ውድ የቅንድል ዲጂታል መፅሔት ተከታታዮች በማህበራዊ፣ ሀገራዊ፣ ስነ ልቦናዊ፣ ቴክኖሎጂ፣ ባህል፣ ጥበብና ጤና ነክ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያተኩር ዲጂታል መፅሔታችንን ከቅንድል የትስስር ገፆች እና ከTikvahmagazine በተጨማሪ በየወሩ በኢሜይል አድራሻችሁ ወደ እናንተ እንድትደርስ ለምትፈልጉ ከታች ያለውን አጭር ፎርም በመሙላት ቋሚ ተከታታይ መሆን ይችላሉ፡፡ #ቅንነት_ድል_ያደርጋል! https://surveyheart.com/form/61bc7020e462f47da4c7e778

Channel
ቅንድል ኢትዮጲያ
@kindeal
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
74subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001305413498 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @kindeal |
| Description | ቅን እናስባለን - ቅን እናወራለን - ቅን እንሰራለን (የኢትዮጲያ ወጣት አርበኞች) ኢትዮጲያ ዳግም ታላቅ ሀገር ትሆናለች! |
| Created | Between 1 March 2018 and 12 March 2019— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 15 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/kindeal |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 21:45 | 74 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:48 | 74 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 12 March 2019 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 17 December 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 58
- Links
- 4
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
#የቅንድል_ኢትዮጲያ_ጥሪ_ለኢትዮጲያውያን_challenge #አንድነት_ሰላም_ፍቅር_ቅንነት_ምክንያታዊነት_ለሀገራችን_ህዝቦች #ኦሮሚያ_ኢትዮጲያ የዴሞክራሲ የገዳ ስርዓት ጅማሮ ፣ የአብዲሳ አጋ ጀብድ ምድር ፣ የጃግማ ኬሎ የጦር መሪ ፣ የአድዋ ታሪክ በፈረስ ድል አብሳሪ ፣ የታደሰ ብሩ የእውነት ታጋይ ልጆች ፣ የአሊ ቢራ ቅኝት ፣ የሎሬት ፀጋዬ ቅኔ ብዕር ፣ የአባ ጅፋር ልጆች የቡና መፍለቂያ ፣ የአርንጓዴው ጎርፍ የነ ደራርቱ መገኛ ፣ የነሀይሌ ፊዳ የትግል ምስክር ፣ የወተት የቅቤው የመሶብ መፍለቂያ ፣ የሶፉመር ዋሻ ድንቅ እይታ ምድር ፣ የኤሬቻ ውብ ባህል ባለቤ…
#የቅንድል_ኢትዮጲያ_ጥሪ_ለኢትዮጲያውያንchallenge #አንድነት_ሰላም_ፍቅር_ቅንነት_ምክንያታዊነት_ለሀገራችንህዝቦች #አፋር_ኢትዮጲያ የሰው ዘር መገኛ የሆናችሁ ፣ እንደ ዳሎል ከሞቀው የልብ ፍቅራችሁ ፣ የታዛዥ ግመሎች መገኛ ፣ የውብ ባህል ጌጥ ባለቤት ፣ የማዕዳችን አጣፋጭ የሆነው ጨው መፍለቂያ ፣ በአዋሽ ወንዝ የተዋበች ምድር ባለቤት ፣ የአላህ ታዛዥ ህዝቦች ምድር ፣ የጀግኖች መፍለቂያ የሆናችሁ ውድ የአፋር የሀገሬ ወጣቶች ኑ ቅንነትን ፣ ምክንያታዊነትን ፣ ሀገር ፍቅርን አንግበን ከትናንትናችን እጅግ የደመቀችውን ለሁላችን የምትሰጥ በአንድነት የከበረች ሀገራችንን እንገንባ፡፡ …
