18 Mar 2025, 11:31 UTC≈1,310 views9 reactionsread 23 August 2026 ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በባህርዳር እና ጎንደር ከተሞች ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች የ6 ወራት የነጻ ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠቱን አስታወቀ
ሳፋሪኮም በሁለቱ ከተሞች ለሚገኙ 5 ትምህርት ቤቶች የኮምፒዉተር፣ የዋይፋይ ራዉተሮች እና የ 6 ወራት ነጻ ኢንተርኔት አገልግሎት መስጠቱን ገልጿል፡፡
በባህርዳር ለሚገኙ 3 ትምህርት ቤቶች 30 ኮምፒውተሮችን፣ 6 የዋይፋይ ራዉተሮችን እና የ6 ወራት ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት የሰጠ ሲሆን፤ በጎንደር ደግሞ ለ2 ትምህርት ቤቶች ተመሳሳይ ድጋፍ አድርጓል፡፡
ኩባንያዉ ያደረግኩት ድጋፍ በክልሉ ላሉ ተማሪዎች ምቹ የመማሪያ ሁኔታን ለመፍጠር ያለመ ነዉ ብሏል፡፡
ኩባንያው ከዚህ ባለፈም በባህርዳር ከተማ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸዉ ቤተሰቦ…
❤5👍3🤷♂1
18 Mar 2025, 11:31 UTC≈1,130 viewsread 23 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
18 Mar 2025, 11:31 UTC993 viewsread 23 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
16 Mar 2025, 18:33 UTC995 views6 reactionsread 23 August 2026 Photo
🚨 ማግፓይሶቹ ቻምፕዮን ሆነዋል!
በካራባኦ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ሊቨርፑልን ከ ኒዉካስል ጋር ባገናኘዉ ጨዋታ ኒዉካስሎች ሊቨርፑልን 2 ለ 1 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።
ለኒዉካስል ግቦቹን ዳን በርን እና አሌክሳንደር አይዛክ ሲያስቆጥሩ ለሊቨርፑል ከሽንፈት ያልታደገችዉን ብቸኛ ግብ ፌዴሪኮ ኬሳ አስቆጥርዋል።
ዉጤቱንም ተከትሎ የኤዲ ሀዉ ቡድን የሆኑት ኒዉካስሎች የዋንጫዉ ባለቤት በመሆን ማግፓይሶቹ ከ 70 ዓመታት በኃላ ከዋንጫ ጋር ተታርቀዋል።
በመኩሪያ አሰፋ
👍5❤1
13 Mar 2025, 08:42 UTC795 viewsread 23 August 2026 Photo
ፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ ያቀረብነው ፎርማል ጥያቄ የለም፡- ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶ ጌታቸው ረዳ ወቅታዊ ጉዳዮችን በማስመልከት መግለጫ ሰጥተዋል
በመግለጫቸው ያነሱት ነጥቦች
👉የፌደራል መንግስት የራሱ በራሱ ተሳትፎ የተቋቋመ መንግስት አደጋ ላይ በሚወድቅት ጊዜ አደጋውን የመቀልበስ ግዴታ ይኖርበታል የሌሎች ክልሎች አንድ ነገር መቆጣጠር ሲያቅታቸው ምክር ቤት ጠርተው ፌደራል መንግስት ጣልቃ እንዲገባ ይጠይቃሉ ይህ አሁን ባለው የትግራይ ሁኔታ ጥያቄ ለማቅረብ የሚያስችል ምክር ቤት የለም፡፡
👉ባሁኑ ሰዓት በብዙ ትግራይ አካባዎች የፌደራል መንግስት ሰራዊት የነበረ ቢሆንም አሁን ግን ወጥተዋል፡፡
👉ትግራይ ውስጥ ያለው ቀውስ…
13 Mar 2025, 07:56 UTC654 views2 reactionsread 23 August 2026 Photo
በአለም ከ100 ሺህ ሰዎች ውስጥ 24 ሰዎች በኩላሊት ህመም ህይወታቸው ያልፋል ተባለ
በአለም አቀፍ ተላላፊ ባልሆኑ በሽታዎች ውስጥ በገዳይነቱ የኩላሊት ህመም በ6ተኛ ደረጃ ሲገኝ በኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ ህመሞች 52 በመቶ ሰዎች ህይወታቸውን ያጣሉ ተብሏል።
በዛሬው እለት አለም አቀፍ የኩላሊት ቀን የሚከበር ሲሆን በአለም አቀፍ ለ19ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ10ኛ ጊዜ "ኩላሊቶች ጤናማ ናቸው ?" በሚል መሪቃል በጥቁር አንበሳ ስፔሻሻ ሆስፒታል ተከብሯል::
በአለም በኩላሊት ህመም ከ100 ሺህ ሰዎች ውስጥ 24 ሰዎች ህይወታቸው እንደሚያልፍ ታውቋል።
የኩላሊት ህመም አስቀድሞ ምልክት ባለመታወቁ አብዛኛው ታካሚ ወደ ህክምና ተቋማት የሚመጣው በመ…
❤1👍1
13 Mar 2025, 07:39 UTC546 views1 reactionsread 23 August 2026 ህወሀት የትግራይ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦች እገዳ ተፈፃሚነት የሌለው ነው አለ
ህዝባዊ ወያነ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) የክልሉ አራት የሰራዊት ከፍተኛ ኣመራሮች እገዳን ተመልክቶ ከሀላፊነት ውጪ የተደረገ ሲል ተቃውሞታል፡፡
መጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም. በአቶ ጌታቸው ረዳ ፊርማ የተጻፈ ደብዳቤ፣ ሜጀር ጄነራል ዮሐንስ ወ/ጊዮርጊሰ፣ ሜጀር ጄነራል ማሾ በየነ እና ብርጋዴር ጄነራል ምግበይ ኃይለ ለጊዜው መታገዳቸውን ያስረዳል።
የተጻፈው ይህ የዕግድ ደብዳቤ እንደሚያስረዳው ሦስቱ ከፍተኛ የሠራዊት አመራሮች የታገዱት "ከመንግሥት ውሳኔ ውጪ ወጣቱን ወደ ግርግር፤ የፀጥታ ኃይሎችን ወደ እርስ በርስ ግጭት የሚያስገባ አደገኛ እንቅስቃሴ አድርገዋል" በሚል ነው።
በዚ…
👍1
13 Mar 2025, 07:38 UTC434 viewsread 23 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
13 Mar 2025, 05:25 UTC527 views1 reactionsread 23 August 2026 Photo
መጋቢት 4/2017 ዓ/ም
ማንኛውም ሀሳብ አስተያየትና ጥቆማ ሲኖራችሁ https://t.me/jinthehouse በዚህ ሊንክ ልታደርሱን ትችላላችሁ።
https://vm.tiktok.com/ZMrQ3D2vt/
በተጨማሪም በስልክ ቁጥራችን 09 44 72 12 72 ይደውሉ!!
