24 Jan 2023, 05:22 UTC≈1,150 viewsread 9 August 2026 ለወጣት አገልጋዮች!
1. ከምንጩ ጋር ተጣብቃችሁ ቀጥሉ!
👉የዳናችሁበትን ፍቅር እግረ መንገድ በተገኙ ጥቅማ ጥቅሞች አታስቀሙ!
👉ከሰጪው የተለየና ከምንጩ የተፋታ ስጦታ የማታ ማታ ትርፉ ኪሳራ እንደሆነ አትዘንጉ!
2. የኀጢአትን ግብዣ እምቢ በሉ
👉ለኀጢአት ፊት አትስጡት ጨክኑበት አምርሩበት አትጎራበቱት!
👉ከኀጢአት ጋር ለድርድር መቀመጥ በእናንተ ዘንድ የማይታሰብ ጉዳይ ይሁንላችሁ!
3. እውነትን አትሽጧት
👉እውነትን እጥፍጥፍ ቅርጥፍጥፍ ከምታደርጓት የቀረ ይቅርባችሁ!
👉የምትጎዱም ከሆነ ተጎዱ ቢያስፈልግ ፃማችሁን እደሩ!
4. ምሉዐን ሁኑ
👉እድገታችሁ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አይሁን
👉በፀጋ ስጦታ ብቻ አትደጉ: በታደሰ አዕምሮም እንጂ!
👉የሰቀለ ፀጋ ስጦታ…
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
23 Jan 2023, 21:09 UTC451 viewsread 9 August 2026 ህይወት ከመዝሙር አይመነጭም !
መዝሙር ስለቻልን ፣ብዙ ስብከቶችን ስላዳመጥን ፣ከቅዱሳን ጋር ህብረት ስላደረግን ፣የህይወት ተካፋዮች አይደለንም
ነገር ግን ህይወት ስለተካፈልን እውነተኛው ክርስትና ስለ ገባን ኑሮውን ስለተረዳን ፡ እንዘምራለን ህብረት እናደርጋለን ይሄኔ ህይወት ከውስጣችን ይመነጫል
ህይወትን ለመካፈል እና ለመማር በተሰበረ ልብ እና በእውነተኛ ኑሮ ከ ክርስቶስ ጋር መሆን ይገባል
@kamazmursininyoch
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
21 Jan 2023, 03:49 UTC423 viewsread 9 August 2026 File
📀📀 አዲሱ ወርቁ 📀📀
አዝ :- የኛ መከታ እልሻዳዬ ነው
ምን ነገር አለ የሚሳነው
ሁሉ በእጁ ነው ይቻለዋል
እንደ ፈቃዱ ያደርገዋል *2
የአብርሃም አምላክ የዘላለሙን
በዚህም ዘመን ይሰራል ስሙን
በዚህ ታላቅ ስም አፅንቶ ያቆመን
ወደን ቀርበናል ምስክሮች ነን
አዝ :- የኛ መከታ እልሻዳዬ ነው
ምን ነገር አለ የሚሳነው 🤷
ሁሉ በእጁ ነው ይቻለዋል
እንደ ፈቃዱ ያደርገዋል *2
ታላቅነቱን የተዳፈሩ ፡
የንቀትን ቃል የሰነዘሩ
ዛሬ ተውልገው ክብራቸው ረግፏል
ያምላክ ወገን ግን ወደ ድል አልፏል
አዝ :- የኛ መከታ እልሻዳዬ ነው
ምን ነገር አለ …
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
19 Jan 2023, 04:03 UTC315 views3 reactionsread 9 August 2026 የመስቀሉ ቃል ነው ያዳነን እንጂ መስቀሉ አይደለም። መስቀሉ ቤዛችን አይደለም ቤዛችን እየሱስ ነው። መስቀሉ አይደለም ምትካችን እየሱስ ነው።
መስቀሉ ሐይላችን አይደለም የተሰቀለው ነው እንጂ። እኛ ከእንጨቱ ምን ጉዳይ አለን።መስቀል እርግማን ነው መጽሐፍ በእንጨት የሚሰቀል የተረገመ ይሁን ተብሎ ተጽፎአል።
ስለዚህ እርግማናችንን የወሰደው እየሱስ ነው ሰይጣን የ እየሱስን ስም እንጂ መስቀሉን አይፈራም።
