ሰላም ቅን ልቦች 🥰 እንዴት ናችሁ ?? በቅርቡ በአዲስ ታሪክ እንመለሳለን። አስተያየት አላችሁ ? .. @Tesfish2 በዚህ ፃፉልኝ 🙏
👍106❤60👎8
Signed Tesfa Desalegn

Channel
@ken_leboch
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
3,664subscribers
-45 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1001243329984 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @ken_leboch |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 25 August 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 25 August 2026 |
| On Telegram | t.me/ken_leboch |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 25 Aug 2026, 10:46 | 3,664 | -10 |
| 22 Aug 2026, 13:05 | 3,674 | -9 |
| 19 Aug 2026, 08:56 | 3,683 | -9 |
| 16 Aug 2026, 05:18 | 3,692 | -7 |
| 13 Aug 2026, 02:17 | 3,699 | -5 |
| 10 Aug 2026, 03:11 | 3,704 | -7 |
| 7 Aug 2026, 02:43 | 3,711 | +2 |
| 6 Aug 2026, 06:01 | 3,709 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:55 | 3,709 | first reading |
20 posts held, back to 11 June 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 3 pagesof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 1 July 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
710 reactions across 19 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 61.8% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| 👍 | 439 | 61.8% | |
| ❤ | 259 | 36.5% | |
| 👎 | 9 | 1.27% | |
| 🔥 | 3 | 0.423% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 19 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 710reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 11 June 2022 to 1 July 2022, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ሰላም ቅን ልቦች 🥰 እንዴት ናችሁ ?? በቅርቡ በአዲስ ታሪክ እንመለሳለን። አስተያየት አላችሁ ? .. @Tesfish2 በዚህ ፃፉልኝ 🙏
👍106❤60👎8
Signed Tesfa Desalegn
ያለፈውን መንገድ ያለፈውን የውሃ ጥም የምታስረሳው። የተጣላባቸውን ጊዚያቶች የምትስረሳው በመሆኗ ኤሴቅ ሲል ሰየማት። ሁላችንም የምንጣላው ተጣልተን የምናገኛትን ሕይወት ለማጣጣም ነው። ያቺ ሕይወት ተጣልተን ያገኘና ዋጋ ከፍለን ያገኘናት ስለሆነች ኤሴቅ ልንላት ይገባል። እኔ ልጄ የኔ የመጨረሻ ደስታዬ ናት። ከዚህ በላይ ደስተኛ ልሆን አልችልም። ልሆን የምችለው ድጋሚ ልጅ ስወልድ ነው። ስለዚህ እዚህ ሕይወት ለመድረስ በርካታ ውጣ ውረዶች በመኖራቸውና ከእናቴም ከእህቶቼም ጋር ተጣልቼ የሸሸሁት በእነሱ ግፍ ብቻ አይደለም። ይቺን የሕይወት ፍሬ ፍለጋ እንጂ!"አለ ቀዳማዊ ።ሐምራዊ አንገቷን ነቅንቃ አንገቱ ስር ተወሸቀች።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። ተ…
👍43❤37
Signed Tesfa Desalegn
" ኤሴቅ " ክፍል ~፪፻፴፬~ ( 234) በአምባዬ ጌታነህ @adwa_1888 **** ሔዋን የሁላቸውንም ልብስ የቆሸሸውን ለሰራተኛዋ እየሰጠች ያልቆሸሸውን ደግሞ በስርአት እያስቀመጠች ነው። የሔመንን ክፍልም እያስተካከለች ሳለ አንድ የግል ማስታዎሻ የአልጋዋ ራስጌ ላይ አገኘች። ማስታወሻውን ለማየት ፈራ ተባ ብላ ከፈት አደረገችው። የማስታወሻው ደብተር መግቢያ ላይ በእጅ ፅሁፍ እንዲህ የሚል መልዕክት ሰፍሯል። "Irreversible Life " A man who once walked as the wind blows.he let out a sigh of relief and put the blow to my heart. የምትል በእንግሊዝኛ የተፃፈች ቃል። ገፁን ገለጠችው። የቀዳማዊ…
👍30❤12🔥1
Signed Tesfa Desalegn
ሰላም እንዴት ናችሁ ? ኤሴቅ በነገው እለት የመጨረሻው ክፍል 234 ይቀርባል። እንዴት ነበር ወደዳችሁት ?
