🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
Signed Tesfa Desalegn

Channel
@hopelyrics
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,203subscribers
-12 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001212898829 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @hopelyrics |
| Created | Between 1 March 2018 and 5 May 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 August 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 August 2026 |
| On Telegram | t.me/hopelyrics |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Aug 2026, 04:52 | 1,203 | -1 |
| 24 Aug 2026, 11:29 | 1,204 | -3 |
| 20 Aug 2026, 16:47 | 1,207 | -1 |
| 17 Aug 2026, 11:33 | 1,208 | -2 |
| 14 Aug 2026, 00:35 | 1,210 | -3 |
| 10 Aug 2026, 08:11 | 1,213 | -2 |
| 6 Aug 2026, 08:47 | 1,215 | no change |
| 6 Aug 2026, 05:24 | 1,215 | first reading |
20 posts held, back to 5 May 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 October 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ 🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
Signed Tesfa Desalegn
ይህ ቻምፒዮንስ ሊግ ዋንጫን 5 ጊዜ ያነሳ የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ቻናል ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ተከታዮች አሉት "JOIN" የሚለውን በመጫን የቻናሉ አባል ይሁኑ ❤️
Signed Tesfa Desalegn
ነፍስዎት በሰላም ትረፍ 🕯️
Signed Tesfa Desalegn
ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ሚሞችን ማየት እና ክርስትና ሀይማኖታችሁን በቀላሉ መረዳት የምትፈልጉ ብቻ ይሄን ቻናል Join አድርጉ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/_twWlbg62cQwZmQ0
Signed Tesfa Desalegn
