12 Apr 2026, 01:37 UTC252 views5 reactionsread 12 September 2026 Photo
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን እና መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ።
ትንሳኤው ለሕይወታችን ሰላምን፣ ፍቅርን እና ተስፋን ያብዛልን።
ትህትና ከፍታን፣ መከራ ደግሞ ተስፋን የወለደበት ይህ ዕለት፤ በልባችን የሰላምና የፍቅርን ዘር የሚዘራበት ይሁንልን።
በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ፣ የመተሳሰብና የአብሮነት በዓል እንዲሆን አልብ እንመኛለን።
🙏መልካም በዓል መልካም ፋሲካ💠💠💠
❤2💊2😁1
19 Mar 2026, 15:26 UTC376 views6 reactionsread 12 September 2026 Photo
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
ዒድ ሙባረክ !
በዓሉ የፍቅር፣ የመተሳሰብና የአንድነት እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን፡፡
😭4❤2
2 Mar 2026, 05:57 UTC386 views8 reactionsread 12 September 2026 Photo
Happy Victory Day 🇪🇹
Today we honor the brave heroes of the Battle of Adwa who defended Ethiopia with courage and unity.
Adwa reminds us that freedom is priceless and unity is power.
Victory for our ancestors. Pride for our nation. 🇪🇹
👍5❤1💔1😭1
18 Jan 2026, 06:08 UTC510 views8 reactionsread 12 September 2026 Photo
እንኳን ለ2018 ዓ.ም ለከተራና ለብርሃነ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ /አደረሰን ፡፡
ፈጣሪ አገሩን ከጥፋት ሰዉን ከሞት ይጠብቅልን።
የከርሞ ሰው ይበለን ! መልካም በዓል !!!
👍4❤3🥰1
6 Jan 2026, 14:30 UTC543 views5 reactionsread 12 September 2026 Photo
እንኳን ለጌታችንና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ታላቅ የልደት በዓል በሰላም ፣ በጤና ፣ በፍቅር እና በተስፋ አደረሰን አደረሳችሁ !
የገና ብርሃን ልባችሁን ያበራ፣ ቤታችሁ በሰላም እና በደስታ ይሙላ።
በዚህ ቅዱስ ቀን ፍቅር፣ ምሕረትና አንድነት በሕይወታችሁ ይበዛ።
በዓሉ የአንድነት ፣የአብሮነት እና የመተሳሰብ እንዲሆንልን ከልብ እመኛለሁ።
🎉🎉🎉 መልካም የገና በዓል!!! 🎄🎄🎄
❤3👍2
13 Oct 2025, 08:22 UTC678 views6 reactionsread 12 September 2026 Photo
🇪🇹 lQ College Message on the 18th National Flag Day
October 13, 2025 – “National Flag for Heralding the Era of Ethiopia’s Great Leap, National Unity, Sovereignty, and Renewal”
Today, Ethiopia raises her flag high — a symbol that has flown over victories, resilience, and renewal for generations. As we mark the 18th National Flag Day, lQ College joins our nation in saluting this emblem of unity, sovereignty, and shar…
❤3👍2🥰1
26 Sept 2025, 15:33 UTC688 views5 reactionsread 12 September 2026 እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 💞🥰😍
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላማን አብዝቶ አብዝቶ ከሁሉ ነገር ጠብቆ ያቆይልን ፡፡
🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
መልካም የደመራና የመስቀል በአል ይሁንልን !!!
🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼🌼
👍5
26 Sept 2025, 14:36 UTC700 viewsread 12 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
11 Sept 2025, 05:40 UTC659 views4 reactionsread 12 September 2026 በሀገር ውስጥና በባህር ማዶ ለምትገኙ ትውልደ ኢትዬጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ 🗓2018 ዓ ም 🗓 ለዘመነ ማርቆስ የዘመን መለወጫ በዓል ከነ መላው ቤተሰቦቻችሁና ወዳጅ ዘመዶቻችሁ ጋር በሰላምና በጤና አደረሰን !!! አደረሳችሁ !!!
እንቁጣጣሽ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የይቅርታ፣ የፍቅር፣የበረከት ፣ የምህረት ፣ የአንድነት ፣የእድገት፣ የመተሳሰብ ፣የደስታ እና የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ !!! ይሁንልን !!!
ፈጣሪ ለመጪው ዘመን
🌻ፈገግታችሁንን እንደ አደይ አበባ ፍክት ፣
🍿ዘራችንንና ራዕያችንን እንደ ፈንዲሻ ብዝት ፣
🇪🇹ደስታችንን እንደ ባንዲራችን ከፍ ከፍ ፣
🌄ዘመናችንን እንደ ቀትር ፀሀይ ድምቅ ፣
💪ስኬታችንን እንደ ችቦ ብርት ያድርግልን ፡፡
…
❤3🥰1
Showing the 9 most recent of 9 posts we hold for @iqcollege. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.