#ክርስቶስም ሞቱን አስቀድሞ ስለተነበየ ህይወቱን በፍቃዱ (ለገዳዮቹም ቢሆን) አሳልፎ መስጠቱ (እንደ አምላክና ሰውነቱ) በሰው (ምድራዊ ህግ) ከተተረጎመ ህይወትን በራስ እጅ እንደማጥፋት ሊያስቆጥርበት ይችላል። መስዋዕትነትም ቢሆን፣ ለመሞት ራሱን አዘጋጅቶ እና እንደሚሞት አውቆ የገባበትን (የሰው ልጅ) ሁሉ፣ ራሱን በራሱ እንዳጠፋ ሳይቆጠር ለማሳለፍ አስቸጋሪ ያደርገዋል። #ሌሊሳ ግርማ #ነፀብራቅ #ገጽ - 132 https://t.me/binibook

Channel
ቴሌግራም ጧፍ
@just_gethm
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
444subscribers
+2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001362397413 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @just_gethm |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 20 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 20 August 2026 |
| On Telegram | t.me/just_gethm |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Aug 2026, 05:46 | 444 | +2 |
| 7 Aug 2026, 18:51 | 442 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:30 | 442 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 17 December 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 21 January 2023. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
አንዱን ሊያድነው አንዱን ሊያሞኘው ከአንዱ በፈሰሰው አንዱን ሚያርሰው ላዘነ ሰው ምነው ቢያካፍለው ቢያቻችለው? ለተረፈው ምነው በቃ ቢለው ይብቃ ቢለው? አንዱ በዝቶበት ሲቸገር መምረጥ ሌላው ምንም አጥቶ ላይ ታች ሲራወጥ ላዘነ ሰው ምነው ቢያካፍለው ቢያቻችለው? ለተረፈው ምነው በቃ ቢለው ይብቃ ቢለው? ለመኖር ሲጓጓ ለማየት የፊቱን ግን ሳይወድ ይሄዳል ሳይደርስ ምኞቱን ሌላው ተዘጋጅቶ ሲጠባበቅ ቀኑን ከርሞ ይፈተናል እያለ መሞቱ ኦ... ምን አለፋኝ? መልሱ ከጠፋኝ እሱ አይሳሳት ሁሉ በምክንያት የኔም አይን አይቷል እሱ ያበራው ሰሪ አይበልጥም ወይ ኦ ከተሰራው ሰርቆ ለበላ ይበዛለታል የታመነው አጥቶ ይንከራተታል ለሚገባው ምነው ቢሆንለት ቢሳካለት? የሚያምታ…
ከአንዷ እስራኤል ይልቅ የአረብ መንግሥታት ለኢትዮጵያ ይጠቅማሉ። - ጋሽ ተክለጻድቅ መኩሪያ ጉዳዩን ቁልጭ አድርጌ ስመለከተው እውነት በፓላስቲኖች ሆኖ አገኘሁት። ወደ ዦርዳን ተሻግሬ ኢያሪኮ አጠገብ ያለውን በበረሀ የታመቀውን የስደተኛ ብዛት፣ የሽማግሌውን፣ የሕፃኑን፣ የወንድና የሴቱን አኗኗር አይቼ በመንፈስ ተበሳጨሁ። ... እኔ ይህን ሁሉ በመመልከት መንፈሴና ህሊናዬ ለፓላስቲኖች ሲያደላ፣ እኔ ወኪል የሆንሁበት የዛን ጊዜ የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ ከእስራኤል ወገን ቆሟል። ... የእስራኤልንና የፓላስቲንን ሁኔታ ለመንግሥቴ በራፖር ስገልጥ አብዛኛው ጊዜ ለመንግሥቴ መሪዎች የማቀርበው አስተያየት ባጭር ጊዜ ከእስራኤል ጋር መወዳጀቱ፣ በወታደር ማሰልጠን፣ በኢኮ…
#ተማሪ በነበርኩበት ወቅት የሦስት ደቂቃ ፊልም ስሩ ተባልን። እኔ የታርዛንን ፊልም The Death of Tarzan በሚል ሰራሁ። በሦሥት ደቂቃ ውስጥ ታርዘንን ገደልኩባቸው። ከሆሊውደ የፊልም አካሄድ ጋር በልጅነቴ ነው የተለያየሁት። ፊልሙን ያዩ ላቲን አሜሪካኖች፥ ጥቁሮች አሞገሱኝ። "እንኳንም ገደልከው!" አሉኝ። የራሳችንን አርበኞች እንዳናስታውስ ታርዘን ሸፍኖን ስለነበር እሱን በማፍረስ ነው ተቃውሞዬን ያሰማሁት። የሲኒማ ትግሌን እንዲህ ባለ ጦርነት ነው የጀመርኩት። ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ https://t.me/binibook