💗ሮ💗ማ💗ን💗 የመጨረሻው ክፍል😌 🖍...<<ለዛሬ የቀጠርኩህ በሲጋራ ማጨስና ጉዳቱ ዙሪያ ለጤናችን ፕሮግራም ካንተ ጋር ቃለ መጠይቅ ለመስራት ስለፈለግኩ ነው›› የመጨረሻዎቹን ቃላት በውል አላዳመጥኳቸውም፡፡ የተቀመጥኩበት ወንበር ወደ ውስጥ ይዞኝ የገባ መስሎኝ ከንፈሬን በጥርሴ እንደነከስኩ አይኖቼን በሀይል ጨፈንኳቸውና በዝምታዬ ውስጥ ራሴን ገደልኩ፡፡ ከተቀበርኩበት ድንገተኛ ሰመመን ስነቃ ሮማን በእጇ የያዘችውን የድምጽ መቅጃ እያሻሸች በድንጋጤ እየተመለከተችኝ ነበር፡፡ ‹‹ ደህና ነህ? ›› አለችኝ፡፡ ጭንቅላቴን በአዎንታ ነቀነቅኩላት፡፡ ከዚያም እጄን ወደኪሴ ሰድጄ የተጨማተረ ሲጋራ መዘዝኩና አቀጣጠልኩ፡፡ ወደ ውስጥ የሳብኩት ጭስ ከአፌ እየወጣ አየር…
Signed Tesfa Desalegn
💗ሮ💗ማ💗ን💗 ክፍል6⃣ 🖍...አለባበሷ እንደነገሩ ነው፡፡ ‹‹ከስራ ቦታ በቀጥታ ነው እንዴ የመጣሽው?›› አልኳት ደግማ ስለመዘግየት እንዳታወራኝ አቅጣጫ ለማስቀየር፡፡ ቀስ በቀስ ፍርሃቴ እየጠፋ መጥቷል፡፡ ‹‹አዎን ከዚያው መምጣቴ ነው›› አለች አረማመዷን ከኔ ፍጥነት ጋር ለማስተካከል እየሞከረች፡፡ ዝናቡ ማንጠባጠብ ጀምሯል፡፡ መናፈሻ ውስጥ ካሉት ትንንሽ ጎጆ ቤቶች መካከል አንዱን መርጠን ገባን፡፡ ወዲያው የሆነ ክልፍልፍ አስተናጋጅ እየተንደረደረ መጥቶ የምንፈልገውን ጠየቀን፡፡ ፈጥኖ መምጣቱ አበሳጭቶኛል፡፡ ‹‹ቡና!›› አልኩት በቁጣ፡፡ የኔን ትዕዛዝ ተቀብሎ በመጣበት አኳኋን እየተክለፈለፈ ተመልሶ ሄደ፡፡ ሳቄ መጣ፡፡ ከጥድፊያው የተነሳ እሷን …
Signed Tesfa Desalegn
💗ሮ💗ማ💗ን💗 ክፍል6️⃣ 🖍...አለባበሷ እንደነገሩ ነው፡፡ ‹‹ከስራ ቦታ በቀጥታ ነው እንዴ የመጣሽው?›› አልኳት ደግማ ስለመዘግየት እንዳታወራኝ አቅጣጫ ለማስቀየር፡፡ ቀስ በቀስ ፍርሃቴ እየጠፋ መጥቷል፡፡ ‹‹አዎን ከዚያው መምጣቴ ነው›› አለች አረማመዷን ከኔ ፍጥነት ጋር ለማስተካከል እየሞከረች፡፡ ዝናቡ ማንጠባጠብ ጀምሯል፡፡ መናፈሻ ውስጥ ካሉት ትንንሽ ጎጆ ቤቶች መካከል አንዱን መርጠን ገባን፡፡ ወዲያው የሆነ ክልፍልፍ አስተናጋጅ እየተንደረደረ መጥቶ የምንፈልገውን ጠየቀን፡፡ ፈጥኖ መምጣቱ አበሳጭቶኛል፡፡ ‹‹ቡና!›› አልኩት በቁጣ፡፡ የኔን ትዕዛዝ ተቀብሎ በመጣበት አኳኋን እየተክለፈለፈ ተመልሶ ሄደ፡፡ ሳቄ መጣ፡፡ ከጥድፊያው የተነሳ እሷን…
Signed Tesfa Desalegn
💗ሮ💗ማ💗ን💗 ክፍል5⃣ 🖍...ድንጋጤዬን ለመቆጣጠር እየሞከርኩ ‹‹ ነገ .. ነገ .. ነገ .. እ .. ነገ ስራ የለኝም! ›› አልኳት፡፡ ግን ውሸቴን ነበር፡፡ አያቴን ወደክሊኒክ ለመውሰድ ቀጠሮ ይዤ ነበር፡፡ ‹‹ እንግዲያማ መገናኘት እንችላለን ማለት ነው ›› አለች ሮማን፡፡ ‹‹ እ .. አዎ .. እንችላለን ››አልኩ ፈጠን ብዬ ሀሳቧን እንዳትቀይር የፈራሁ ይመስል፡፡ ከጥቂት ቆይታ በኋላ ሮማን ከመቀመጫዋ ተነስታ እጄን ጨበጠችኝና የጠጣንበትን ሂሳብ ከፍላ የቀጠሮውን ቦታ ነግራኝ ተሰናብታኝ ሄደች፡፡ የካፌው ተሰተናጋጆች ሮማንን ከኋላዋ በአይኖቻቸው አጀቧት፡፡ እንደዚያ አፍጥጠው ሲያዩዋት ተበሳጨሁ፡፡ ከተቀመጥኩበት ተነስቼ ጉሮሮአቸውን ፈጥርቄ ከግድግዳው…
Signed Tesfa Desalegn
⚽️⚽️😂 እግር ኳስ MEME🤣⚽️⚽️ #fb ላይ የምታውቁት እግር ኳስ meme በቴሌግራም መቷል ❗ኳስ የምትወዱ ብቻ Join አርጉና ፈታ በሉ ይመቻችሁ ❗ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE8YTXcLvcD0PnTefw