በእርግጥ ድል የነሳው ጌታ በመስቀል ሞቶ ነው ታድያ ድል ነሺውን እንጂ የተነሳበትን ጦር ሜዳ ልብ አንጥልበትም።
@kamazmursininyoch
❤3
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
15 Jan 2023, 15:10 UTC503 viewsread 9 August 2026 File
📀 📀 ሸዋዬ ዳምጤ 📀📀
___
ጉልበቴ በባእድ ምድር አዎ ተደናቅፈዋል
የመንፈስ ቅዱስን ስራ ስጋዬ አበላሽተዋል አይነቶቼ ወደ አዩት ሁሉ እግሮቼ ሮጠዋል
ያለፈው ዘመኔ ሲታይ በጣም ያሳዝናል
አዝ:- ቀሪ ዘመኔን ፡ ጌታ ባርከው
ምን ያገኘው ፡ ይሆናል
ባለፈውማ ፡ ብዙ ነገር
ስጋዬ ፡ አበላሽተዋል
አርነቴን ተጠልዬ ፡ ብዘ ቀልጅአለው
ፀጋ ለኔ ስለ በዛ ፡ሳውቅም በድያለሁ
አቤት ምንያህል ታጋሽ ነህ፡ ከበደሌ በላይ
እባክህ የቀረኝ ዘመን ፊትህ ከቦ ይይህ
አዝ:- ቀሪ ዘመኔን ፡ ጌታ ባርከው
ምን ያገኘው ፡ ይሆናል
ባለፈውማ ፡ ብዙ ነገር
ስጋዬ ፡ አበላሽ…
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
23 Dec 2022, 15:36 UTC337 viewsread 9 August 2026 File
✟ ዝናሽ ታያቸው ✟
✦ "በደሙ"
የአዲስ ኪዳን በግ ኢየሱስ
የእግዚአብሔር ልጅ ፣
ሊቀ ካህናት ኢየሱስ
የእግዚአብሔር ፅድቅ ፣
በሞቱ ህይወትን አገኘን
በደሙ በራን ከበርን
ኢየሱስ አዳነን ፡ ኢየሱስ ተቤዠን
ህይወት ሆነልን *2
በደሙ ህይወትን አገኘን ፤
በደሙ ህይወት ተከፈልን ፤
በደሙ ሞታችን ተሻረ ፤
በደሙ ምዕራፍ ተቀየረ። (*2)
በመስቀሉ ስራ በኢየሱስ ስራ ፤
በስጋ በደሙ በከፈለው ዋጋ ። (*2)
ማን ያድነን ነበር ከጥፋት ውሃ ፤
ከሞት ባህር ከማይወጡት እሳት በረሃ ፤
ደጉ ባያድነን ፍቅሩ ባያስጥለን ፤…
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
22 Dec 2022, 14:44 UTC303 views1 reactionsread 9 August 2026 ሙስሊሞችን በወንጌል ለማድረስ በእስልምና እምነት ና በክርስትና መሐከል ያለውን አንድነትና ልዩነት ጠንቅቆ ማወቅ ይገባል !!!
ክ ፍ ል ➡ ❽
🤌 መልስ ⬇️⬇️⬇️
የሳሙኤል መጽሐፍ ፀሐፊና የዜና መጽሐፍ ፀሐፊ ለማስተላለፍ የፈለጉት መልዕክት አንድ አይነት አይደለም ሁለቱም ፀሐፊዎች ታሪኩን የሚዘግቡበት አቅጣጫ የተለያየ ነው ።
የሳሙኤል መጽሐፍ ፀሐፊ ሳኦል ያደረገውን ነገር ታሪኩን ይዘግባል ይህም ሳኦል የፍልሥጤማውያን ሰራዊት ሲመጣበት ፈርቶ ምን ማድረግ እንዳለበት እግዚአብሔርን ጠየቀ ። ነገረ ግን እግዚአብሔር ሳይመልስለት ሲቀር እንዳያደርግ በህግ የተከለከለውን ነገር ማለትም ጠንቋይን መጠየቅ ሄዶ እንዴት እንደፈፀመ ይገልጻል …
❤1
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
22 Dec 2022, 14:01 UTC500 viewsread 9 August 2026 ሙስሊሞችን በወንጌል ለማድረስ በእስልምና እምነት ና በክርስትና መሐከል ያለውን አንድነትና ልዩነት ጠንቅቆ ማወቅ ይገባል !!!
