31 Aug 2026, 04:51 UTC230 viewsread 3 September 2026 ውድ የሐዌተን ት/ቤት ወላጆች/ አሳዳጊዎች ፡-
🔹የ2019 ዓ.ም ትምህርት ሰኞ፣ መስከረም 4 ቀን 2019 ዓ.ም ይጀመራል፡፡
🔹ጀማሪ ተማሪዎች እና ለት/ቤቱ አዲስ የሆኑ የኬጂ ተማሪዎች ስማቸው፣ ክፍላቸው እና የተመደቡበት የመማሪያ ግቢ ቁጥር እጃቸው ላይ በማርከር መፃፍ ይኖርበታል፡፡
🔹ደብተሮች እና መፅሃፎች በሙሉ ወደ ት/ቤት ከመላካቸው በፊት ሙሉ ስም ይፃፍባቸው፡፡ በፕላስቲክ ሽፋን ይሸፈኑ፡፡
🔹ደብተሮች ላይ፣ ምሳ እቃዎች ላይ፣ መፅሃፎች ላይ እና ቦርሳዎች ላይ ሁሉ የተማሪው/ዋ ስም መፃፍ ይኖርበታል፡፡
🔹የወላጅ ት/ቤት መገናኛ መፅሃፍ (Communication Book) ያልገዛችሁ ወላጆች እንድትገዙ ይሁን፡፡
🔹የመጀመሪያው ሳምንት ለኬጂ ተማሪዎች…
Signed Berhanu Asres
25 Aug 2026, 06:28 UTC427 viewsread 3 September 2026 Photo
🌙✨ ለመላው የትምህርት ቤታችን የእስልምና እምነት ተከታዮች! 🕌💚
እንኳን ለነብዩ መሐመድ ﷺ የልደት (የመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨
በዓሉ የሰላም 🕊️፣ የፍቅር ❤️፣ የደስታ 😊 እና የበረከት 🤲✨ ይሁንላችሁ።
🌟 ለእናንተና ለቤተሰቦቻችሁ መልካም፣ ሰላማዊና የተባረከ የመውሊድ በዓል እንመኛለን! 🌙❤️
🎉🕌 መልካም በዓል! ✨🌙
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር!
✨🌙 To all Muslim members of our beloved school community, 🕌💚
🌙✨ Warmest wishes on the blessed occasion of Mawlid Al-Nabi, the birth of Prophet Muhammad (PBUH) ﷺ! ✨🌙
May this beautifu…
Signed Berhanu Asres
23 Aug 2026, 06:31 UTC460 viewsread 3 September 2026 ውድ የሐዌተን ት/ቤት ወላጆች/አሳዳጊዎች፣
ለ2019 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን ልጆቻችሁ በትምህርታቸው በተገቢው ሁኔታ እንዲዘጋጁ፣ እባክዎ እንደየክፍላቸው የሚከተሉትን ደብተሮች ያዘጋጁ፦
1ኛ–4ኛ ክፍል
- 8 ባለ — 50 ገፅ
5ኛ ክፍል
- 6 ባለ — 100 ገፅ
- 3 ባለ _ 50 ገፅ
6ኛ ክፍል
- 6 ባለ — 100 ገፅ
- 2 ባለ — 50 ገፅ
7ኛ–8ኛ ክፍል
- 1 ባለእስክዌር — 100 ገፅ
- 6 ባለ — 100 ገፅ
- 4 ባለ — 50 ገፅ
ማሳሰቢያ፦ እያንዳንዱ ደብተር ቢያንስ 50 ገፅ ያለው መሆን አለበት።
ለሚያደርጉት ትብብርና ድጋፍ እናመሰግናለን።
ሐዌተን ትምህርት ቤት
Signed Berhanu Asres
19 Aug 2026, 07:00 UTC703 viewsread 3 September 2026 ‼️የሐዌተን ት/ቤት ለወላጆች /ህጋዊ አሳዳጊዎች/ በሙሉ መልእክት ‼️
የተማሪዎች የመማሪያ መፅሀፍት ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ለመግዛት የምትፈልጉ ወላጆች ከማክሰኞ፣ ነሐሴ 12፣ 2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 25፣ 2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዋጋ ድምር ሂሳብ በባንክ ከፍላችሁ እንድትገዙ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ:-
🔹ክፍያ የሚከፈለው በባንክ ሲሆን ደረሰኝ ይዞ ት/ቤት መምጣት ይኖርባችኋል፡፡
🔹ከተቀመጠው ጊዜ ገደብ ውጪ መፅሀፎቹን ማግኘት ሰለማይቻል ጊዜ ገደቡ መጠበቅ ይኖርበታል።