Signed Tesfa Desalegn
💗ሮ💗ማ💗ን💗 ክፍል4⃣ 🖍...ይሁንና አንዴ ሲጋራውን ሌላ ጊዜ ደግሞ አይኔን እያፈራረቀች መመልከቷን አላቆመችም፡፡ ይህቺ ቆንጆ ሴት ከዚህ በፊት እንደምታውቀኝ እርግጠኛ ሆኛለሁ፡፡ በውበቴ ሳትነደፍ አልቀረችም፡፡ የአበሻ ልማድ ይዟት እንጂ የፍቅር ጥያቄ ልታቀርብልኝ ፈልጋለች፡፡ አይኖቿ ውስጥ ‹እወድሃለው› የሚሉ ፊደላትን እያስነበበችኝ ነው፡፡ በአፏ የምታወራው ግን የማይጨበጥ ነገር ነው፡፡ ‹‹እነዚህ አስተናጋጆች አለባበሳቸው በጣም ያምራል፤ አለባበስ ደንበኞችን ለመሳብ ከሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገሮች አንዱ ነው፡፡›› ትለኛለች፡፡ እኔ ጭንቅላቴን ከመነቅነቅ ውጪ መልስ አልሰጣትም፡፡ ትንሽ ቆይታ ደግሞ ሎተሪ አዟሪ በፊታችን ሲያልፍ አይታ ‹‹ሎ…
Signed Tesfa Desalegn
💗ሮ💗ማ💗ን💗 ክፍል3⃣ 🖍...በትናንትናው ቀፋፊ ቀን ከአለቃዬ ጋር በመጣላቴ በንዴት ስራ አልገባሁም ነበር፡፡ ቀኑ ብርዳምና አልፎ አልፎ እንደህፃን ልጅ ሽንት እየተቆራረጠ የሚዘንብ ካፊያ ዝናብ የነበረበት ቀን ነው፡፡ የጥጥ ነጋዴ የሚያስመስለኝን ወፍራም ካፖርት ለብሼ የለመድኳት ካፌ ውስጥ ገብቼ ቁጭ አልኩ፡፡ ራሴን ከብርዱና ከንዴቱ ለመገላገል አስቤ ኪሴ ውስጥ ያከማቸሁትን የተጨማተረ ሲጋራ በጣቶቼ እያልመዘመዝሁ በላይ በላዩ ማጨሴን ተያያዝኩት፡፡ ካፌዋ ‹ማጨስ ክልክል ነው› የሚል ማስታወቂያ የተለጠፈባት ቢሆንም ለኔ አይሰራም፡፡ ደንበኛቸው ስለሆንኩ አንድም ቀን ተናግረውኝ አያውቁም፡፡ ያዘዝኩትን ቡና አጋምሼ ጠረጴዛው ላይ እንዳስቀመጥኩት አንዲት ሴ…
Signed Tesfa Desalegn
💗ሮ💗ማ💗ን💗 ክፍል2⃣ 🖍....ፈገግ አለች፡፡ ፈገግታዋን ከመብረቁ ብልጭታ ጋር ማወዳደር ጀመርኩ፡፡ በምድር ስትመጣ እንዳላየኋት ሁሉ ከሰማይ የወረደች መሰለኝ፡፡ እኔም ፈገግ አልኩላት፡፡ ጥርሶቼን ግን አልገለጥኳቸውም፡፡ ሁሌም እንዲህ ነኝ፡፡ በዓይኖቼ እንጅ በጥርሶቼ አልስቅም፡፡ በልጅነቴ ህጻናት ማሳደጊያ ውስጥ እያለሁ ጓደኞቼ አይኖቼ እንደሚያምሩ ይነግሩኝ ስለነበር ከጥርሶቼ ይልቅ በአይኖቼ እኮራለሁ፡፡ በርግጥ ያኔ ጥርሶቼ ያምሩ ነበር፡፡ ዛሬ ግን በሲጋራ ጭስ በልዘው አፌን የሲኦል መንገድ አስመስለውታል፡፡ ሮማን እጆቿን ለሰላምታ ዘረጋችልኝ፡፡ ስለኔ ጥርስና ስለእሷ ውበት እያሰብኩ ለሰላምታ የትኛውን እጄን መዘርጋት እንዳለብኝ ጠፋኝ፡፡ ሁለት እጆቼን …
Signed Tesfa Desalegn
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @hopelyrics. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“🎶 ሆፕ lyrics🎶” (@hopelyrics), 1,203 subscribers as measured 27 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/hopelyrics.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.