የቱርኮች ውህደት የኢራን የህልውና ስጋት ?? የቱርክ ፕሬዝዳንት የኤርዶጋን ንግግር እና መዘዙ ! #Ethiopian | ~ ባለፈው ኢራን ስለምን ከአዘርባጃን ይልቅ ለአርሜኒያ ወገነች በሚል ያሰፈርኩትን ፅሁፍ አስታወሳችሁት ? አዎ የኢራን ስጋት የቱርኮች ውህደት ነው ያን ውህደት ለማምከንና ለማጨናገፍ ስትልም ከአርሜኒያ ጎን በመሆን ኣዘርባጃን እንዳትረጋጋ ስታደርግ ቆይታለች ብያችሁ ነበር ። እነሆ አሁን ያ የኢራን ስጋት ስጋ ለብሶ ደልቦና ፋፍቶ ከፊት ለፊቷ ተደቀነ! ያ ለዘመናት ታንቆ የነበረ በኢራን የሚገኙ ቱርኮች የውህደት ፍም አሁን በኤርዶጋን አማካኝነት ተለኩሶ ሁለቱን ሀገራት ወደቃላት ጦርነት አስገብቷቸዋል። ኢራን በሀገሯ የሚገኘውን የቱርክ አምባሳደር …

Channel
🌴🌴የጀነት ጨፌ🌴🌴
@jenutelfirdews
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
189subscribers
-5 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001272434098 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @jenutelfirdews |
| Created | Between 1 April 2018 and 10 December 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 November 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 5 times, most recently 13 November 2026 |
| On Telegram | t.me/jenutelfirdews |
Topic
International news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 70% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Oct 2026, 23:55 | 189 | -1 |
| 7 Oct 2026, 21:02 | 190 | -1 |
| 11 Sept 2026, 12:35 | 191 | -1 |
| 13 Aug 2026, 03:03 | 192 | -2 |
| 7 Aug 2026, 06:02 | 194 | no change |
| 6 Aug 2026, 17:12 | 194 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 10 December 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 20 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
ሸይኽ ሐሰን ታጁ ኢብን ሸይኽ ለጋስ ሐፊዘሁላህ ------------------------------------------------------------ ከዛሬ 106 ዓመታት በፊት ጎንደር ውስጥ ታዋቂ የሆነ ቄስ በእባብ ተነድፎ ወደ ሸይኽ ለጋስ ዘንድ መጣ፡፡ ቀዬውም በእኒሁ ታላቅ ሸይኽ ስም "የሸይኽ ለጋስ መንደር" በመባል ይታወቅ ነበር። የሸይኽ ሐሰን ታጁ አያት ዘንድ ማለት ነው። በዚህ አጋጣሚ እስከዛሬ ድረስ በፕሮግራም መድረክ ላይ እንኳን ከቴሌቭዥን መስኮት ውጭ አይቻቸው ከማላውቃቸው የሀገራችን ብርቅዬ ዐሊሞች ውቅጥ አንዱ ሸይኽ ሐሰን ታጁ ነው። . የጎንደር ቀሳውቅስት እስልምናን እንደሚጸየፉ ሸይኹ ያውቃሉ፡፡ በተለይም ሙሐመድ የሚለውን ስም መስማት አይፈልጉም፡፡…
#ሱብሀነላህ😍 “መልካም አድርግ” - መልካምነት ዞሮ ወደ አንተ ይመጣል! የሥጋ ፋብሪካ ሠራተኛ ናት፡፡ እንደወትሮው ሁሉ የእለት ተግባሯን ስታከናውን ቆይታ፥ መሽቶ ወደ ቤቷ ከመሄዷ በፊት አንድ አደጋ ገጠማት፡፡ ሥጋ የሚቀመጥበትን በረዶ ቤት አየት አድርጋው ለመመለስ ወደ ውስጥ እንደዘለቀች፥ ሳታስበው የማቀዝቀዣው ክፍል በድንገት ተዘጋ። በሩን ደጋግማ ደበደበች፡፡ እንጥሏ እስኪሰነጠቅ ጮኸች። ዳሩ ግን የሚከፍትላት ሰው አልነበረም፡፡ ሁሉም ሠራተኛ ወደየቤቱ ሄዷል፡፡ ደቂቃዎች ከነፉ፤ ሰዓታት ተቆጠሩ፡፡ ሞት አድፍጦ ነፍሷን ሊነጥቃት አፍንጫዋ ሥር እንደደረስ ተረዳች፡፡ ቢሆንም ጨርሶ እስትንፋሷ አልተቆረጠም፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለች በድንገት ያልጠበቀችው አጋጣ…
ህይወት አጭር ናት። ዝቅ ሊያደርጉህ የሚተጉትን ሰዎች አሉባልታ የምትሰማበት ጊዜ የለህም። መልካም እንደሆንከው መልካምነትህን ቀጥልበት። ስላንተ ምንም ይበሉ ራስህን እንዳትጠራጠር። @jenutelfirdews
https://t.me/comparison2012 ለአቶ ሳዳት ከማል እና ለአቶ ኢብኑ ምነወር እዲሁም ለተከታዩቻቸዉ የተላለፈ መልእክት ከሙስሊሞች ጉዳይ
ኤርዶጋን በዛሬው እለትም በኢስታምቡል "ሸህሪባን ሀቱን" መስጂድን መርቀው ከፍተዋል። በየሳምንቱ አዲስ መስጂድ! አልተቻሉም ረኢስ ኤርዶጋን!!
