18 Aug 2022, 06:43 UTC730 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ኦፕራ ዊንፍሬይ!
አሜሪካዊ የቴሌቪዥን አዘጋጅ፣ ተዋናይ፣ ደራሲ እና የበጎ አድራጎት ባለሙያ!
«Think Big»
#investorscafe #investors #investment #OprahWinfrey #OprahWinfreyquotes #motivation #quote #ethiopians #ethiopia #ethiopian #ethio #ethioinvestors #Ethiopia #motivationalquotes
@investorscafethiopia
👍1
15 Aug 2022, 05:30 UTC734 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ማርቲን ሉተር ኪንግ!
አሜሪካዊ የሲቪል መብት ተሟጋች!
«Think Big»
#investorscafe #investors #investment #OprahWinfrey #OprahWinfreyquotes #motivation #quote #ethiopians #ethiopia #ethiopian #ethio #ethioinvestors #Ethiopia #motivationalquotes
@investorscafethiopia
👍2
13 Aug 2022, 17:30 UTC751 views3 reactionsread 7 August 2026 ሃብታም ሳይሆኑ ሃብታም የመሆን ምሥጢርን ማስተማር አይከብድም?
በአሜሪካ ብዙዎቹ የብልጽግና ሰባኪዎች፣ የይቻላል አቀንቃኞች ቢያንስ የሃብት ጥያቄያቸውን መልሰዋል።
ሚሊዮን ቅጂዎችን ሽጠዋል። ሕዝብ አነቃንቀዋል።
በእኛ አገር ይህ ብዙም አይታይም።
የሃብትን ምሥጢር፣ የብልጽግናን ቁልፍ እንካችሁ የሚሉን ሰባኪዎች ለራሳቸውም ያወቁበት የማይመስሉበት አጋጣሚ አለ።
ይህን ጥያቄ ለዶ/ር ወሮታው አንስተንላቸው ነበር።
ሁሉንም በአንድ ቅርጫት ማስቀመጥ አግባብ እንዳልሆነ ጠቀሱ።
በልምድና በሕይወት ተሞክሮ አልፈው የሚያሰለጥኑ አሉ። አዳራሽ ሕዝብ ሰብስበው ያለ ምንም የሕይወት ልምድ፣ ሕዝብ ላይ ቴአትር የሚሠሩም አሉ።
“ለምሳሌ ናፖሊዮን ሒል ‘ቲንክ ኤንድ ግሮው ሪች…
❤2👍1
13 Aug 2022, 05:32 UTC≈3,250 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ራልፍ ዋልዶ ኤመርሰን!
አሜሪካዊ ደራሲ፣ መምህር፣ ፈላስፋ እና ገጣሚ የነበረ የጥበብ ሰው!
«Think Big»
#investorscafe #investors #investment #RalphWaldoEmerson #RalphWaldoEmersonquotes #motivation #quote #ethiopians #ethiopia #ethiopian #ethio #ethioinvestors #Ethiopia #motivationalquotes
@investorscafethiopia
👍2
12 Aug 2022, 05:45 UTC≈1,880 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ናፖሊዮን ሂል!
አሜሪካዊ የራስ አገዝ መጽሐፍ ደራሲ ሲሆን የሰዎችን የግል መነሳሳትና የጋለ ስሜት የሚፈጥሩና አስተሳሰብን የሚያሠፉ መጽሓፍትን በመጻፍ ይታወቃል፡፡ በተለይም “Think and Grow Rich” በተሰኘው መጽሐፉ በዓለም ያሉትን የአንባቢውን ልብ የሠረቀበትና በብዙ ሚሊዮን ኮፒ ቸብችቦ ብዙ ገንዘብ ያስገኘለት ነበር።
«Think Big»
#investorscafe #investors #investment #NapoleonHill #NapoleonHillquotes #motivation #quote #ethiopians #ethiopia #ethiopian #ethio #ethioinvestors #Ethiopia #motivationalqu…
👍1
11 Aug 2022, 13:41 UTC623 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
እንኳን ደስ አለን! ☀️🎉
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት ጀመረ!
#investorscafe #investors #investment #ethiopia #ethioinvestors
@investorscafethiopia
🔥2👍1
11 Aug 2022, 09:31 UTC639 viewsread 7 August 2026 “በስድስት ዓመት ውስጥ ራሴን አፍርሼ ሠራሁት”
ዩኒቲ ዩኒቨርስቲ ያመቻቸላቸውን ሥልጠና አዲስ የብርሃን ዘመን የከፈተላቸው ዶ/ር ወሮታው ከዚያ ወዲያ የሞቲቬሽን መጻሕፍትን እያሳደዱ ማንበብ ጀመሩ።
ሞቲቬሽን የሚሠራው እንዴት ነው?
