Photo, posted without a caption
Signed Cherinet Alex Haile

Channel
@kembatanews
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
90subscribers
+0 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001194724714 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @kembatanews |
| Description | To fight & work hard for the change and benefit of Kembata people. We have a right and an obligation to stand & change!! |
| Created | Between 1 March 2018 and 10 August 2020— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/kembatanews |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 9 Aug 2026, 14:18 | 90 | no change |
| 6 Aug 2026, 15:04 | 90 | first reading |
11 posts held, back to 10 August 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 11 posts for this entry, the most recent from 3 September 2021. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 9 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Photo, posted without a caption
Signed Cherinet Alex Haile
~~እናመሰግናለን!!! 🙏🙏 የኢኮስኮ(ECWC) የበላይ ማኔጅመንት አካላት!! #የዱራሜ-ዳምቦያ-አንጋጫ-አመቾ ዋቶ-ሀላባ መንገድ በአጭር ግዜ ውስጥ ውብ መብትሔ አግኝቷል!!!!እናመሰግናለን!!👋🌳🌳 1 “መረጃ አይናቅም አይደነቅም” በሚል የብልህ ሰው ቢሂል ለተከታታይ ቀናት ለሕዝባችን ስናደርስ የነበረውን የመንገዱን እውነተኛ ገመና እጅግ አስደናቂ በሆነ መልኩ በመገምገም እና ውሳኔን በመስጠት መንገዱ በጥራት እና በቶሎ እንዳያልቅ ማነቆ የሆኑ የሕዝባችንን ጠላቶች አንድ በአንድ በኢኮስኮ(ECWC) ማኔጅመንት አካላት ተነስተዋል!! 2 የሕዝባችን የሁል ግዜም ደጀን እና ተሟጋች የሆነው የቁርጥ ቀን ልጃችን ክቡር ዶ/ር ብሩክ ላምቢሶ ዋሚሾ በተለያየ መንገድ እጅግ በጥ…
Signed Cherinet Alex Haile
Photo, posted without a caption
Signed Cherinet Alex Haile
Kembata (KT) Voice 📢📣📢 !! Let's Unite !! pinned «#የዱራሜ-ዳንቦያ-አንጋጫ-አመቾ ዋቶ-ሀላባ መንገድ ጉዶች!! =================================== 1. መንገዱ ከሁለት በላይ ለሆኑ ሰብ ኮንትራቶች(sub contract) የተሰጠ ሲሆን ሀ. ሀላባ-ዳምቦያ ድረስ ሎት 1 ለ. ዳምቦያ-አንጋጫ-አመቾ ዋቶ ሎት 2 ሐ. ዱራሜ-ዳምቦያ መገንጠያ ድረስ ሎት 3 #የካምፕ ስራዎችን በተለይ የሚሰራው አመሀ የሚበል ግለሰብ ነው፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ሰብ…»
#የዱራሜ-ዳንቦያ-አንጋጫ-አመቾ ዋቶ-ሀላባ መንገድ ጉዶች!! =================================== 1. መንገዱ ከሁለት በላይ ለሆኑ ሰብ ኮንትራቶች(sub contract) የተሰጠ ሲሆን ሀ. ሀላባ-ዳምቦያ ድረስ ሎት 1 ለ. ዳምቦያ-አንጋጫ-አመቾ ዋቶ ሎት 2 ሐ. ዱራሜ-ዳምቦያ መገንጠያ ድረስ ሎት 3 #የካምፕ ስራዎችን በተለይ የሚሰራው አመሀ የሚበል ግለሰብ ነው፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ሰብ ኮንትራክተሮች(sub contract) እጅግ አስደናቂ ችግራቸው ሀ. ፌሮ፣ሲሚንቶ፣ነዳጅ፣ማሽነሪ፣የጉልበት ሰራተኞችን ግብዓቶቹን ሁሉ ከኢኮስኮ(ECWC) ነው የሚያገኙት፡፡ ለ. በቂ ማሽን የሌላቸው ቀልደኞች ናቸው፡፡ ሐ. በቂ የሰው ሀይል የላቸውም መ. ተቆጣጣሪዎ…
