File, posted without a caption
Signed Denku Ab

Channel
@kibrhululeanta
On this record: Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
675subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001378078718 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @kibrhululeanta |
| Created | Between 1 March 2018 and 14 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 21 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 21 August 2026 |
| On Telegram | t.me/kibrhululeanta |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Aug 2026, 11:28 | 675 | -2 |
| 15 Aug 2026, 07:23 | 677 | +1 |
| 7 Aug 2026, 07:46 | 676 | no change |
| 7 Aug 2026, 07:34 | 676 | first reading |
19 posts held, back to 14 July 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 4 October 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
File, posted without a caption
Signed Denku Ab
#የዘመንህን_ቁጥር_እሞላዋለሁ! 👉 የሰው ልጆች ሁሉ በፈጣሪ ዳርቻ በተበጀለት የዘመን ቁጥር ተወስነው በምድር እንደሚኖሩ የእግዚአብሔር ቃል ያስተምረናል፡፡ (ኢዮብ 14፥5) 📌 የሰው ልጅ የዘመን ቁጥርም በእግዚአብሔር ዘንድ ብቻ የታወቀ በመሆኑ ማንም ሰው ወደዚህ ምድር የሚመጣበትን (የመወለድን) እና ከዚህ ምድር የሚወገድበትን (የሞትን) ቀን ሊያውቅ አይቻለውም፡፡ 📌 እነዚህ ሁለት ቀናት እስኪገለጡ ድረስ ለሰው ሚስጥር ሆነው የሚቆዩ በመሆናቸው የዘመኑ ቁጥር ስንት እንደሆነ እንዲያውቅ ለሰው አልተሰጠውም፡፡ 📌 ሆኖም አንድ ጊዜ ብቻ በተሰጠው የእድሜ ዘመን ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት በማወቅ እንዲመላለስ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉንም ይመክራል፡፡ 📌 ለትምህ…
Signed @De Be
የኮንፈረንስ ማስታወቂያ
Signed 🔒Føñÿ Âĝøtè Àbê±🎸🎷🎹
የአባታችን የአምላካችንና የጌታችን ብሩካን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን! እንኳን የጌታን ስጋና ደም ለምንካፈልበት ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በወንድም ሶምሶን አደፍርስ የተዘጋጀውን አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ (Album) ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ ወደ እናንተ በቅርብ ቀን ሊያደርስ ዝግጅቱን እያጠናቀቀ ይገኛል። ሐዋርያው ጳውሎስ በ2ኛ ቆሮንቶስ 9፥12 “ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤” እንዳለ የዝማሬ ጸጋ ከላይ በተቀበሉ ወንድሞችና እህቶች የሚዘጋጁትን መዝሙሮች በትክክለኛው መንገድ በማግኘት ምስጋናችን ለእግዚአብሔር እንዲበዛ ምክንያት እንደሚሆኑልን እምነታችን ብሎም ጸሎታ…
Signed 🔒Føñÿ Âĝøtè Àbê±🎸🎷🎹
#NewAlbum የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ቅዱሳን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን! እንኳን ለ32ኛው የዋራ-ቤቴል አለም አቀፍ ጉባኤ በሰላም አደረሳችሁ! የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በእህት አስቴር ሰይፉ የተዘጋጀውን አዲስ የዝማሬ ሰንዱቅ (Album) ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ ወደ እናንተ ሲያደርስ በታላቅ ደስታ ነው። የጸጋና የመልካም ስጦታ ሁሉ አምላክ ለቤተክርስቲያን ስጦታ አድርጎ በሰጣቸው ልጆቹ መካከል እንደጥንቱ ለቅዱሳን መታነጽና ለእግዚአብሔር ክብር የሚሆኑ ዝማሬዎችን እየሰጠ በመሆኑ ስለ ቸር ስጦታው አንዱን አምላካችንን እያመሰገናችሁ በዝማሬዎቹ እንደምትባረኩ ጥርጥር የለ…
Signed 🔒Føñÿ Âĝøtè Àbê±🎸🎷🎹
➣መንፈሳዊ_ግጥም 😇 ሠራተኛ ቀባልን 😇 ከዘመድ ከወገን ለአንተ የተለየ የሰማዩን ራዕይ አሻግሮ ያየ ሀሳብህን ብቻ ሊያገለግል የወሰነ ቆረጥና ጀግና ልበ ሙሉ የሆነ እንደ ሙሴ ያለ እጅግ የጨከነ ከአንደበቱ ይልቅ በሥራዉ የተመነ ይህ አለም ቢዳላዉ ቢሎም ባይዳላ የማያይ ግራ ቀኝ የማያስብ ሌላ ፊት ብቻ የሚጓዝ ማይል ወደ ኋላ /2* አላማውን ያወቀ ጠንቅቆ የተረዳ ብሎ የማይከፍል ሰውን ዘመድ ባዳ ገብቶ የሚጠይቅ ምስኪኑን ከጓዳ አለት ነው ሀሩር ወይም ምድረ ባዳ ይሄኛዉ ይቅርብኝ ነዉ እኔን ሚጎዳ ሳይል ሳያቅማማ በፍቅር ሚነዳ ተዘጋጅቶ ያለ በትግሉ ሜዳ ወገቡን አጥብቆ ለመሮጥ የተሰለፈ ስለ አንተ የገባዉ ከመውደድም ያለፈ ከሚያወራዉ በላይ ሞልቶ የ…
Signed 🔒Føñÿ Âĝøtè Àbê±🎸🎷🎹
#የምስራች እነሆ መንፈሳዊ ጉባኤ በምስራቅ ሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግቢ ውስጥ ከህዳር 3-4 ይካሄዳል እርሶም የበረከቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እና እንግዳ በመጋበዝም የእግዚአብሔርን መንግስት ወንጌል እንዲካፈሉ በአክብሮት ተጋብዘዋል! በጉባኤውም አዲሱ የጸሎት ቤት ህንፃ🏥 የቤተ ክርስቲያናችን መሪዎች በተገኙበት ይመረቃል! 👉እግዚአብሔር የላከው የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራል (ዮሐ.3÷34) 👉ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል (ዮሐ.8÷14) #እንዳይቀሩ! አድራሻ: ሄጦ ቀበሌ መንደር 10 Join👉 @zaremgetan @yetsionlijochi …
Signed 🔒Føñÿ Âĝøtè Àbê±🎸🎷🎹
@kibrhululeanta
Signed Denku Ab
Video, posted without a caption
Signed 🔒Føñÿ Âĝøtè Àbê±🎸🎷🎹
ዓመታዊ የአዲስ አበባ ሰበካ ኮንፍረንስ ግንቦት 12-14/2014 ዓ.ም በጎፋ እናት አጥቢያ "፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።" (ወደ ዕብራውያን 13: 8) @kibrhululeanta
Signed 🔒Føñÿ Âĝøtè Àbê±🎸🎷🎹
Apostolic church of Kality Ruhama Mother day
Signed 🔒Føñÿ Âĝøtè Àbê±🎸🎷🎹
ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️ የሀድያና ከምባታ አከባቢ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን 50ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና ኮንፍረንስ በሆሳዕና እናት አጥቢያ ግቢ ከጥር 26-29/2014 ዓ.ም ድረስ ስለሚካሄድ በጉባኤው እንዲገኙ በአክብሮት ተጋብዘዋል::
Signed 🔒Føñÿ Âĝøtè Àbê±🎸🎷🎹
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @kibrhululeanta. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
@kibrhululeanta named 2 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አንድ አምላክ ብቻ።” (@kibrhululeanta), 675 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/kibrhululeanta.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.