👍43❤25
Signed Tesfa Desalegn
" ኤሴቅ " ክፍል ~፪፻፴፫~ ( 233) በአምባዬ ጌታነህ @adwa_1888 "እንደዛ ማድረግ አልነበረብሽም።ይሄ ትልቅ ነውር ነው። በዛ ሁሉ ሰው ፊት የማይሆን ነገር ነው ያደረግሺው።በዛ ላይ የእናንተንና የእናታችሁን ስራ ሁላቸውም ያውቃሉ።ይበልጥ ነውራችሁን ነው በአደባባይ የገለጣችሁት "አለ የማለፊያ ባል። "ውይ አንተ ደግሞ ተወኝ በሀዘኔ ላይ ሌላ ነገር አትጨምርብኝ"አለችውና ገላመጠችው። ባለቤቷም ትኩር ብሎ ከተመለከታት በኋላ "እኔማ እተውሻለሁ ስራሽ እንዲተውሽ ነው እንጅ ራስሽን መለመን"ብሏት ትቷት ወጣ *** ቀዳማዊ ያለው ሁኔታ ምቾት ባይሰማውም በዚህ ጊዜ መሄዱን አልፈለገውም። ነገር ግን ሐምራዊ የሰሞኑ ሁኔታዋ ልክ ስላልሆነ። ወደ አዲስ አበባ ለመ…
👍20❤18
Signed Tesfa Desalegn
" ኤሴቅ " ክፍል ~፪፻፴፪~ ( 232) በአምባዬ ጌታነህ @adwa_1888 "የሐመረ ኖህ ወረዳ አስተዳዳሪ ና ልዑካቸው እየተዟዟሩ ትምህርት ቤቱን ከጎበኙ በኋላ ወደ ተዘጋጀላቸው የክብር ወንበር ሄደው ተቀመጡ። "ጥሩ አድርጎ ነው ያሰራው። በሚገባ የተደከመበት ስራ ለመሆኑ ህንፃው ይናገራል"አለ የሐመረ ኖኅ ከተማ ከንቲባ። "በትክክል ከእኛ የሚጠበቀው ጥሩ ጥሩ መምህራኖችን መቅጠር ነው። በሚቀጥለው አመት መጀመሪያ ተማሪዎች ትምህርት ተመዝገበው እንዲማሩ ይደረጋል። ማንኛውም ከሰባት አመት እድሜ ከፍ ያለ ልጅ ካለ በግዴታም ቢሆን ገብተው መማር አለባቸው። ይሄን ስራ ደግሞ እናንተ መስራት አለባችሁ"አለና የወረዳው አስተዳዳሪ ወደ ቀበሌው ሊቀመንበር ዞረ። "በትክክ…
👍16❤6🔥1
Signed Tesfa Desalegn
" ኤሴቅ " ክፍል ~፪፻፴፩~ ( 231) በአምባዬ ጌታነህ @adwa_1888 ይሄ ስራ በትክክል ተሰርቶ ለዚህ ደረጃ እንዲበቃ ጠዋትና ማታ ከእንቅልፍ ስአታቸው በመቀነስ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በአንድ አይነት ሀሳብ በመቀናጀት ተናበው ሲሰሩ ለነበሩ መሀንዲሶችና ግንበኞች የቀን ሰራተኞች ከፍ ያለ ምስጋናዬን ማቅረብ እፈልጋለሁ። እንዲሁም ይህን ትልቅ ፕሮጀክት ለማሰራት ሙሉ ገንዘቡንና ሀሳቡን ያወጣው ኢንጂነር ቀዳማዊ ታረቀኝ በእኔና በማህበረሰቡ ስም ከፍ ያለ ምስጋናዬን ማቅረብ እፈልጋለሁ። " ስራው በጣም የተለፋበትና የተደከመበት ስለመሆኑ የወጣበት ገንዘብና ጊዜ ብቻም ሳይሆን ስራው ራሱ ይመሰክራልና አቶ አቤል በእውነት ጥሩ ስራ ነው ለዚህ ትልቅ ምስጋና …
👍19❤8
Signed Tesfa Desalegn
" ኤሴቅ " ክፍል ~፪፻፴~ ( 230) በአምባዬ ጌታነህ @adwa_1888 ወገሜት ቅቤው የወጣ ወተት አጓቱ በእሳት ተሙቆ የሚጠጣ ነው። ወተቱ ወደ አይብነት ተቀይሮ ውሃው ለሰውነት ተስማሚ በመሆኑ አመሻሽ ላይ ተሙቆ ይጠጣል። እነ ሔዋን ግን በጭራሽ አይሆንም ምንም ነገር አንጨምርም ብለው አሻፈረኝ አሉ። ቀዳማዊም "በቃ ተዋቸው ሁላችንም በሚገባ ጠግበናል። በዛ ላይ እርጎ ጠጥተናል"ብሎ የነ ሔዋንን ድምፅ አስተጋባ "ወገሜቱ እኮ ጥሩ ነው። ስለደከማችሁም ለእንቅልፍ ጥሩ መቅኔ ይሆናል። "አለ ሙሉቀን ቅር እያለው። "አይ ወንድሜ እባክህ አትቸገር!"አለ ቀዳማዊ "አይይ የአንተ ነገር ደግሞ የምን መቸገር አመጣህ! ለማንኛውም ጥሩ ይሁን እሺ እንግዲህ አይሆንም ካ…