ሰው ሐዘን ተቀምጦ አይዞህ የወረፋ ጉዳይ እንጂ ሁሉም ሰው ይሞታል ስትለው ይጽናናል ሰው በውድቀቱ ቅስሙ ሲሰበር አይዞህ አንገትህን አትቅበር እገሌም ወድቋል ከሰፈር ስትለው ቀና ይላል ሰው ጸንቶበት ሕመሙ ሲከዳው ዐቅሙ ሲጠፋበት ውሉ አይዞህ እገሌም አልጋ ይዟል አሉ ስትለው ያገግማል ምክንያቱም አምላክ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም ብሏል #አይዞህ #ዳዊት ጸጋዬ https://t.me/binibook
አምላክን ሰድቤው በጣም ተቆጥቶ፤ ከእኔ ጋር ማውራቱን ፈጠመና አብቅቶ፤ እያዘነ ሄደ ዞር ብሎም አላየ፤ ሄደ ገሰገሰ፤ በስድቤ ተነክቶ ልቡ እያለቀሰ። ለእናቱም ነገረ እንድትገስጸኝ - ፍርድን ያውቃልና! ግና ሆኖ አልሆነም - ከ'መቤቴም ጋራ ተጣልተናልና! #ዮናስ አድማሱ(ዶ/ር) #ጉራማይሌ(2006) #አስታራቂ ጠፍቶ(1963) https://t.me/binibook
"ልጆት ተማሪ ከሆነ ለምን ይቅማል? ለዛውም የስምንተኛ ክፍል ተማሪ?" "ምን ማለትሽ ነው ሚኒስትሪ ተፈታኝም አይደል? ካልቃመ በምን ያጠናል? ሰው በሰላም አገር ባዶ አፉን ደብተር ይዞ ይቀመጣል? ካልቃመማ ምኑን ተማረው? ዱርዬ ሆኖ ይበላሽብኛል" አሏት ኮስተር ብለው። አሳንቲ ሳቋን መቆጣጠር አልቻለችም። ... ምን እንደሳቃት የገባችው አይመስሉም። ዞረው አዩዋት "አስተማሪ ነኝ አላልሽም ልጄ?" "አዎ ነኝ አባባ" በፈገግታ እንደተሞላች። "ቅመሽ ሳታጠኚ ነው ተምረሽ ለዚህ የበቃሽው?" "አዎ አልቃምኩም። እኛ ጋር ጫት ነውር ነው። የሚቅም ሰው እንኳ ሴት ይቅርና ወንዱ ራሱ እንደ ዱርዬ ነው የሚታየው።" "ወይ ግሩም! እንደዛ ነው? እንግዲያውስ እኛ ጋ …
#ጋሽ ወንድዬ ዓሊ በ"ወፌ ቆመች" መድብላቸው ለበዓሉ ግርማ የቋጠሯት ቅኔ፦ የሰማያት ጀርባ - የከዳው ኮከብ - ማታ ድንገት፣ ሊሆን የአጀባው ጭዳ - መሥዋት ... ጥንቱን - ከነበረበቱ፣ ከብልጭ ብልጭነቱ ፤ ከስሞ ወደአልነበረበቱ ...፤ ... ከውቅር ቅምጡ - እንዲከላ፣ የአንቀልባው - ቋጠሮ ሲላላ፤ ... የሰማያት ጀርባ - የከዳው ኮከብ፣ ባለ ተራው ለሥራት ግብ በጠፈር ጀርባ - ምጣድ ውሎ፣ ተለብልቦ - ተንገዋሎ፣ ግሎ - ከስሎ፤ ... ከቅምጡ - ወደ ሞቱ፣ ፍጹም…
እኔ ሞዴል እማደርገው ጸሐፊ ዓለማየሁ ገላጋይን ነው። "ሜንቶሬም" ጭምር ነው። በእርግጥ የተገናኘነው "የምወድህ" የተሰኘው መጽሐፌ ከታተመ በኋላ ነው። ብዙ አይን የሚከፍት እውቀት ቸሮኛል። በሳምንት አንድ ቀን ጊዜውን ሰውቶ፥ ስለስነጽሑፍ ያወራኛል። የኔን ምልከታ ያለኝን ሐሳብ በመጠየቅ ያደምጣል። መጽሐፍ ገዝቶ ይጠብቀኛል። ቸር ነው። እውን ሌሎች እውቅ ደራሲዎች ከስር ለሚመጡት መሰላል ይሆኑ ይሆን? ከታች እየመጡ ላሉ ጻሕፍት እሚቀበላቸው አለ ወይ? ሊዲያ ተስፋዬ፥ በሕንጸት የመጽሐፍ ውይይት መርኃግብር፥ "የምወድህ" በተሰኘው መጽሐፍ ግምገማ ላይ ከተናገረችው። https://t.me/binibook
እንስሳት ሁሉ የሚበሉት አንድ ሳር ቢሆንም ፋንድያቸው ለየቅል ነው። #መጽሐፈ ጨዋታ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ #አለቃ ዘነብ https://t.me/binibook
“እሳቱ ይነዳል፤ ጭሱ ወደ ሰማይ ይወጣና ከደመና ጋር ይቀላቀላል፤ የቱ ጭስ፣ የቱ ደመና እንደሆነ መለየት ያስቸግራል!” #ሐይል ከበደ #ኦደሲ (በዲፕሬሽን ሸለቆ ውስጥ ረጅሙ ጉዞ) https://t.me/binibook
ወዳንተ ሊመጣ በተዘጋጀ ነገር ላይ ቀድመህ በመሄድ አትቅለል! #አዝማሪው ልቤ #ጌታነህ ደጉ
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @just_gethm. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቴሌግራም ጧፍ” (@just_gethm), 444 subscribers as measured 14 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/just_gethm.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.