29 Jun 2021, 11:00 UTC196 viewsread 10 August 2026 ሮሜ 12 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ ሰውነታችሁን ቅዱስና እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሕያው መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፤ ይህም እንደ ባለ አእምሮ የምታቀርቡት አምልኮአችሁ ነው።
² መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
Signed Jo revivalist
12 Jun 2021, 14:09 UTC123 viewsread 10 August 2026 Watch "የበዓለ ሀምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ኮንፍረንስ - ቀን አንድ" on YouTube
https://youtu.be/35u3o1745FA
Signed Jo revivalist
12 Jun 2021, 14:09 UTC130 viewsread 10 August 2026 Watch "የበዓለ ሀምሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት ኮንፍረንስ - ቀን ሁለት" on YouTube
https://youtu.be/Hqy3y_VuEjo
Signed Jo revivalist
12 Jun 2021, 14:09 UTC205 viewsread 10 August 2026 በዚህ መንፈስ ውስጥ ሆናችሁ #ተሐድሶ #REVIVAL በሕይወታችሁ ፤ በአገልግሎታችሁ ፣ በቤተክርስትያን ፣ በሀገራችን ፤ በዚህም #Generation መንፈስ ቅዱስ ክብሩን በእኛ እንዲገልጥ
#እንደገና #እንደገና #እንደገና #እንደገና #እንደገና 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እንድፀልዩ በጌታ ፍቅር አሳስባችኋለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
https://t.me/igniteholyspiritfire
Signed Jo revivalist
2 May 2021, 04:41 UTC145 viewsread 10 August 2026 ሮሜ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
⁷ ስለ ጻድቅ የሚሞት በጭንቅ ይገኛልና፤ ስለ ቸር ሰው ግን ሊሞት እንኳ የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል።
⁸ ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
⁹ ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
¹⁰ ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤
¹¹ ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።
Rom 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯…
Signed Jo revivalist
20 Apr 2021, 10:26 UTC147 viewsread 10 August 2026 አቤቱ አድሰን!
እንደ አይሁዳዊ፣ ካህንና ነብይ፣ ሕዝቅኤል በራእይ ራሱን ያገኘበት የድረቁ ዐጥንቶች የተበተኑበት ሸለቆ፣ የብሔራዊ ስብራት፣ መንፈሳዊ እፍረትና ጉስቁልና መገለጫ ነበር። እነዚህ ዐጥንቶች እንደገና በሕይወት ይኖራሉ ተብሎ ፈጽሞውኑ ተስፋ የማይጣልባቸው ነበሩ። የኪዳኑ ሕዝብ፣ “ዐጥንቶቻችን ደርቀዋል፤ ተስፋ የለንም፤ ተቈርጠናል።” በማለት ለትድግናና ለተሐዶስ ያሰሙት የነበረው የተስፋ መቁረጥ ጩኸት የነበሩበትን የቀውስ ጥልቀት ያሳያል።
የአሦር ዓለም ዐቀፍ ፖለቲካዊ ተጽእኖ በባቢሎን መዋጥ በጀመረበት ጊዜ ይሁዳ (የደቡቡ ክፍል) በመንፈሳዊ ቀውስ ውሰጥ ነበር፡፡ ቀደም ሲል እግዚአብሔር እስራኤልን (የሰሜኑ ክፍል) በኀጢአት መንገድ በመሄዱ ቃል …
Signed Jo revivalist
20 Apr 2021, 10:18 UTC116 viewsread 10 August 2026 ሪቫይቫል ያስፈልገናል! ሌላ አማራጭ የለንም።
ሪቫይቫል(Revival) የሚለውን ቃል መስማት አሁን የተለመደ ነዉ። አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ ትክክለኛ ትርጉሙን ባልጠበቀ መልኩ መነገሩ ቃሉን አሰልቺ ያደረገው ይመስላል! ከዛም በላይ አልፎ አልፎ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሪቫይቫል ቁራጭ የሆኑ ነገሮችን "ይሄ ነው ሪቫይቫል! " የሚል የግል አመለካከት በመስጠት የእውነተኛ ሪቫይቫልን ዋጋ ያሳጠነውም መሆኑ ግልጽ ነዉ። ቢሆንም በዚህ ወቅት ከየትኛውም ጊዜ በላይ እውነተኛ ሪቫይቫል ያስፈልገናል! ሌላ አማራጭ የለንም።
ሪቫይቫል ምንድነው?
ከታሪክ ሁለት የእውነተኛ ሪቫይቫል ምሳሌዎች በአጭሩ እንመልከት።
በ1904 ዌልስ በምትባል አገር የሪቫይቫል ተምሳሌት መሆን የሚችል…
Signed Jo revivalist
17 Apr 2021, 19:34 UTC107 viewsread 10 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Amen revivalist
7 Apr 2021, 19:14 UTC123 viewsread 10 August 2026 ❝እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞው አድስ፤❞
—ሰቆ. 5: 21 (አዲሱ መ.ት)
❝Turn us back to You, O Lord, and we will be restored; Renew our days as of old,❞
—Lam 5: 21 (NKJV)
Signed Jo revivalist
5 Apr 2021, 18:56 UTC134 viewsread 10 August 2026 File
አሁኑኑ ይስሙት
oh God Do it again
#Revive_us
ለ #Revival የሚያዘጋጅ ፀሎት እና መልዕክት
with The Voice/Kirubel
The Kingdom at Hand
👇ይቀላቀሉን👇
@kingdomathand
@kingdomathand
@kingdomathand
Signed Jo revivalist
31 Mar 2021, 19:17 UTC140 viewsread 10 August 2026 የቤተክርስቲያን ድምቀት 💒..............
ትንቢታዊ አገልግሎት❌
የፈውስ አገልግሎት ❌
የታምራት አገልግሎት ❌
ሳይሆን የቤተክርስቲያን ድምቀት ራሱ መንፈስ ቅዱስ ነው መንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን በክብር ሙላት ከባዶ ተስፋ ገላግላት።🔥🔥🔥🔥🔥
መንፈስ ወደ ቤተክርስቲያን ይመለስ
መንፈስ ቅዱስ የክርስቶስ መንፈስ
@new_life_ministry
@new_life_ministry
Signed Jo revivalist
31 Mar 2021, 19:17 UTC193 viewsread 10 August 2026 እንደገና አድርገው!?
DO IT AGAIN!?
እግዚአብሔር ሆይ በቀደመው ዘመን ያደረግከውን ስምቻለሁ፤ በቀደመው ዘመን ያደረግከው አስፈሪ ነውና ስሰማ ፈራሁ፤ እባክህ እግዚአብሔር ሆይ በቀደመው ዘመን ያደረግከውን እንደገና አድርግ፤ ያንን አስፈሪ ስራህን በእኛም ዘመን ያለው ትውለድ እንዲያውቅ በድጋሚ አድርግ፤ የሚያስጨንቅ ነገር በመጣ ጊዜ በምህረት ተመልከተን።
“እግዚአብሔር ሆይ፤ ዝናህን ሰምቻለሁ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ ሥራህም አስፈራኝ፤ በእኛ ዘመን አድሳቸው፤ በእኛም ጊዜ እንዲታወቁ አድርግ፤ በመዓት ጊዜ ምሕረትን አስብ።”
— ዕንባቆም 3፥2 (አዲሱ መ.ት)
@TheDeepThingsOfTheSpirit
Signed Jo revivalist
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @igniteholyspiritfire. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.