ጥያቄ ለ ክርስቲያን
በ 1ኛ ሳሙ 28:6 "ሳዖልም እግዚአብሔርን ጠየቀ እግዚአብሔርም በህልም ወይንም በ ኡራም ወይም በነብያት አልመለሰለትም "
ሲል በ 1ኛ ዜና 10:13-14 ደግሞ እንዲሁም
¹³ እንዲሁ ሳኦል በእግዚአብሔር ላይ ስላደረገው ኃጢአት፥ የእግዚአብሔርንም ቃል ስላልጠበቀ ሞተ። ደግሞም መናፍስት ጠሪ ስለ ጠየቀ
¹⁴ እግዚአብሔርንም ስላልጠየቀ፥ ስለዚህ ገደለው "
ይላል ።
🤌 ስለዚህ ሳኦል እግዚአብሔርን ጠይቋል ወይስ አልጠየቀም ?
▮▷@kamazmursininyoch◁▮
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
21 Dec 2022, 04:44 UTC273 viewsread 9 August 2026 File
✞ የጽዮን መዘምራን ሕብረት ✞
(★ጠፊዋን አለም ተለይቼ )
ጠፊዋን አለም ተለይቼ
ለዘለዓለም ተሰናብቼ
የሚሞተው ተለውጦ
የማይሞተውን የሱስን ለብሶ
ከጌታ ልኖር እናፍቃለው
አለም ና ሀሳቧን ክጄያለው
ከላይ ሚመጣውን እጠብቃለሁ
በቅጽበት ወደ እርሱ አነጠቃለው
ጠፊዋን አለም ተለይቼ
ለዘለዓለም ተሰናብቼ
የሚሞተው ተለውጦ
የማይሞተውን የሱስን ለብሶ
#join and #share
▶@kamazmursininyoch
▶@kamazmursininyoch
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
20 Dec 2022, 12:52 UTC330 views1 reactionsread 9 August 2026 ሙስሊሞችን በወንጌል ለማድረስ በእስልምና እምነት ና በክርስትና መሐል ያለውን አንድነትና ልዩነት ማወቅ ይገባል !!!
ክፍል ➡ ❼
➋ ለሙስሊም ጥያቄዎች መልስ
...ካለፈው የቀጠለ ...
በማቴዎስ 15:24 "ጌታ ኢየሱስ ሲናገር ከእስራኤል ቤት ለጠፉት በጎች በቀር አልተላክሁም አለ " ስለዚህ የአለም ሁሉ ጌታ መድኃኒት ነው ከሚለው የክርስትና ትምህርት ጋር ይቃረናል የሚል ተቃውሞ ይነሳል ። ይህንን ጥቅስ ብቻ ከተመለከትነው የሚቃረን ይመስላል ።
ነገር ግን ይህንን ጥቅስ ከቁጥር 21-28 ጋር እንዴት እንደሚዛመድና በዚያን ግዜ የነበረው የአይሁድ ና የአህዛብ ግኑኝነት ምን ይመስል እንደነበር ከተረዳን በቀላሉ ያለመጋጨቱን መ…
❤1
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ
14 Apr 2022, 14:48 UTC633 viewsread 9 August 2026 File
🔥📀አስፋው መለሰ📀🔥
ከልጅነቴ ጀምሮ
ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከህጻንነት
ያኔ ተሸከመኝ ያሰፊ ተከሻ ዛሬም አልሰለቸኝ
👶👶👶👶👶👶
@kamazmursininyoch
@kamazmursininyoch
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ 💙💜💚
11 Apr 2022, 06:47 UTC646 viewsread 9 August 2026 File
🔥📀 ተመስገን ማርቆስ 📀🔥
🙇♂🙇♂🙇♂
እንዳልዝል እንዳልወድቅ እርዳኝ ጌታ
❤️❤️❤️
ኢየሱስ በሄድክበት መንገድ እሄዳለው
ቢመችም ባይመችም በወንጌል ፀናለው
እግሮቼ እንደ ዋላ ከፍታውን ረግጠው
ምፅዓትህን ልጠብቅ ነው የምናፍቀው *2
እንዳልዝል እንዳልወድቅ እርዳኝ ጌታ
ዛሬም በመንፈስህ አበርታኝ
እትራቀኝ ለአፍታ
ከጎኔ ሁን የኔ ጌታ *2
አቁመኝ አፅናኝ በቤትህ
እርቄ እንዳልሄድ ከፊትህ
❤️ 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼❤️
@kamazmursininyoch
@kamazmursininyoch
Signed ⓈⒶⓂⒾ ⒽⒶⒷ 💙💜💚
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @kamazmursininyoch. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.