Signed Cherinet Alex Haile
Kebede Erjabo: የከምባታ ብሄር የመስቀል በዓል አከባበር ስነስርዓት ከድልበቶ ደጎዬ ዋቆ እና ሃይሌ ማጊቾ ሴንዳኖ፣ 13/01/2013 የመስቀል በዓል በከምባታ ብሄር ዘንድ በልዩ ዝግጅትና ክብር የሚታጀብ ታላቅ በዓል ነው። በአካባቢው ባህል መሰረት የዘር ወራት እንዳበቃ እረኞች ዋሽንት ("ገምባቢያ") መንፋት ይጀምራሉ። በየስፍራውም በተለይ በስንደዶ ("ዱፋ") ውስጥ "ዘራሮ" ተብለው የሚታወቁ ነጭ ቀለም ያላቸው የመስክ አበቦች ማበብ ይጀምራሉ። የእረኞች የዋሽንት ("ገምባቢያ") ድምፅ መሰማትና የ"ዘራሮ" አበቦች በየሜዳው መታየት የመስቀል በዓል መቃረቡን የሚያመለክቱ ምልክቶች ናቸው። በተጨማሪ አስቀድሞውኑ በክረምት ወራት የእርድ ከብቶች በየቤቱ ታስረው…
Signed King Queen
"የደመራ" እለት ስለሆነ አስቀድሞውኑ በረጃጅም የዛፍና የእንጨት ድጋፎች ተደግፎ ከፍ ተደርጎ የቆመውንና የተዘጋጀውን "ደመራ" ("ግርቀሳንቾ") የመንደሩ ሽማግሌዎችና ወጣት ወንዶች በማቀጣጠልና ደመራውን በመክበብ ዙሪያውን እየተዘዋወሩ "የግፋታ" ዘፈን ከምንጊዜውም በደመቀ ሁኔታ ይዘፍናሉ፣ ይጫወታሉ። ደመራውም ተቀጣጥሎ ሲያልቅ ሽማግሌዎች እንደየእድሜአቸው ቅደምተከተል በስነስርዓቱ ላይ የተካፈሉትን ሁሉ ተራ በተራ ይመርቃሉ፣ ይባርካሉ፣ ዓመቱ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታና የብልፅግና ዓመት እንዲሆንም ፈጣሪያቸውን ይማፀናሉ፣ የተጣሉ ሰዎች ካሉ በሽማግሌዎቹ አማካኝነት ሁሉም ለመመስከር በሚችል ግልፅ ውይይት ላይ ተመርኩዞ እዚያው እንዲታረቁ ተደርጎ የደመራ ስነስርዓቱ…
Signed King Queen
ብስ በደንብ አጥቦና ንፅሕናውን ጠብቆ በመዘጋጀት ሲሆን ጨዋታውን የሚጫወቱት ወይንም የሚዘፍኑትና የሚጨፍሩት ሰዎች ከወጣት እስከአዛውንት ያሉት፣ የእድሜና የፆታ ልዩነት ሳይደረግባቸው በመሆኑ ልዩ ድምቀት ያለው ፕሮግራም ይሆናል። በግፋታ ዘፈን የድምፅ አውጪዎች የታወቁና ጠንካራ የግፋታ መሪዎች ሲሆኑ እነርሱም ከአራት እስከ ስድስት ሰዎች ናቸው። አንዳንዴ ክብ ሰርተው፣ በሌላ ጊዜ ደግሞ ዃላና ፊት በመሆን በረድፍና ወጣት ሴቶችና ወንዶች በክብ ሆነው የድምፅ አውጪዎችን ስንኞች እየተከተሉ ሆ! እያሉ ይዘፍናሉ። ሴቶቹ "ጠርቤ" ተብሎ የሚጠራውን አነስተኛ ከበሮ በሁለት በኩል ክፍተቱ የታሸገ /የተሸፈነ/ ከበሮ እየመቱ ይዘፍናሉ። ከመስቀል በዓል ቀጥሎ እስከ ጥቅምት ወ…
Signed King Queen
ሐምሌ 30 2012 (06 August 2020) ...Hawassa University ... 14 ቦታዎች በ0አመት 👉 👉ሌሎች ተጨማሪ ስራዎችን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ https://t.me/joinchat/AAAAAFKyxw2osgT7TwDhbw
Signed King Queen
ሐምሌ 30 2012 (06 August 2020) ...Bahir Dar Univeristy ... 222 ቦታዎች በ0አመት *** ሌሎች ስራዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት . https://t.me/joinchat/AAAAAErPpgYpd5Yl8CBg8g ... ዌብሳይቱ ላይ በቅርብ የወጡትን ለማያት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ => ethiopage.com/jobs
Signed King Queen
Photo, posted without a caption
Signed King Queen
Showing the 11 most recent of 11 posts we hold for @kembatanews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 9 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Kembata (KT) Voice 📢📣📢 !! Let's Unite !!” (@kembatanews), 90 subscribers as measured 9 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/kembatanews.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.