🆓🆓🆓3$ በነፃ🆓🆓🆓 ከታች ያለውን launch በማድረግ video በመመልከት ብቻ እየከፈለ ይገኛል። ለተወሰነ ጊዜ ነው ሚቆየው ቶሎ Launch አድርጋቹ Dollar ውሰዱ። ⚡ Simply watch videos to earn money, instant payout for new users! 🎬 Join VideoEarn, earn money by watching videos! 💰 Get £3.75 reward upon registration 🎯 Earn £0.37 per minute watching 🔗 Join now: https://t.me/videoearni_bot/videoearn?startapp=663285F8

Channel
Sanka Entertainment
@jgdetuo
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
261subscribers
+0 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001440249994 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @jgdetuo |
| Description | Where you meet with the life of your music taste…. |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 8 August 2026 |
| Last confirmed live | 8 August 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/jgdetuo |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 8 Aug 2026, 09:04 | 261 | no change |
| 7 Aug 2026, 12:15 | 261 | first reading |
Engagement
13 posts held, back to 7 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 13 posts for this entry, the most recent from 20 May 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Photos
- 306
- Videos
- 11
- Links
- 233
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 8 August 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Recent posts
የስናፕድራጎን አባዎች በህይወት እያሉ ቆንጆ አበቦችን ይሠራሉ። የዘር ፍሬዎቹ ሲሞቱ ግን የሞቱት የአበባ ጭንቅላቶች ጥቃቅን የሰው የራስ ቅሎችን ይመስላሉ።
ሙሽራው በሰርጉ ስነ-ስርዓት ላይ ሕይወቱ አለፈ #Ethiopia | አሽራፍ አቡ ሃኪም በሀገሬው ባህልና ወግ መሰረት ልቡ የወደዳትን ኮረዳ መርጦ ለቤተሰቡም አሳውቆ ለሰርጉ ቀን ቀጠሮ ይዟል። አቅም በፈቀደ መጠን ለሰርጉ አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል። ሙሽራውም ሙሽሪትም፣ ቤተዘመድ እና ወዳጅ ጓደኛ ልጆች ሁሉ ተሰብስበው ሰርጉ ላይ እየታደሙ ነበር። ሙሽሮች እጅ ለእጅ ተያይዘው እየጨፈሩ በቤተዘመዱ ታጅበው በደስታ እያሳለፉ ያልታሰበ ነገር ተከሰተ። ሙሽራው በግብፅ ባህል ጥንዶች ሲጋቡ የሚይዙትን ዱላ እንደያዘ ድንገት ተዝለፍልፎ ወደ መሬት ወደቀ። የሰርጉ ታዳሚዎች የሙሽራውን ሕይወት ለማትረፍ ጥረት ቢያደርጉም ግን አልቻሉም። ሙሽራው በደስታው ቀን ሕይወ…
በሩን ቆልፌዋለሁ አልቆለፍኩትም፣ የለኮስኩትን ስቶቭአጥፍቼዋለሁ ወይስ አላጠፋሁትም። የሚል ሃሳብ ደጋግሞ ወደ አእምሯችሁ መጥቶ ያውቃል። ⭐እጃችሁን በሚገባ ታጥባችሁ ንፁህ እንዳልሆነ ተሰምቷችሁ በድጋሚ ትታጠባላችሁ። የአእምሮ ጤና ባለሙያዎች እንዲህ ዓይነቱን ስሜት ኦሲዲ ሲሉ ይጠሩታል