👍14❤5🔥1
Signed Tesfa Desalegn
" ኤሴቅ " ክፍል ~፪፻፳፱~ ( 229) በአምባዬ ጌታነህ @adwa_1888 **** "ልጆች በሕይወታችሁ ልክ እንደ ንስር ከፍ ብላችሁ መብረር ከፈለጋችሁ በወጀብ የሚናጥ የንፋስ ሀይልን መቋቋም አለባችሁ። ዛሬ ከትምህርታችን በተለዬ መልኩ ስለ ሕይወት እነግራችኋለሁ። መቼም ከዚህ በፊት ሌሎች መምህራኖችም ነግረዋችሁ ይሆናል ስለ ቅዱስ ያሬድ ታሬክ ትሏ ሰባት ጊዜ ወድቃ በስምንተኛው ግንዱን ስትወጣ በተማረው መሠረት አሁን ሀይማኖታዊ የዝማሬ ዜማዎችን ደርሰውልናል። አለም ላይ ገናና እና ትልቅ አሻራ የሚያስቀምጡ ተፅእኖ ፈጣሪ ሰዎች እንደ ወርቅ ተፈትነው ከመሞት አምልጠው ወድቀው ተነስተው ነው ለጥሩ ደረጃ የሚበቁት። መቼም ይሄን ያለነገር አላነሳሁላችሁም።አሁን…
❤12👍12
Signed Tesfa Desalegn
" ኤሴቅ " ክፍል ~፪፻፳፰~ ( 228) በአምባዬ ጌታነህ @adwa_1888 ሐምራዊ ገና በውል ከእንቅልፏ ሳትነቃ አይኖቿን በስሱ እንደገለጠች "ፍቅሬ ደወሉልኝ እኮ"አለ ቀዳማዊ "እነማን ናቸው እነሱ"ብላ ተገላብጣ ተኛች። "እነ መምህር ደረጄ ናቸዋ!" "መምህር ደረጄ ማነው?"ሐምራዊ አይኖቿን ከድና ከንፈሯን እያሸራመጠች ጠየቀችው። ሳቅ ብሎ ቀዳማዊ በዚህን ጊዜ ነበር ሐምራዊ በትክክል እንዳልነቃች ያወቀው።"አይይ ዝም ብዬ እለፈልፋለሁ አይደል"አለና የስፖርት ቱታውን ለብሶ የቤቱ ጊቢ ውስጥ ቀለል ያለ ስፖርት ይሰራ ጀመር። *** የሌሊቱ ጨለማ በርኖሱን ከምድር አላነሳ ብሎት፣ አይኖቹ እንቅልፍ በአጠገባቸው ሳያልፍ ከቤቱ ጣራ ጋር እየተነጋገሩ ነው ያነጉት። …
👍11❤2
Signed Tesfa Desalegn
" ኤሴቅ " ክፍል ~፪፻፳፯~ ( 227) በአምባዬ ጌታነህ @adwa_1888 "ጥሩ እንግዲህ አንተን የመሰለ የተማረ ኃይል ሀገራችን አብቅታለችና ባንተ ትጠቀማለች ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ"ብሎ ቀጥሎ ሌሎች ጥያቄዎችን እያነሳ እያለ። ወይዘሮ ትሕትና የምታየውን ነገር ማመን ከበዳት "እውነት ያ ትንሽዬ ልጅ ቀዳማዊ ነው?"አይኖቿን ጨፈን ከደን አደረገችውና "ዮአኪን ሂድና አባትህን ጥራው"ብላ ላከችው "አባዬ እማዬ እየጠራችህ ነው!" "እሺ ትንሽ ቆይቼ እመጣለሁ የሆነች ነገር እየሰራሁ ነው"አለ ደረጄ የማንበቢያ ክፍሉ ውስጥ ሆኖ። ዮአኪን አባቱ ያለውን ሳይጨምር ሳይቀንስ ለትሕትና ተናገረ። እምር ብላ ተነሳችና ደረጄ ጋር ሄደች። "ደሬ " ብላ ገና ሳትጨርስ "እራት…
❤11👍10👎1
Signed Tesfa Desalegn