አእምሯችን ከልጅነታችን ጀምሮ የሐሳብ ድር ሲያደራ ነው የኖረው።
በቀን በአማካይ ከ60ሺህ በላይ የሐሳብ ዘለላዎችን ይመዛል፤ ይፈትላል። እያነሳ ይጥላል።
ከዚህ ሺህ የሐሳብ ደውር አብዛኛው ፀፀትና ተስፋ ነው። ትናንትና እና ነገ።
በሌላ አነጋገር አእምሯችን ወይ ወደ ትናንት ይንሸራተትብናል፤ አሊያ ደግሞ ወደ ነገ ይስፈነጠራል።
ዛሬ ላይ፣ አሁን ላይ ሁን ስንለው እሺ አይልም።
ለዚህም ነው ከቀልቡ የሆነ ሰው ማግኘት አስቸጋ…
11 Aug 2022, 09:31 UTC499 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
#ወቅታዊ
ክፍል 2
የዴል ካርኒጌ ዘመን
እርግጥ በእኛ አገር ብቻም ሳይሆን አሜሪካ ገበያ እነ ዴል ካርንጌ፣ እነ ናፖሊዮን ሒል የጻፏቸው መጻሕፍት ከባድ የአስተሳሰብ አብዮት አስነስተዋል።
በተለይ ናፖሊዮን ሒል ለ25 ዓመታት 500 የሚሆኑ እጅግ የናጠጡ ባለጸጎች ላይ ጥናት ሠርቶ “Think and Grow Rich” የሚለውን መጽሐፉን ከጻፈ በኋላ ምድረ አሜሪካ ‘በይቻላል’ ተነቃንቋል።
ከዚያ ወዲያ ‘ሞቲቬሽን ዘርፍ’ ሳይከስም እየጎመራ ነው የቆየው።
በርካታ በዓለም ዙሪያ የተሰራጩ የማነቃቂያ መጻሕፍት ታትመው በሚሊዮኖች ጋር ደረሱ።
ዛሬ ደግሞ ለቲክቶክ ዘመን በሚስማማ መልኩ በሚጻፉ፣ ቶሎ ተጥደው፣ ቶሎ በሚገነፍሉ፣ ቶሎ ተነበው ቶሎ የሚጣሉ (Use an…
👍1
10 Aug 2022, 18:01 UTC≈2,480 views2 reactionsread 7 August 2026 #ወቅታዊ
(ክፍል 1)
መካሪና ሰባኪ በዝቷል። ከመገናኛ እስከ ኢኒስታግራም፤ ከዩትዩብ እስከ ድልብ መጻሕፍት፣ ከመድረክ እስከ ታክሲ...!
የሁሉም መልዕክት አንድ ነው፤ ‘የብልጽግና ባቡር ቀርባለችና ተሳፈሩ’ የሚል። በየዓመቱ መቶ ሺዎች እየተመረቁ ሥራ ያጣሉ። ‘የሥራ ፍጠሩ’ ሰባኪዎች ይቀበሏቸዋል። በስንት ደጅ ጥናት የተገኘን ሥራ ‘ጥላችሁ ውጡ’ ይላሉ። ዛሬውኑ የራሳችሁ አለቃ ሁኑ እያሉ ያስጎመዣሉ።
ከእጅ ወደ አፍ ቀርቶ፣ እንደ ወፍ- ከአፍ ወደ አፍ በሆነ የዛሬ ኑሮ፣ ‘ከቆጠባችሁ ከነገ ወዲያ ሚሊዮነር ትሆናላችሁ’ ይላል።
አነቃቂ መጻሕፍት ሕይወት ይለውጣሉ! የመድረክ ዲስኩሮች ያበለጽጋሉ? አንዳንዶች ‘አዎና! እኛን ነው ማየት!’ ይላሉ። ሌሎች ደግ…
👍2
10 Aug 2022, 18:00 UTC≈1,680 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
10 Aug 2022, 05:30 UTC≈2,100 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቢል ኮዝቢ ~ አሜሪካዊ ኮሜዲያን፣ ተዋናይ እና ደራሲ!
«Think Big»
#investorscafe #investors #investment #BillCosby #BillCosbyquotes #motivation #quote #ethiopians #ethiopia #ethiopian #ethio #ethioinvestors #Ethiopia #motivationalquotes
@investorscafethiopia
👍1
9 Aug 2022, 18:30 UTC≈1,610 viewsread 7 August 2026 Photo
በዛሬው የጥቆማ መርሃግብራችን በእኛ አገር እድናቆትን ካተረፉ ጠንካራ የቢዝነስ ሰዎች መካከል፣ የአምባሳደር ልብስ ስፌት ባለቤት ሆኑትን አቶ ሰዒድ መሐመድን ያሳለፉትን ውጣ ውረድ እና ያገኙትን ስኬቶች በራሳቸው አንደበት ያጋሩናል፡፡
በሚከተሉት የዩቲዩብ መስፈንጠሪያዎች (Links) ይከታተላሉ😊
ክፍል 1
https://youtu.be/Qv1bSVwp2Nk
ክፍል 2
https://youtu.be/oIKKP7F5ybQ
«Think Big»
#investorscafe #investors #Ethiopia #investment #ethiopians #ethiopia #ethiopian #ethio #ethioinvestors #AmbassadorRealEstate #AmbassadorHotel #A…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @investorscafethiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.