28 May 2023, 19:03 UTC247 viewsread 9 August 2026 Photo
“ ሸሂዲ” አቡበከር ኤልያስ ቀብሩ ተከናወነ።
የወንድማችን አቡበከር ኤልያስ ክቡር ገላ በጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ሶንካ ቀበሌ በርካታ ሰዎች በተገኙበት ቀብሩ
ተከናውኗል።
መስጅዴን አትንኩ በማለቱ የተሰዋው ወንድማችን አቡበከር እንደ ወንድማችን ሲራጅ ደረቱን ተመቶ በታጣቂዎች የተገደለ የኢስላም ልጅ ነው።
ጀናዛው ከቤተሰብ በመንጠቅ እና ጳውሎስ ሆስፒታል በመውሰድ። ሰውነቱ ከፍተው ወስደዋል። በሁለቱም ወንድሞቻችን ላይ ነው ተፈጽሟል።
ወንድማችን አቡበከር ኤልያስ አምስት ቤተሰቦቹን አስተዳዳሪ። የነበረ እና ኑሮ ለማሸነፍ እህቱ ውጭ ልኮ
“እህቱ አሁንም አልሰማችም” እየተጋ የነበረ ክብሩንም ማንነቱንም ለመስጅድ የሰጠ ጌታውም የመረጠው የ18 ዓመት ወጣት ነበ…
Signed مzaمیر
14 May 2023, 08:33 UTC208 viewsread 9 August 2026 ✋✋✋ቁም/ቁሚ✋✋✋
አላህን ምትፈራ/ሪ ከሆነ ይህን ሳታነቡ እንዳታልፉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ አንባቢያን ይህ የምታነቡት ነገር እናንተ ጋር እንዳይቀር አደራ እያልኹኝ ወደ ርዕሱ ልግባ
ደብዳቤ ለመላዉ የአለም ሙስሊም
የተላከ ነዉ ይህ ደብዳቤ ከመዲነቱል ሙነወራ ትልቁ መስጂደ ነበዊ ኢማም ከሆኑት ነዉ።
እኚህ ኢማም እንዲህ በለዉ ደብዳቤዉን አስተላልፈዋል
"ጁመዓ መታ ቁርዓን ቀርቼ ወደ እንቅልፌ አመራዉ እና ህልም ታየኝ ህልሙ ለይም
ነቢዩ ሰዐወ መጥተዉ እንዲህ አሉኝ በዛሬዉ እለት ስድስደት ሺ ሰዉ ሰዎች ሞተዋል አንዳቸዉም ጀነት አልገቡም(አይገቡም) እነሱም
1-የባሎቻቹዉን ትዕዛዝ የማይከተሉ ሴቶች
2-ለደሃ የማይሰድቁ ሀብታሞች
3-ሀጅን በስ…
Signed مzaمیر
14 May 2023, 06:10 UTC174 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @harunkedirr
Watch "ሸምሲል ሀድራ||SHEMSIL HADRA||ሰአድ አህመዲን||ሀሩን ከድር||SEAD AHMEDIN||HARUN KEDIR||NEW MENZUMA 2023@alfaruk" on YouTube
https://youtu.be/9qTTNRLVJxo
Signed مzaمیر
8 Mar 2023, 19:00 UTC228 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed 🎶;;;;♥;;;;🎶♥.mahi.♥🎶;;;;♥;;;;🎶
26 Feb 2023, 04:09 UTC223 viewsread 9 August 2026 File
💫🌿Abu zar 🌿 💫
አዘጋጅ - ✍ሰፍዋን አህመድ
ተራኪ - 🗣አንዋር ሲራጅ
ፋህም ቴዪብ
▪ ▪ ▪
አሰላሙ አለይኩም ይህ ፋህም ቴዪብ ነው ኢስላማዊ ትረካዎችን በ ሚያምር ልሳን አንዲሁም በ ፅሁፍ ለናንተ አሰናድተን የምናቀርብበት ነው የምናቀውን ልናካፍል ዘንዳ በ ዚህ መልኩ አሃዱ ብለን ጀምረናል
t.me/Fahmtube24
t.me/Fahmtube24
👆👆👆👆👆👆☝️
Signed 𝐀𝐧𝐰𝐚𝐫
26 Jan 2023, 15:05 UTC241 viewsread 9 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed 🎶;;;;♥;;;;🎶♥.mahi.♥🎶;;;;♥;;;;🎶
23 Jan 2023, 21:22 UTC220 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed 🎶;;;;♥;;;;🎶♥.mahi.♥🎶;;;;♥;;;;🎶
22 Jan 2023, 06:20 UTC209 viewsread 9 August 2026 Forwarded from @harunkedirr
Watch ""የስክነት እቅፍ" አዲስ ነሺዳ|| የጥበብ ቤት መድረክ ላይ የቀረበ|| yetebeb bet|| new islamic neshida 2023" on YouTube
https://youtu.be/-37Rg-ayjbQ
Signed 🎶;;;;♥;;;;🎶♥.mahi.♥🎶;;;;♥;;;;🎶
9 Jan 2023, 19:58 UTC232 viewsread 9 August 2026 File
ድምፅ
አንዋር ሲራጅ
እዘጋጅ
ሰፍዋን አህመድ
https://t.me/Fahmtube24
Signed 𝓐𝓷𝓾𝓾
9 Jan 2023, 19:52 UTC221 viewsread 9 August 2026 አባት ዘወትር ጠዋት ንፁህ ልብስ እየለበሱ ከቤታቸው ይወጣሉ። ግና ሁሌም ማታ ላይ ሲመለሱ ልብሳቸው በአዋራ እና በደም ተለውሶ ነበር ቤት እሚገቡት።
ልጅ ይህን ሁኔታ ስታይ ያማት ነበር'ና፦‹‹አባቴ! ሁሌ ጠዋት ንፁህ ለብሰው ይወጣል፤ ግና ማታ ሲመለሱ በደም እና በአፈር ልብሶት ተላውሶ ነው እሚገቡት። ይህ እስከመች ነው! ›› አለች ሴት ልጅ አባቷን እንደምትመለከተው በስስት እየተመለከተቻቸው።
አባትም፦‹‹ልጄ! ምናልባት ይህ የምታገልለት ሀይማኖት አለም ላይ በእያንዳንዱ ሰው ቤት ገብቶ ፍሬውን አላህ ሊያሳየኝ ይችላል።››
ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
https://t.me/Fahmtube24
https://t.me/Fahmtube24
Signed 𝓐𝓷𝓾𝓾
4 Jan 2023, 18:31 UTC220 viewsread 9 August 2026 Photo
አንድ ቀን የምትፈልጉትን ካላገኛችሁ፣ መጥፎ ዕድል አለኝ አትበሉ፣ ይልቁንም እንዲህ በሉት፡- ምናልባት አላህ መልካሙን ፈልጎልኝ ይሆናል! ♥️
- ሙሐመድ መቱወሊ አል ሻራውይ፡-
https://t.me/Fahmtube24
https://t.me/Fahmtube24
Signed 𝓐𝓷𝓾𝓾
30 Dec 2022, 15:31 UTC226 viewsread 9 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Typing........
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kehiwtgest. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.