ጄ ኤፍ.ኤም 106.7 የኢትዮጲያ ትንሳኤ ድምፅ።‼️
መልካም ቀን !
👍1
12 Mar 2025, 11:30 UTC503 views1 reactionsread 23 August 2026 Photo
በመቐለ እና በአክሱም ሪጅን ላይ በተፈፀመ ስርቆት ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ደረሰ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቐለ እና በአክሱም ሪጅን በተፈፀመ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ስርቆት ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ደረሰ፡፡
ባለፉት ሰባት ወራት በመቐለ ከተማና ዙሪያ በፍሬወይኒ፣ ቀለምኒ፣ አዲግራት፣ እዳጋ ሀሙስ ለአየር መንገድ፣ ለውሃ እንዲሁም ለቴሌ አገልግሎት ይሰጡ የነበሩ 4 ባለ 100 ኬቪኤ፣ 3 ባለ 200 ኬ.ቪኤ እና 2 ባለ 315 ኬቪኤ ትራንስፎርመሮች ላይ ስርቆት ተፈፅሟል፡፡
በአዲጉዶም የ3 ሺህ ሜትር የኤሌክትሪክ ኬብል ስርቆት፤ በሰምረ በ2 ኮንክሪት ምሰሶ ላይ የደረሰ ጉዳት በአካባቢው ለ3 ወራት ኃይል እንዲቋረጥ ምክንያት ሆኗል፡፡…
🥰1
12 Mar 2025, 11:19 UTC384 views1 reactionsread 23 August 2026 Photo
የንግድ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች እስከ ምሽት 4፡00 እንዲሰሩ መመሪያ ጸደቀ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በቅርቡ በአዲስ አበባ ካቢኔ የጸደቁ ሁለት ደንቦች ላይ ከተቋሙ አመራሮች ጋር ውይይት አድርጓል፡፡
በዚህም በመዲናዋ የሚገኙ የንግድ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እስከ ምሽት 4፡00 ሰዓት አግልግሎት እንዲሰጡ የሚደነግገው ደንብ የመጀመሪያው መሆኑ ተጠቁሟል፡፡
ሁለተኛው ወደ ተግባር እንዲገባ ውይይት የተደረገበት ከመደበኛ ንግድ ስርዓት ውጪ ሆነው የንግድ ስራን የሚያከናውኑ ነጋዴዎች ህጋዊ ስርዓት ባለው አግባብ ደንብ እና መመሪያን ተከትለው የሚነግዱበትን ሥርዓት የሚደነግጉ ደንቦች ናቸው፡፡
በውይይቱ ላይ የቢሮው ከፍተኛ አመራሮ…
👍1
12 Mar 2025, 07:47 UTC341 views3 reactionsread 23 August 2026 Photo
በሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ አሟሟት ዙሪያ ምርመራ እያጣራ መሆኑን ፖሊስ አስታወቀ
በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ልዩ ቦታው ሰንሻይን ቤቶች ፊት ለፊት ከሚገኘው ውዳሴ ህንፃ ላይ ነዋሪ የነበረችው ሟች ወ/ሮ ቀነኒ አዱኛ ዋቆ መጋቢት 01 ቀን 2017 ዓ/ም ከሌሊቱ 10፡00 ሠዓት አካባቢ ከቤቷ የማብሰያ ክፍል በኩል ካለው በረንዳ 5ኛ ፎቅ ላይ ለጊዜው ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ ወድቃ ለህክምና እርዳታ ወደ ያኔት ሆስፒታል እየተወሰደች ባለበት ወቅት ህይወቷ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃው ከደረሰው በኋላ የምርመራ ቡድን በማዋቀርና ቦታው ድረስ በመሄድ ተገቢውን የቴክኒክና የታክቲክ መረጃዎችን ያሰባሰበ መሆኑን የገለጸ ሲሆ…
😭3
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @jfmradio. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.