#የቅንድል_ኢትዮጲያ_ጥሪ_ለኢትዮጲያውያንchallenge #አንድነት_ሰላም_ፍቅር_ቅንነት_ምክንያታዊነት_ለሀገራችህዝቦች #ትግራይ_ኢትዮጲያ የሳባ ስልጣኔ ፣ የአክሱምን ስጦታ ፣ የጺዎንን ምልጃ ፣ የነጃሽን ምጥቀት ፣ የአሉላን ጀግንነት ፣ የዩሀንስን መስዋትነት ፣ የዘራይን ገድል ፣ የሐየሎምን ጀብድ ፣ የኪሮስ ውብ ዜማ ፣ የእምነት አሀዱ መገኛ ከሆነው ትግራይ ምድር የምትገኙ ውድ የሀገሬ ወጣቶች ኑ በአንድነት ፣ በፍቅር ፣ በመተሳሰብ ፣ ለታላቅነት ፣ ለቅንነት እና ለምክንያዊነት እንዝመት፡፡ ከሚጥለን ጥላቻ ይልቅ ወደ ሚያሻግረን መዋደድ እንደ ቀደምት ጀግኖች አባቶቻችን ለሀገራችን ታላቅነት በጋራ እንነሳ፡፡ Kendel on Telegram http://t.me/Ke…
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
✅ቅንድል ዲጂታል መፅሔት #ቅፅ-2 #ቁጥር-1 #አዲስ ይዘት፣ #ልዩ አቀራረብ #ሚያሸልሙ_ጥያቄዎች_የተካተቱበት 💵ፓኬጅ ከገዙ 60 ሳንቲም ብቻ💵 ቅን ፣ ምክንያታዊ እና ሀገር ወዳድ ትውልድ ለኢትዮጵያ !!! @KendelM @KendelM
- በአዲስ ይዘት - በአዲስ አቀራረብ @kendelM @kendelM
ቅንድል ዲጂታል መፅሔት አለምን በስጋት እየናጠ ስላለው COVID-19 በስፍት ይዳሰሳል ፣ ሀገሪኛ ወጎች ፣ የስነ ልቦና ግኝቶች ፣ የቅን ተምሳሌት እንግዶች ፣ የጥበብ ቱሩፍት ፣ አጃኢብ ያስባሉ የአለም ድንግ ትዕይንቶች እና ዕልፍ ገፆች ከልብ ይቃኛሉ፡፡ ማረግ በምንችለው ሁሉ ማህበረሰባችንን ለማንቃት እና ለማስተማር በሞባይሎ ቤቶ ድረስ ቀርበናል፡፡ ግዜው በዝምታ በቤታችን የምንቀመጥበት ብቻ ሳይሆን አለም በደረሰችበት ቴክኖሎጂ ለሀገራችን እና ለህዝባችን ይጠቅማሉ ያስተምራሉ ብለን የምናምንባቸውን የምናደርስበትም ጭምር ነው፡፡ ብዙ የኪነ - ጥበብ ባለሙያዎች ፣ ባለሀብቶች ፣ የባንክ ሰራተኞች ፣ የሚዲያ ባለሙያዎች ፣ የመንግስት ሀላፊዎች፣በጎ ፍቃደኞች ፣ የጤና…
#ታላቅ_እድል #Reboot #Restart #Renew #Reconnect #Reform #your_Life ልክ ንስር ራሷን ለይታ እንደምታድስ እኛም ይሄንን ጊዜ ራሳችንን እናድስ ህይወታችንን እንገምግም. ..ያለፈ እድሜያችንን ያለፈ ህይወታችንን በመቃኘት ራሳችንን ላይ እንስራ ባይለምድብኝም ዛሬ በቤት የመቆየት ፩ኛ ቀን ላይ ነኝ። እቤት እንቆይ ወገንን እንጠብቅ በሚለው መርህ መሰረት። በቆይታዬ ይህንን አቅጃለሁ ይጠቅማል ብዬ ስላሰብኩኝ ልክ እንደመምህሬ ዳናውን በመከተል እና በመኮረጅ ለራሴ እንዲሁን አርጌ ልተገብረው ወሰንኩና ላካፍላችሁ ወደድኩ ፨፨ ግልፅ የምናብ ግብር በየቦታው ጤናማ፣ በፍቅር የተሞላ፣ ሰላማዊ፣ የሚተባበር፣ ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው፣ ደስተኛ…
ለውብ ቀን ♥ "እራሱን በራሱ ያሰረን ማንም አይፈታውም እራሱን በራሱ ያጎደለ ማንም አይሞላውም እራሱን አባብሎ ያስተኛን ማንም አይቀሰቀሰዉም " አንተ እና አንተ ብቻ አንቺ እና አንቺ ብቻ ቀስቃሽ ፣ ፈቺ እና ኗሪ አለም ከኛ ጎዶሎ እየፈለገች የራሷን መሞላት ፣ እኛን እያስተኛች መንቃት መምሪያዋ አድርጋ መጓዝ ከጀመረች ቆይታለች ስለዚህ ወዳጄ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ያንተ /ያንቺ ብርሀን ውስጥህ /ሽ ያለው ቀንዲል ነውና በተስፍ የራስ ማንነት ጉዞውን ጀምር/ሪ፡፡ Join us 👇👇👇👇 @Bookfor @kendelM @kendelM
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kindeal. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቅንድል ኢትዮጲያ” (@kindeal), 74 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/kindeal.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.