#ግብዣ# <<ኩርቢት>> ተብሎ ከተሰየመው የዓለማየሁ ገላጋይ አጫጭር ልብ ወለድ ስብስቦች #ዝግመተ ለውጥ# የሚለውን እነሆ #ዝግመተ ለውጥ# "እንጋባ" ሲል ጠየቃተ፣ አሳምነው። አልተቀበለችውም አስማሩ። "ወንድምና እህትነቱ ይበልጣል" አለችው። ተስማሙ። ቤቷ እየመጣ ይጠይቃታል። ቡና ታፈላለች ይጠጣሉ፣ ካላት ታቀርባለች - ይበላሉ። አውግተው ይለያያሉ። የትዳር ነገር ዳግም አልተነሳም። አሳምነው አንድ ቀን በጠራራ ፀሐይ መጣ። እንደመጣ የደረበውን ሹራብ አውልቆ አስቀመጠ። ስለሙቀቱ ብዙ አውርተው ተለያዩ። አስማሩ አሳምነው ረስቶት የሄደውን ሹራብ ልብሷን ስታጥብ አጠበችለት። ዳግም ሲመጣ ደርቦ ደራርቦ ነበርና የሚያወልቀው እንጂ የሚደርበው ልብስ አላስፈለገ…

Channel
ጥበብ
@henahabebina
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Handles named that no longer answer · Cite this entry
44subscribers
-1 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001426140054 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @henahabebina |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 11 October 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 11 October 2026 |
| On Telegram | t.me/henahabebina |
Topic
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 1 October 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 43% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 1 Oct 2026, 22:16 | 44 | -1 |
| 10 Aug 2026, 14:46 | 45 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:01 | 45 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 1 July 2022 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 23 August 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Music lyrics እሰራለሁ ለጀማሪዎች ደሞ አስተያየት አደርጋለሁ ደውሉልኝ 😉 0921614939 😊
☎️ #ምርትና_አገልግሎታችሁን እንዲሁም አዲስ የከፈታችሁትን #ቻናል ወይም #ግሩፕ 👥 ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ ማስታወቂያ ቻናላችን ላይ በታላቅ ቅናሽ እንሰራለን💯ወይም ማዋራት ትችላላችው👉0921614939🌐 🕰በሰአት⌚️⌚️ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ⏰ለ2 ሰአት 👉 10 ብር ⏰ለ3 ሰአት 👉 15 ብር ⏰ለ4 ሰአት 👉 20 ብር ⏰ለ5 ሰአት 👉 30 ብር ⏰ለ6 ሰአት 👉 35 ብር ⏰ለ7 ሰዓት 👉 40 ብር ⏰ለሙሉ ቀን 👉 50 ብር (ለ #12ሰአት) ⏰ለ #24 ሰዓት 👉 90 ብር 👁 በView 👁🗨👁🗨 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ 100view👉 5birr 200view👉 10birr 300view👉 15birr 400view👉 …
Photo, posted without a caption
Photo, posted without a caption
ስፖርትና ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ 😃 በ2016 ዝምባብዌ አትሌቶቿን ለተሳትፎ ወደ ብራዚል ለሪዮ ኦሎምፒክ ላከች። ኦሎምፒኩ ሲጠናቀቅ ግን አትሌቶቹ ምንም ዓይነት ሜዳሊያ ሳያገኙ ከዉድድሩ ባዶ እጃቸውን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ይህንን ተከትሎ ፕሬዝዳንት ሮበርት ሙጋቤ በንዴት ጦፉ ቁጣቸዉን ገለፁ የሚከተሉትን ንግግሮችንም አደረጉ 😃 የፖሊስ አዛዡን ጠርተዉ እንዲህ ሲሉ አዘዙት "የዝምባብዌ የኦሎምፒክ ቡድን አባላት ከሪዮ ኦሎምፒክ ተመልሰው ሀረሬ ኢንተርናሽናል አዉሮፕላን ጣብያ ሲደርሱ ሁሉንም ሰብስባቹ እሰሩልኝ" "እነዚህ የማይረቡ አትሌት ተብዬ አይጦች ላይ የሀገራችንን ገንዘብ ከሰከስን መስዋዕትነት ከፍላቹ ቢያንስ መዳብና ከዛ በታች የሆነ ሜዳሊያ ማምጣት አ…