በአጠቃላይ ሁሉም ተማሪ እያንዳንዱ የትምህርት አይነት መማሪያ መፀሐፍ እንዲኖረው የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ባስተላለፈው …
Signed Berhanu Asres
21 Jul 2026, 15:07 UTC≈1,090 viewsread 3 September 2026 Photo
ቀን፦ 14/11/2018 ዓ.ም
ለሐዌተን ት/ቤት ወላጆች / አሳዳጊዎች
የሐዌተን ት/ቤት የ2019 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ / ክልል አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች የመደበኛ ትምህርት በ13/11/2018 ዓ.ም መንግስት ባስተላለፈው መመሪያ መሰረት የተጀመረ ስለሆነ ትምህርት ያልጀመራችሁ ተማሪዎች ትምህርት እንድትጀምሩና የኦላይን ምዝገባ እንድታደርጉ እናሳስባለን።
ሐዌተን ት/ቤት
Signed Berhanu Asres
18 Jul 2026, 05:12 UTC≈1,240 viewsread 3 September 2026 File
File, posted without a caption
Signed Berhanu Asres
17 Jul 2026, 17:37 UTC≈1,270 viewsread 3 September 2026 Photo
👉ለ2019 ዓ.ም የሐዌተን አዲስ እና ቅድመ አንደኛ ጀማሪ (Nursery ) ተማሪዎችን ለማስመዝገብ ቦታ አስይዛችሁ ለምትጠባበቁ ለተደወለላችሁ አዲስ ወላጆች በሙሉ
🙎♀️🙎♂️የሚከተሉትን መረጃዎች ተመልከቷቸው:-
🕐 የምዝገባ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30- 10:00 ድረስ ብቻ።
🔶የምዝገባ ቦታ፥ ሐዌተን ት/ቤት የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ካምፓስ ውስጥ አንደኛ ፎቅ
🔶በተሰጦት የምዝገባ ቀጠሮ ቀን እና ሰዓት ተመዝጋቢ ህጻናት በአካል መምጣት ይኖርባቸዋል
🔶ህጻናቱ እድሜያቸው መስከረም 2019 ዓ.ም ላይ ከ3 ዓመት 8 ወር - 4 ዓመት 4 ወር መሆን አለበት
🔶ዋናውን የክትባት ካርድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር
🔶 የልደት ካርድ ከወሳኝ ኩነቶች(ወረዳ)የተ…
Signed Berhanu Asres
17 Jul 2026, 14:09 UTC780 viewsread 3 September 2026 Photo
ሰላም
ከላይ የተፃፈውን በማንበብ የ6ኛ እና የ8ኛ ተፈታኞች የሚስተካከል ስፔሊንግ፣ ፆታ ፣ ፎቶ እና የመሳሰሉት የላቸውም በሚል ተረድተናል። ምን አልባት የቀረ ካለ ከተማ ከመላካችን በፊት እስከ ነገ (ቅዳሜ) 6:30 ድረስ አሳውቁን።
Signed Berhanu Asres
14 Jul 2026, 13:56 UTC≈1,250 viewsread 3 September 2026 File
File, posted without a caption
Signed Berhanu Asres
13 Jul 2026, 14:48 UTC≈1,290 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Berhanu Asres
13 Jul 2026, 14:46 UTC904 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Berhanu Asres
13 Jul 2026, 14:45 UTC929 viewsread 3 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Berhanu Asres
Showing the 12 most recent of 14 posts we hold for @hawetonschool. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.