🔰ሰላም ለእናንተ ይሁን 🔰 •ቤተሰቦችህ በምንም ነገር ልትተካቸዉ የማትችላቸዉ ልዩ ማንነቶችህ ናቸዉ፡፡ •የጤናህ ጉዳይ ከምንም ነገር በላይ ጠቃሚ ነዉ፡፡ የምትበላዉን ምግብ ምረጥ፣ ታትረህ ስራ፣ በህይወትህ አላማ ይኑርህ እንዲሁም ሃብትህን በብልሃት ያዘዉ፡፡ •ለራስህ ክብርና ስርአት አታመቻምች፡፡ ለማንም ሰዉ ብለህ የራስህን ክብር አትጣል፡፡ የራስህን መስመር አስምር፣ አይሆንም ማለትን ተማር ሲያስፈልግ ብቻ ማንነትህን ግለጽ፡፡ •የነፍሴ ክፋይ እና እዉነተኛ ፍቅር የሚባሉ የተቃራኒ ፆታ ግንኙነቶች በዘፈንና በፊልም ታጅበዉ የሚኖሩ ነገር ግን ዉሸትና ግነት የሞላባቸዉ ሃሳባዊ ድርሰቶች መሆናቸዉን ተረዳ፡፡ •ከአምላክህ ቀጥሎ ለሕይወትህ ትኩረት መስጠት የም…
በህይወታችን ውስጥ ትልቅና ሁሌም አብረውን ሊኖሩ ከሚገቡ ነገሮች መካከል ♥ተስፋ እና ትዕግስት♥ ግንባር ቀደም ናቸው… ~ተስፋ ያልታከለበት ትጋት ሽንፈትን ያስከትላል… ~ትዕግስት የሌለበት ጥረት ውድቀትን ያስከትላል… ~ሁለቱንም አብረን ማስኬድ ካልቻልን ካሰብንበት መድረስ… ያለምነውን ማሳካት…ህልም ብቻ ሆኖ ሊቀር ይችላል። ♥የምንሄድበትን መንገድ በትዕግስት፡ መድረስ የምንፈልግበትን ቦታ ደግሞ በተስፋ አጥረን ጉዟችንን እንቀጥል…♥ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ኢንሻ አላህ #መልካም_ምሽት ✔ @jenutelfirdews
🔹አንድ ነገር አስተውል ጥሩ ሰው ማግኘት እንጂ መፍጠር አትችልም ። ጥሩ የሆኑ ሰዎች ከሆኑና ያ ጥሩነታቸው በተለያዩ መጥፎ አጋጣሚዎች ከተሸፈኑ ያንን ጥሩነታቸውን ፈልገህ ማውጣት እና ጥሩ ሰው ማግኘት ትችላለህ ፤ አንዳንድ ሰው ደግሞ አለ ምንም አይነት ጥሩነት ለማግኘት የሚከብድህ ከእንደዚህ አይነት ሰው ላይ ጥሩነት መፍጠር አስቸጋሪ ነው ስለዚህ እሱ ላይ ጊዜህን ከምታጠፋ ራስህ ላይ ጊዜህን አጥፍተህ ትልቅ ትምህርት ስጠው ። @jenutelfirdews
"አሁን ከሚከፈልህ በላይ የምትሰራ ከሆነ ነገ ከምትሰራው በላይ ይከፈልሀል" ይለናል ትልቁን የስኬት መፅሀፍ የፃፈው ናፖሊዮን ሂል።❤️ በየቀኑ በጠዋት የመነሳትህ ወይ ደግሞ ማታ እንቅልፍህን አተህ ስትሰራ፣ ስታነብ ስታጠና የማምሸትህ ዋጋ አሁን ላይከፈልህ ይችላል ግን ሽልማትህ ነገ ተጠራቅሞ ሲመጣ ደስታህን አትችለውም። ስለዚህ አሁን በሙሉ አቅምህ ስራ!👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @jenutelfirdews
"ከእስራኤል የሚገባ መርከብ አንቀበልም።ወደ እስራኤልም መርከቦቻችንን አንልክም" ቱኒዥያ 🇹🇳🇹🇳🇹🇳✊✊
"አሁን ከሚከፈልህ በላይ የምትሰራ ከሆነ ነገ ከምትሰራው በላይ ይከፈልሀል" ይለናል ትልቁን የስኬት መፅሀፍ የፃፈው ናፖሊዮን ሂል።❤️ በየቀኑ በጠዋት የመነሳትህ ወይ ደግሞ ማታ እንቅልፍህን አተህ ስትሰራ፣ ስታነብ ስታጠና የማምሸትህ ዋጋ አሁን ላይከፈልህ ይችላል ግን ሽልማትህ ነገ ተጠራቅሞ ሲመጣ ደስታህን አትችለውም። ስለዚህ አሁን በሙሉ አቅምህ ስራ!👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 @jenutelfirdews
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @jenutelfirdews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“🌴🌴የጀነት ጨፌ🌴🌴” (@jenutelfirdews), 189 subscribers as measured 14 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/jenutelfirdews.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.