14 Jul 2026, 09:49 UTC≈23,600 viewsread 12 August 2026 ሠላም ሠላም ..
እንዴት ናችሁ ?
ከረጅም ጊዜ በኋላ እነዚህን በነጻ የሚሰጡ የክረምት ስልጠና እድሎች መረጃ ይዘን መተናል .. 🔥
───
🛠 1. ነፃ የ3D ህትመት እና CAD ዲዛይን ስልጠና
በSolidWorks እና Rhino 8 የኢንዱስትሪ ፕሮቶታይፕ አሰራር ላይ ነፃ የተግባራዊ ስልጠና 🏭
👤 ለሜካኒካል/ማኑፋክቸሪንግ ተመራቂዎች እና ቴክ ለሚወዱ ተማሪዎች
📅 ምዝገባ ሐምሌ 1–10 (ጁላይ 8–17)
📍 ቴክኖሎጂ እና ዌልዲንግ ኤክሴለንስ ሴንተር — ዎሰን አካባቢ
ሙሉ ዝርዝሩን 👇
🔗 meklithub.com/am/browse/3d-printing-solidworks-rhino-training
───
📱 2. የዲጂታል ማርኬቲንግ እና ኢ-ኮሜርስ ፕሮግራም
በFi…
Signed Girum Asnake
5 Jun 2025, 12:35 UTC≈95,800 viewsread 12 August 2026 Photo
ሠላም ሠላም
እንዴት ናችሁ ?
ሰሞኑን በአዲስ ዘመን ፣ Herald የወጡ ስራዎች በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ
https://girum.net/am/contents/jobs
ፊትለፊት ከሚታዩት ተጨማሪ ለማየት በምስሉ ላይ እንደተለመለከተው "ተጨማሪ ይመልከቱ" የሚለውን በመጫን መመልከት ትችላላችሁ።
መልካም ቀን
Signed ethiopage admin
22 May 2025, 09:29 UTC≈88,600 viewsread 12 August 2026 ሠላም ሠላም እንዴት ናችሁ ?
ትልቅ ማሰብ ጥሩ ሆኖ ሳለ ነገር ግን አንዳንዴ በእጃችን ያለውን እንዳንሰራ ያደርገናል ... እኔም አዲስ የምንጀምራቸውን አገልግሎቶች ላይ ስዘጋጅ ... በጋዜጣ የሚወጡትን ስራዎች እንኳን ለእናንተ ማድረስ ሳልችል ቀረሁ ... አሁን ግን ሳስበው ... አዳዲስ የምንጀምራቸው እንዳሉ ሆነው ቢያንስ ድሮ እናደርገው እንደነበረው በጋዜጣ የሚወጡትን ስራዎች ለእናንተ ማድረስ ዛሬ ለመጀመር ወሰንኩ💥 ::
ዌብሳይቱ ብዙ የሚስተካከል ነገር አለው ... ብዙ ልንሰራው የምንፈልገው ነገር አለ ... ነገር ግን አሁን ባለው ሁኔታ አንድ ሰዉ እንኳን ከጠቀመ መጀመሩ ይሻላል በሚል ጀምረነዋል ...
እናንተም እያሰባችሁ እየሰራችሁ ያላችሁት ቆ…
Signed ethiopage admin
24 Apr 2025, 14:17 UTC≈91,500 viewsread 12 August 2026 File
ሰላም እንዴት ዋላችሁ
ባለፈዉ በፃፍኩት ላይ መልካም የተመኛችሁልኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ ... ፈጣሪ ያክብርልኝ ።
... ስራዎችን በተደራጀ መልኩ ማውጣት አልጀመርንም .. ይህችን ስራ ግን አስቸኳይ ሆነችና ... አወጣሁዋት ... ምናልባት በጣም ለሚፈልጋት ሰው ላኩለት/ላት ...
በተጨማሪ ... ዛሬ አንድ የኦንላይን ስራ ብናይ ብዬ አሰብኩ ....
ስራውም የተለያዩ ሶፍትዌሮችን test ማድረግ ነው ... የተለያዩ የውጭ ድርጅቶች የሰሯቸውን አኘ ወይም ዌብሳይት በተለያዩ ሰዎች እና ዲቫይሶች ቴስት ያስደርጋሉ ( ያስፈትሻሉ )
እነዚህን ስራዎች ከድርጅቶቹ ተቀብለው የሚያሰሩ ዌብሳይቶች አሉ .. ስራው ብዙ ቴክኒካል እውቀት አይጠይቅም ... ነገር …
Signed ethiopage admin
16 Apr 2025, 16:15 UTC≈89,200 viewsread 12 August 2026 ሠላም ሠላም ...
ከሁሉ አስቀድሜ ይቅርታ መጠየቅ እፈልጋለሁ ... ከረጅም ጊዜ በኋላ በመምጣታችን ...
በዚህ ቻናል ፈጣንና ትክክለኛ የስራ ማስታወቂያዎችን ስንለቅ እንደነበር ይታወሳል ...
