https://youtube.com/shorts/p6zq1j7mcm0?si=NiJsMb01qPrkHxqd

Channel
ኢስላማዊ እና ጠቅላላ እውቀት
@islamawe99
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
228subscribers
-1 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001386943116 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @islamawe99 |
| Created | Between 1 March 2018 and 30 June 2021— estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 August 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 13 August 2026 |
| On Telegram | t.me/islamawe99 |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 13 Aug 2026, 09:25 | 228 | -1 |
| 7 Aug 2026, 03:00 | 229 | no change |
| 7 Aug 2026, 02:11 | 229 | first reading |
Engagement
16 posts held, back to 5 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 pageof Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 16 posts for this entry, the most recent from 31 March 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
https://youtu.be/IINEem_029Y?si=K9xNXOZrhjLlr56W
ዒድ - ህግጋትና ስርአቱ ~ በኢስላም አመታዊ በአሎቻችን ሁለት ናቸው፣ ዒደል ፊጥርና ዒደል አድሐ። የመጀመሪያው ረመዳን እንዳለቀ በሸዋል ወር የመጀመሪያ ቀን ላይ ይውላል። ሁለተኛው - ዒደል አድሐ - ደግሞ የዙልሒጃ ወር በ10ኛው ቀን ላይ። ነብዩ ﷺ መዲና ሲገቡ የመዲና ሰዎች የሚጫወቱባቸው ሁለት በአላት ነበሯቸው። “ምንድን ናቸው እነኚህ ቀናት?” ሲሉ ጠየቁ መልእክተኛው ﷺ። እነሱም፡ “ከጃሂሊያህ ዘመን ጀምሮ የምንጫወትባቸው ቀናት ናቸው” አሉ። ነብዩ ﷺ “አላህ ከነሱ በተሻሉ ቀናት ተክቷችኋል፡- በአድሐ ቀን እና በፊጥር ቀን” አሉ። [ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 1039] ጥቂት ስለዒድ፡- 1. እለቱ የደስታ ቀን ነው፡- 1.1. “ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም” እያ…
4.10. የተክቢራዎቹን ቁጥር የተጠራጠረ እርግጠኛ የሆነበትን ዝቅተኛውን ይዞ ቀሪውን ይሞላል። 4.11. ልክ እንደሌሎች ሶላቶች የመክፈቻ ዱዓእ መቅራቱ ተገቢ ሲሆን ቦታውም ከመክፈቻው ተክቢራ ቀጥሎ ከተጨማሪዎቹ ተክቢራዎች በፊት መሆን እንዳለበት የብዙሃን ዑለማዎች እይታ ነው። 4.12. ፋቲሐን መቅራት ግዴታ ነው። ከዚህ በተጨማሪ ለኢማሙ ሱረቱል አዕላን እና ሱረቱል ጋሺያን ወይም ሱረቱ ቃፍ እና ሱረቱል ቀመርን መቅራቱ ከሱና ነው። [ሙስሊም] ለኢማሙ በቂራአህ ድምፅን ከፍ ማድረግ ሱና ነው። 4.13. የዒድ ሶላት ያለፈው ሰው ሳይሰላመት ከደረሰ ያገኘውን አብሮ ሰግዶ ያለፈውን ይሞላል። ከተሰላመተ በኋላ የደረሰ ደግሞ ካገኘ ከሰዎች ጋር ካልሆነ ብቻውንም ቢሆን …
#BREAKING የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል። ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል። ዒድ ሙባረክ ! #Haramain መጋቢት 11 ቀን 2018 @islamawe99
* ከታቢዒዩ ዑመር ብኑ ዐብዲል ዐዚዝ በአይነት ወይም በጥሬ ገንዘብ መስጠት ተገኝቷል። [ሙሶነፍ ኢብኒ አቢ ሸይበህ፡ ቁ. 10369] መረጃው ላይ ያለው ግን ለሰብሳቢዎቹ የሚስሰጠውን ነው። ለተቀባዮቹ ድሃዎች በጥሬ ገንዘብ ስለመስሰጠቱ ግልፅ ነገር የለውም። ልክ ዛሬ እንደሚደረገው ዋጋውን ተቀብሎ እህል ገዝቶ መስጠት ምንም ችግር የለበትም። ደግሞም ቀጥተኛ ንግግር ቢኖርስ? ኢማሙ አሕመድ "ዋጋው አይስሰጥም" ሲሉ "ዑመር ብኑ ዐብዲል ዐዚዝ ዋጋ ይቀበል ነበር" አሏቸው። በዚህን ጊዜ እንዲህ ነበር ያሉት፦ يَدَعونَ قولَ رسولِ الله ﷺ ويَقولون: قال فُلانٌ! ... وقال اللهُ تعالَى: {أَطِيعُوا اللَّهَ وَأَطِيعُ…