" ኤሴቅ " ክፍል ~፪፻፳፮~ ( 226) በአምባዬ ጌታነህ @adwa_1888 ደሐብ ከታሮስ ጋር በሰከነ መንፈስ ስለ ሁሉም ነገር በግልፅ ካወሩ በኋላ ለሰርጋቸው ቤተሰቦቻቸው እንዲዘጋጁ ለመናገር ተስማሙ። "እኔ አንተን የማገባህ ቀዳማዊን ለመርሻነት አይደለም። የማገባህ ቆሜ እንዳልቀር ፈርቼ አይደለም። የማገባህ እናትና አባቴ ማግባት ይኖርብሻል ብለው ስላስገደዱኝ አይደለም። የማገባህ የእኔን እውነተኛ ፍቅር በአንተ ልብ ውስጥ ስላገኘሁት ነው። ፍቅር በሰጡት ልክ መስጠት እንዳልሆነ አሳይተኸኛል። አንተ ስትሰጠኝ የነበረው በሰጠውህ ልክ አልነበረም። እንደው በተቃራኒው ነው። በራኩህ ቁጥር እየቀረብክ በጠላውህ ጊዜም እየወደድክ ዝም ባልኩህ ጊዜም እያወራህ ፍቅርህን …
❤13👍12
Signed Tesfa Desalegn
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ken_leboch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Citation-graph rank — 570,551 of 1,620,455entries in the measured graph. A weighted position computed from the forward and mention edges below — republished posts weigh more than named mentions — and recomputed periodically, over the whole graph. Published only as this ordinal position, never as a score: a position is a fact, and a score printed beside one channel’s name would read as a verdict this register does not make. The two counts beneath stay separate for the same reason mentions are never summed with forwards anywhere else on this page — a named-by count costs nothing to manufacture. The top 100 by this measure, or how it is computed.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Named by 1 registered channel — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
@ken_leboch named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 25 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቅን ልቦች” (@ken_leboch), 3,664 subscribers as measured 25 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/ken_leboch.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.