሁ አልያም ደግሞ ኦንላይንም የምትማሩ ከሆነ የሚሰጣችሁን ስቴፖች ባለመሰልቸት ማለትም ለአንዱ ስቴፕ የሚገባውን ጊዜ ሳትሰጡ ወደ ሌላኛው ባለመሄድ ለእያንዳንዱ ስቴፕ የሚገባውን ጊዜ በአግባቡ በመስጠት እንድትማሩ ምክሬ ነው...
Signed Fike
25 Dec 2022, 14:56 UTC≈10,800 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Fike