ዘካተል ፊጥርን በገንዘብ መስጠት አይቻልም! ~ ዘካተል ፊጥርን በገንዘብ መስጠት አብዛኞቹ ዓሊሞች ዘንድ አይቻልም፣ አያብቃቃም። መረጃ የሚደግፈው ጠንካራው አቋምም ይሄው ነው። ምክንያቱም፦ 1ኛ፦ ዘካተል ፊጥርን የሚመለከቱ መረጃዎች በሙሉ በምግብ መስጠትን የሚመለከቱ ናቸው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ ያዘዙት በእህል / ምግብ እንዲሰጥ ነው። 1.1. ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁማ እንዲህ ብለዋል፦ فرَضَ رسولُ اللهِ ﷺ زكاةَ الفِطرِ صاعًا مِن تمْرٍ، أو صاعًا مِن شَعيرٍ "የአላህ መልእክተኛ ﷺ ዘካተል ፊጥርን አንድ ቁና ተምር ወይም አንድ ቁና ገብስ ደንግገዋል።" [አልቡኻሪይ፡ 1503] [ሙስሊም፡ 984] 1.2.በሌላም ሐዲ…
በኡዝር (በምክንያት) የማይጾሙ ሰዎች ዒባዳህ 🔅በህመም፣ በእድሜ መግፋት፣ በጉዞ፣ በወር አበባና የወሊድ ደም፣ በማጥባትና እርግዝና ወዘተ በቂ ምክንያቶች ረመዷንን የማይጾም ሰው ከጾም ውጪ ያሉ ሌሎች ዒባዳዎችን አቅሙ በፈቀደው ያክል ማብዛት ይጠበቅበታል። 🔅አልጾምኩም ተብሎ ሌሎች የረመዷን ዒባዳዎች ላይ መዘናጋት አላዋቂነት ወይም ስንፍና ነው። ስለሆነም ቁርኣን መቅራትና ማዳመጥ ማብዛት፣ ሱናህ ሰላቶችን ቁጭ ብሎም ቢሆን መስገድ፣ ዱዓና ዚክር ማብዛት፣ ሰደቃህ መስጠት ወዘተ ላይ መበርታት ይገባል። 💥ማሳሰቢያ፥ የወር አበባና የወሊድ ደም ላይ ያሉ ሴቶች አስኪፀዱ ድረስ መስገድም መፆምም አይችሉም። ጾሙን ብቻ በኋላ መካስ ይጠበቅባቸዋል። 🔅ቁርኣን መቅራታቸ…
ክፉ ውርስ! ~ 1- ቀስተ ዳመናውን "የማሪያም መቀነት" የሚል አለ። 2- ለወለደች ሴት "እንኳን ማርያም ማረችሽ" "ማርያም በሽልም ታውጣሽ"፣ "ማሪያም ጭንሽን ታሙቀው" የሚሉ አሉ። 3- በተፈጥሯቸው የተገረዙ ሆነው ለሚወለዱ "የማርያም ግርዝ" የሚሉም አሉ። 4- ሰውነት ላይ የሚገኙ ጥቁር ነጠብጣቦችን "ማርያም ስማህ/ሽ ነው" የሚሉም አሉ። 5- "የማርያም ፈረስ" የሚባል አንበጣ መሳይ አረንጓዴ ነፍሳት አለ። እነዚህ ቃላት ከኢስላም አንፃር የተዛባ መልእክት የያዙ መታረም ያለባቸው አነጋገሮች ናቸው። ከሌሎች ህዝቦች በመወራረስ የመጡ አጉል እምነት የያዙ ቃላትን መራቅ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል t.me/IbnuMunewor t.me/IbnuMunewor
ረመዷን ነገ ይጀምራል። በሳውዲ አረቢያ የረመዳን ወር መግቢያ ጨረቃ በመታየቷ የታላቁና ቅዱሱ የረመዳን ወር ጾም ነገ ረቡዕ ይጀምራል። @islamawe99
እንኳን ለ1447 ዓ. ሂ ረመዷን አደረሰን! مبارك علينا وعليكم شهر رمضان ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 10/2018 ዓ. ል የረመዷን ወር ጨረቃ መታየቱን ሳዑዲ ዓረቢያ በማሳቋ ነገ እሮብ የካቲት 11/ 2018 ዓ.ል (ፌብሩዋሪ 18/2026) ረመዷን አንድ ብሎ ይጀምራል። ( اللهم أدخلہ علينا بالأمن والإيمان والسلامة والإسلام وجوارٍ من الشيطان ورضوانٍ من الرحمن ) አላህ ወሩን የዒባዳ፣ የሰላምና የጤንነት ወር ያድርግልን፣ ኸይር ስራ ላይም ያበርታን "ኣሚን"። የረመዷንን የላቀ ደረጃ በማወቅ የወሩን ወርቃማ ደቂቃዎች በአግባቡ እንጠቀማቸው! እስከዛሬ ረመዷንን በጉጉት ስንጠብቀው እንዳልነበረው እነ…
#ረመዷን ታላቁ የረመዷን ጾም ጨረቃ ነገ ማክሰኞ ከታየች ረቡዕ ጨረቃ ካልታየች ደግሞ ሐሙስ የካቲት 12 ይጀምራል። ታላቁን የረመዳን ወር ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምን አሉ ? " ለመላው ሙስሊም ማሕበረሰብ እንኳን ለ1447ኛው የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ። ረመዳን ከአምስቱ የእስልምና ማዕዘናት አንዱ በመሆኑ ሁሉም ሕዝበ ሙስሊም እንዲፆም በአላህ የታዘዘ ወር ነው። ረመዳን የአንድነትና የመተሳሰብ ወር ነው። የይቅርታ፣ የእዝነት እና የማህበራዊ ትስስር ጊዜ በመሆኑ ሙስሊሞች ሁሉ ከበጎ ስራዎች ጋር ሊገናኙ ይገባል። አቅመ ደካሞችን በመርዳት፣ ማ…
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @islamawe99. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 13 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኢስላማዊ እና ጠቅላላ እውቀት” (@islamawe99), 228 subscribers as measured 13 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/islamawe99.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.