ገንዘብ ደስታን አይገዛም" — ቢሊየነሩ ኢሎን ማስክ የዓለማችን ቁንጮ ባለሀብት ኢሎን ማስክ የሀብት መጠኑ 800 ቢሊዮን ዶላር ደርሶ ታሪክ በሰራበት በዚህ ወቅት፣ ያጋራው መልዕክት መነጋገሪያ ሆኗል። ማስክ በX ገጹ ባሰፈረው አጭር ጽሁፍ፦ “ ገንዘብ ደስታን አይገዛም’ ያለው ማንኛውም ሰው፣ ስለ ምን እንደሚናገር በእርግጥ ያውቅ ነበር።" ሲል ገልጿል። ይህ የቢሊየነሩ ንግግር በሀብት ማማ ላይ ሆኖ የሚሰማውን ባዶነት የሚያሳይ ነው ወይስ ሌላ ትርጉም አለው? በሚል ብዙዎችን እያከራከረ ይገኛል። ተከታዮቹም "ከሀብቱ በላይ ሰላም ይበልጣል" በሚል እና "ለእኛ ሰጥተኸን እኛ እንሞክረው" በሚሉ አስቂኝ አስተያየቶች ገጹን አጥለቅልቀውታል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመከላከያ ሚኒስቴራቸውን ጨምሮ ሁሉም የመንግሥት ተቋማት ከሌሎች ዓለማት የሚመጡ እንግዳ ፍጥረታትን በተመለከተ ያሏቸውን መረጃዎች ይፋ ለማድረግ "የመለየት ሥራ እንዲያከናውኑ" ማዘዛቸውን ገለጹ። ትራምፕ ይህንን ትዕዛዝ መስጠታቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ይፋ ያደረጉት፤ የቀድሞው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ከዚህ ጋር በተያያዘ ምሥጢራዊ መረጃን አውጥተዋል ብለው ከከሰሱ በኋላ ነው።
Paper bag We can recieve as many orders as you can Call us 0941446390
ይህንን ውሻ ተዋወቁት Gunther ይባላል ዜግነቱም ጀርመናዊ ሲሆን ወደ 500 million$ የሚገመት ሀብት ያለው ባለጸጋ ዉሻ ነዉ የሚገርመው ደሞ ይሄ ውሻ Netflix ላይ Gunther Million የሚል ተከታታይ ዶክመንተሪ በ 2023 ይህንን ውሻ ተዋወቁት Gunther ይባላል ዜግነቱም ጀርመናዊ ሲሆን ወደ 500 million$ የሚገመት ሀብት ያለው ባለጸጋ ዉሻ ነዉ የሚገርመው ደሞ ይሄ ውሻ Netflix ላይ Gunther Million የሚል ተከታታይ ዶክመንተሪ በ 2023 ተሰርቶለታል
https://youtu.be/Sd9edN7Fh4E?si=VXCiw0yLYC1KcewW
✅"በቤት ሠራተኝነት ገብቼ ከባሏ ጋር ድብቅ ፍቅር ጀመርኩና አረገዝኩለት:: ማርገዜን ስነግረው DNA እናስመርምር ብሎኝ ተመርምሮ ልጁ የሱ መሆኑን አረጋግጥን:: በዚህ ሁኔታ እያለን ባሏ (ፍቅረኛዬ) ድንገት ሞተ:: ከሞተ በ2ኛው ቀን በኀዘን ላይ ሳለን ሁኔታውን ነገርኳት - የDNA ውጤትም አሳየኋት :: እሷም ተናደደችና ወርኃዊ ደመወዜን ሳትከፍለኝ አባረረችኝ:: ...ደመወዜን እንድትክፍለኝ ነው ክስ ያቀረብኩት:: የ7ወር እርጉዝ ነኝ:: ገንዘቡ በጣም ያስፈልገኛል😔::" የከሳሽ (የሠራተኛዋ) የቃል ክርክር ነው:: ክብርት ዳኛ:-"ለምንድነው በልቅሶ ውስጥ ተጨማሪ መርዶ ያረዳሻት?"🧓🏾 "ውርስ ሲከፈት ታሳቢ እንድታደርግ ብዬ Your Honor"፤ ኀዘኑ የጋራ…
ከታች በፎቶው እናት አባቱ ጋር የሚታየው አዳም ሬይን (Adam Raine) ይባላል የ16 አመት ታዳጊ ነው። ታዳጊው የጭንቀት ህመም ይጀምረውና ChatGPTን (ሰው ሰራሽ አስተውህሎትን) ይጠይቀዋል። ታዳጊው ራሱን ለማጥፋት ሲያስብ openAI ጥያቄ አቀረበለት። የሰጠው ምላሽ ዶክተር እንዲያናግር ወይ ቤተሰብ ጋ እንዲነጋገር ሳይሆን ጭራሽ አለም አንተን ስለማትረዳህ ነው እያለ ራሱ እንዲያጠፋ ያበረታታዋል። በዚህ ብቻ አላበቃም ልጁ ራሴን ከማጥፋቴ በፊት መጠጥ ጠጥቼ መስከር ፈልጋለሁ ግን ቤተሰቦቼ ተኝተዋል ይነሱብኛል ሲለው ቤተሰቦቹ ሳይሰሙ የሚጠጣበትን የለተያዩ መንገዶች ጠቁሞታል። ከዛም በለፍ ስትሞት ማስቀመጥ የምትፈልገውን ማስታወሻ ጽሁፍ ላዘጋጅልህ ወይ …
የሳይንስ ሊቃውንት በዩኬ ደሴት ላይ የ 170 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው የስቴጎሳውረስ የዳይኖሶርስ አሻራ አገኝተዋል። https://t.me/jgdetuo
Showing the 12 most recent of 13 posts we hold for @jgdetuo. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@jgdetuo named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all.A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 9 August 2026 – 9 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 8 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Sanka Entertainment” (@jgdetuo), 261 subscribers as measured 8 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/jgdetuo.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.