14 Oct 2021, 11:42 UTC352 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @EventsEthiopiaPhoto
Breast Cancer Awareness Pink Bazaar
📅 October 23, 2021 from 9am-6pm
📍 17/19 Bole Green Area next to European Union, Infront of Desalegn Hotel
🙏 @elu96
🗓 Save the date for October 23
Free ultrasound screening and self Breast examination demonstration.
Be sure to come to our Breast Cancer Awareness and Pink Bazaar next Saturday. We aim to raise breast cancer awareness and fundraising.
You will find healthy foods …
Signed Mame
3 Jul 2021, 16:06 UTC368 viewsread 7 August 2026 https://t.me/brownie_timee
Signed Mame
29 Jun 2021, 16:46 UTC390 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @brownie_timeeVideo
@Brownie_time
📲 Call 0977789545
Signed Mame
28 Sept 2020, 09:48 UTC820 viewsread 7 August 2026 FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
በመተከል ዞን ከተከሰተው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች ላይ ክልሉ ህጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ መውሰዱ ተገለፀ አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ከተከሰተው የፀጥታ ችግር ጋር ተያይዞ ከክልል እስከ ወረዳ ያሉ አመራሮች ላይ ክልሉ ህጋዊና ፖለቲካዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። በዚሁ መሰረት:- በክልል ደረጃ 1. አቶ አበራ ባየታ የሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ በሽግሽግ ወደ ሌላ ቢሮ ተዛውረዋል 2. ኮማንደር ነጋ ጃራ ምክትል የፖሊስ ኮሚሽነር ከኃላፊነት ተነስተዋል 3. ኮማንደር ወጋሪ ፖሊኖ የክልሉ ልዩ ኃይል አዛ…
Signed Kehulunewsbot
28 Sept 2020, 09:33 UTC451 viewsread 7 August 2026 BBC NEWS AMHARIC
ፕሬዝደንት ትራምፕ ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ እአአ 1973 ላይ ጽንስ ማቋረጥን ሕጋዊ ያደረገውን ውሳኔ ተመልሶ ሊያጤነው እንደሚችል ጠቆሙ። በትራምፕ እጩ ሆነው የቀረቡት ወግ አጥባቂዋ ኤሚ ባሬት ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ እአአ 1973 ላይ ጽንስ ማቋረጥ ሕጋዊ ነው ብሎ የወሰነውን ውሳኔ እንዳያሽሩት ስጋት እንዳላቸው የሴቶች መብት ተከራካሪ ዴሞክራቶች ይናገራሉ። https://bbc.in/348IgJO
@kehulunews
Signed Kehulunewsbot
28 Sept 2020, 09:33 UTC344 viewsread 7 August 2026 ETHIOPIAN REPORTER
የብር ኖቱ ለውጥ ከተጀመረ ወዲህ ባንካቸው ፎርጅድ ብር ኖትን የመለየቱ ሥራ በአግባቡ እየተከናወነ በመሆኑ ከፎርጅድ ብር ጋር ተያይዞ የገጠማቸው ነገር ባይኖርም፣ በየዕለቱ ግን የሁለት መቶ ሦስት መቶ ፎርጅድ የብር ኖቶች እንደሚያጋጥም የአዋሽ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው ጠቁመዋል፡፡ https://www.ethiopianreporter.com/index.php/article/19958
@kehulunews FOR ALL YOUR NEWS
Signed Kehulunewsbot
28 Sept 2020, 09:17 UTC292 viewsread 7 August 2026 FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
በኢትዮጵያ ለሁለት አዳዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ኦፕሬተሮች ፈቃድ የመስጠት ሂደት እስከ መጋቢት ወር ይጠናቀቃል አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ለሁለት አዳዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ኦፕሬተሮች ፈቃድ የመስጠት ሂደት እስከ መጋቢት ወር ይጠናቀቃል ተብሏል። የቴሌኮሙዩኒኬሽን ማሻሻያ ስራዎች አካል በሆነው ለአዲስ የቴሌኮም ኦፕሬተሮች ፈቃድ መስጠት ሂደት ላይ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ውይይት እያካሄደ ይገኛል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ባልቻ ሬባ እንደገለጹት ለሁለት ኦፕሬተሮች ፈቃድ ለመስጠት የጨረታ ሰነድ በመጠናቀቅ ላይ ነው። ጨረታው በሚቀጥለው ወር እንደሚ…
Signed Kehulunewsbot
28 Sept 2020, 08:45 UTC221 viewsread 7 August 2026 FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የጋምቤላ ክልል በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጋምቤላ ክልል በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አድርጓል። በጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የተመራ ልዑክ በአፋር ክልል ጉብኝት ማድረጉ ተነግሯል። በዚህ ወቅትም በክልሉ ህዝብ እና መንግስት ስም 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በጎርፍ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ ማድረጉ ተጠቁሟል። የተደረገውን ድጋፍም የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ለአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስረክበዋል። ከዚህ ቀደም…
Signed Kehulunewsbot
28 Sept 2020, 08:45 UTC167 viewsread 7 August 2026 FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተን የወንዶች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ፡፡ አሰልጣኝ ውበቱ ለሁለት ዓመት ውል ተሰጥቷቸው አዲሱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውንም ፌዴሬሽኑ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። ብሄራዊ ቡድኑ ለወራት ያለ አሰልጣኝ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ በአፈወርቅ አበበ #FBC የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ትኩስ እና ሰበር ዜናዎችን በፍጥነት በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መ…
Signed Kehulunewsbot
28 Sept 2020, 08:45 UTC147 viewsread 7 August 2026 FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የቀድሞው የማሊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሞክታር ኡዋኔ የሽግግር መንግስቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ ሹመቱ በሃገሪቱ ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት ባህ ንዳው የተሰጠ ነው ተብሏል፡፡ ባለፈው ነሃሴ ወር ላይ በማሊ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት መካሄዱ ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም ጎረቤት ሃገራት በማሊ ላይ ማዕቀብ ጥለው ቆይተዋል፤ የአሁኑ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሹመትም የተጣለባትን ማዕቀብ ለማንሳት በር ከፋች ነው ተብሏል፡፡
@kehulunews
Signed Kehulunewsbot
28 Sept 2020, 08:32 UTC133 viewsread 7 August 2026 BBC NEWS AMHARIC
ስዊዘርላንድ ድንበሯን ከአውሮጳ ኅብረት በመዝጋት ጉዳይ ላይ ሕዝበ ውሳኔ አካሄደች። ሕዝበ ውሳኔው የአውሮጳ ኅብረት አገራት ሰዎች በነጻነት እንዲንቀሳቀሱ የሚፈቅደውን ሕግ ለመቀልበስ ታስቦ የተካሄደው ነው። https://bbc.in/2FWhkoN
@kehulunews
Signed Kehulunewsbot
28 Sept 2020, 08:15 UTC113 viewsread 7 August 2026 FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
የመስቀል ደመራ በዓል ለቱሪዝም እና ለሰላም
@kehulunews
Signed Kehulunewsbot
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kehulunews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.