#የኢድ_አላድሃ_በዓል በሙስሊሞች ነብዩሏህ ኢብራሒም ልጃቸውን ነብዩሏህ ኢስማኢልን በአረፋ ተራራ ላይ በአላህ ትዕዛዝ ሊሠዉ የነበረበት ቀን የሚከበርበት በአል ነው። ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የአረፋ በዓል። 🕌🕌🕌 @henahabebina @henahabebina @henahabebina join😳
ስብዕና ከህመሞች ሁሉ ትልቁ ህመም ካንሰር ሊመስለን ይችላል። እውነቱ ግን ከስብዕና መዛባት የከፋ ህመም የለም። ውጫዊ መልክ የሠው የገጽ ሽፋን ነው። ስብዕና ግን የሠው እውነተኛ መልክ ነው። በየዕለቱ አብረን የምንኖረው ሰው ቢኖር ፣ እውነተኛና የማያረጅ ዘላቂ ማንነታችን ሰብዕናችን ነው። በዓይናችን የማናየው እውነተኛ መልካችን በውስጥ ማንነታችን ውስጥ ተቀብሮ ያለው ስብዕናችን ነው። የስብዕና ስንኩልነት ፣ ጠባሳዎችና መዛባቶች ቤት ያፈርሳሉ ፣ አገር ይንዳሉ ፣ ግንኙነትን ይመርዛሉ። ለማከም ለማዳን ብቻ ሳይሆን ለማየትና ህመሙን ለመረዳትም አዳጋች ነው። ስብዕና በልጅነት እንደ ተቦካ ሲሚንቶ ፣ በአዋቂነት ደግሞ እንደ ደረቀ አርማታ ነው። የብዙ ሠው ስብዕና…
Photo, posted without a caption
ሆክማህ (חכמה) : ያልተሸቀጠው እውነተኛ ጥበብ ፍልስፍናን የመበየኑ ሒደት ከባድ ነው:: የፍልስፍና ሊቃውንትም ቢሆኑ ስለ ምንነቱ አልተስማሙም:: አንዱ የሚለውን ሌላው እያፈረሰ እስከዛሬ ደርሰናል:: ሁሉም በሚባል ደረጃ ግን የቃሉን ብያኔ ወስዶ ፍልስፍና (ፊሎ-ሶፊያ) 'የጥበብ ፍቅር' መሆኗን ይቀበላል:: "ጥበብስ ምንድር ነው?" የሚለውን ከተከተልን ደግሞ ሌላ ቁፋሮ ውስጥ ለመግባት እንገደዳለን:: ከዚህ ሲሻገር ግን "ፍልስፍና" የተሰኘች እንቁ በዘመናችን ተሸቅጣለች:: ፍልስፍና ከእምነት የለሽነት ጋር ብቻ ተቆራኝቷል:: ፍልስፍና የራስ ፍላጎት አመክንዮን የተከተለ መሆኑን ማሳያ ምርኩዝ ሆኗል:: ይህ ሁሉ በሆነበት ግና እውነተኛዋና ያልተሸቀጠችው ጥበብ…
Photo, posted without a caption
#ከህይወት_ብዙ_ተምሬያለሁ [ የዘአልኬሚስት ደራሲ ፖውሎ ኩዌልሆ እንደፃፈው ] ብስለት የሚመጣው ከሚያጋጥሙን ተሞክሮዎች ዓይነት እና ከተሞክሮዎቹ ከቀሰምናቸው ትምህርቶች እንጅ ካከበርናቸው የልደት በዓሎች ብዛት እንዳልሆነ ተምሬያለሁ። አንዳንዴ ሰው እንዲያፈቅራችሁ ማድረግ እንደማይቻል ተምሬያለሁ ፤ ማድረግ የሚቻለው ጥሩ አፍቃሪ መሆን ብቻ ነው። በአስተዋይነት "እምቢ" ማለት ሁልጊዜም የንፉግነት ምልክት ያለመሆኑን “እሺ” ማለትም ሁልጊዜ ምግባረ ሰናይነትን እንደማያሳይ ተገንዝቤያለሁ። እንዳንዴ የቱንም ያህል ለሌሎች ብጨነቅ እና ግድ ብንሰጥ አንዳንዴ አንዳንዶች በመልሱ ግድ ላይሰጡ እንደሚችሉ ተምሬያለሁ። አንዳንድ ጊዜ ተንሸራትተህ ስትወድቅ ይረጋግጡኛ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @henahabebina. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 5
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 5
- vacant every time we have ever looked
@henahabebina named 5 handles that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
named in 1 post, 11 August 2026 – 11 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 1 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ጥበብ” (@henahabebina), 44 subscribers as measured 1 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/henahabebina.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.