ነገር ግን ለረጅም ጊዜ የስራ ማስታወቂያ ሳናወጣ ቆየን ... ማስታወቂያም ማውጣት ያልቻልነው እኔ ባጋጠመኝ ህመምና ሌሎች ከአቅም በላይ በሆኑ ምክንያቶች ነበር ... ለዚህም በድጋሚ ይቅርታ እጠይቃለሁ ።
አንተ ማነህ ካላችሁም .. እኔ ግሩም እባላለሁ ... የኢትዮፔጅ መስራችና አድሚን በመሆን ሳገለግል ነበር ...
አሁን እግዚአብሄር ይመስገን ጤናዬ ተመልሷል አንዳንድ ነገሮችም በጥቂቱም ቢሆን እየተስተካከሉ ነው ... በዚህ ጊዜ ሁሉ ከእኛ ጋር ለነበ…
Signed ethiopage admin
16 Apr 2025, 16:15 UTC≈68,900 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed ethiopage admin
5 Sept 2023, 06:40 UTC≈248,000 viewsread 12 August 2026 Thinkwise Academy
https://ethiopage.com/jobs/id/7474e62c-81a1-4a05-b1a0-fe57ef6827c1
Hawasa University
https://ethiopage.com/jobs/id/fc4e839a-74db-4caf-9cfd-dd0c744446fc
ኦዳ ቡልቱም ዩንቨርስቲ
https://ethiopage.com/jobs/id/893eb987-6be2-4391-962e-068f676ad9f1
Alema farms plc
https://ethiopage.com/jobs/id/30066f6a-617f-40f0-915c-8470c014edc3
ገቢዎች እንዲሁም ሌሎች
የስራ ማስታወቂያዎችን
https://ethiopage.com/jobs
ላይ ይመልከቱ
---
ስራ ማስታወቂያ…
Signed ethiopage admin
23 Aug 2023, 09:08 UTC≈211,000 viewsread 12 August 2026 ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ
🔴 #kene_academy 🔴
... 15 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Professions With Exp:
#child_care 🔍 ,
#cleaning 🔍 ,
#english_teacher 🔍 ,
#oromifa_language_teacher 🔍 ,
#secretary 🔍 ,
#sport_science 🔍 ,
Deadline: September 06, 2023
Location: #addis_ababa,
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👇 👇
https://ethiopage.com/jobs/23852/
=================
ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ
🔴 …
Signed ethiopage admin
4 Aug 2023, 08:45 UTC≈182,000 viewsread 12 August 2026 ሐምሌ 27/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ
♦️ #national_exam_agency ♦️
... 16 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Professions With Exp:
#computer_science 🔍 ,
#economics 🔍 ,
#english_teacher 🔍 ,
#information_science 🔍 ,
#information_system 🔍 ,
#information_technology 🔍 ,
#management_information_system_mis 🔍 ,
#mathematics_teacher 🔍 ,
Deadline: August 17, 2023
Location: #addis_ababa,
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👇 👇…
Signed ethiopage admin
17 Jul 2023, 11:23 UTC≈161,000 viewsread 12 August 2026 ሐምሌ 8/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ
❇️ #chemical_industry_coorporation ❇️
... 24 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Professions With Exp:
#accounting 🔍 ,
#agribusiness_management 🔍 ,
#applied_chemistry 🔍 ,
#auto_mechanic 🔍 ,
#chemical_engineering 🔍 ,
#communication 🔍 ,
#computer_science 🔍 ,
#driver 🔍 ,
#economics 🔍 ,
#finance_management 🔍 ,
#industrial_engineering 🔍 ,
#information_technology 🔍 ,
#journalism 🔍 ,
…
Signed ethiopage admin
17 Jul 2023, 08:23 UTC≈125,000 viewsread 12 August 2026 ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ
🟥 #derba_transport 🟥
... 2 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Professions With Exp:
#accounting 🔍 ,
#finance_management 🔍 ,
Deadline: July 31, 2023
Location: #addis_ababa,
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👇 👇
https://ethiopage.com/jobs/23843/
=================
ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ
📌 #ethiopian_poultry_producers_and_processers_association 📌
... 1 ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
Profe…
Signed ethiopage admin
6 Jul 2023, 14:10 UTC≈120,000 viewsread 12 August 2026 ሰኔ 23/2015 ዓ.ም. የወጣ የስራ ማስታወቂያ
🟨 #kilinto_industrial_park 🟨
... 4 ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Professions With Exp:
#general_mechanics 🔍 ,
#logistics 🔍 ,
#purchasing 🔍 ,
#secretary 🔍 ,
#supplies_management 🔍 ,
Deadline: July 07, 2023
Location: #addis_ababa,
ሙሉ ዝርዝሩን ለመመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
👇 👇
https://ethiopage.com/jobs/23842/
=================
ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ዌብሳይቱ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
👇 …
Signed ethiopage admin
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ethiopagejobs. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.