ለፕሮፋይል የሚሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ፎቶዎች ለማግኘት 📸 https://t.me/kiya_pictures1

Channel
ሐመረ ኖኅ ሰንበት ት/ቤት
@hamernoh
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
90subscribers
-2 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001493669589 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @hamernoh |
| Created | Between 1 April 2019 and 14 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 13 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 4 times, most recently 13 September 2026 |
| On Telegram | t.me/hamernoh |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Aug 2026, 16:14 | 90 | -2 |
| 9 Aug 2026, 13:46 | 92 | no change |
| 6 Aug 2026, 23:32 | 92 | first reading |
Engagement
19 posts held, back to 14 July 2021 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 19 posts for this entry, the most recent from 15 June 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔 ግንቦት 5/2014 ዓ.ም ቀድሞ በተያዘ መርሐግብር ብጹአን አባቶቻችን ለማነጋገር ቤተክህነት ተገኝተው የነበሩት #ኢዮኤል_ግርማ እና #ዳዊት_አሰፋ ከቦሌ ክፍለ ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ከእስር በመታወቂያ ዋስ ተፈትተዋል። #ቃለአብ_ታመነ እና #ዓለምነህ_ዳኘው ከኮልፈ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት በ200 ብር ዋስ እንዲወጡ ቢወሰንም ይግባኝ ተጠይቆባቸው ልደታ ፍርድ ቤት ውሳኔ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ። እነዚህን ምንም ጥፋት ያላጠፉ ቀሪ ሁለት ወንድሞቻችንን መንግሥት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ ከእስር እንዲፈታቸው አበክረን እየጠየቅን ይህንኑ ጉዳይ መላው ሰንበት ት/ቤቶች በ…
ለምን #ቀዳሚት_ሥዑር_ (#ሥዑር_ቅዳሜ) (የስቅለት ማግስት ) ላይ ቄጤማ ይታደላል ወይንም ይደረጋል ??? ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ይህቺ ቅዳሜ በእነዚኽ ስሞች ትታወቃለች #ቀዳሚት_ሥዑር_ (#ሥዑር_ቅዳሜ)፤ #ገብረ_ሰላመ_፤ (#ለምለም_ቅዳሜ) #ሰንበት_ዐባይ #ቅዱስ_ቅዳሜ፤ #ቀዳሚት_ሰንበት ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ ꔰ #ቀዳሚት_ሰንበት፤ እግዚአብሔር ፍጥረታትን ፈጥሮ ከፈጸመ በኋላ ያረፈባት ስለኾነች፤ የእግዚአብሔር የዕረፍት ዕለት፤ ቀዳሚት ሰንበት (የዕረፍት ቀን) ትባላለች፡፡ #ሰንበት_ዐባይ (ታላቋ ሰንበት)፤ የመጀመሪያዋ ሰንበት በመኾኗ ታላቋ ሰንበት ትባላላች፡፡ #ቀዳሚት_ሥዑር_ (#ሥዑር_ቅዳሜ)፤ እግዚአብሔር ሥነ …
✨ሰላም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች በሙሉ✨ 🔔በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ""የሚያየኝን አየሁት"" የተሰኘ ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ያለውን መንፈሳዊ ታሪክ በድጋሜ በቴሌግራም ቻናላችን ለማቅረብ እየተዘጋጀን መሆኑን እየገለፅን እርሶም ከታሪኩ እንዲማሩ እየጋበዝን የመጀመሪያው ክፍል ሐሙስ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ በቻናላችንና በግሩፓችን የምንለቅ መሆንን እናሳውቃለን። Channal 👇 🔑 @yekdset_selase_lejoch 🔑 Group👇 🔑 @enamsgen 🔑 "የልዑል እግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ይተላለፍ ዘንድ ሼር /Share ያድርጉ።
✨ሰላም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች በሙሉ✨ 🔔በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ""የሚያየኝን አየሁት"" የተሰኘ ኦርቶዶክሳዊ ይዘት ያለውን መንፈሳዊ ታሪክ በድጋሜ በቴሌግራም ቻናላችን ለማቅረብ እየተዘጋጀን መሆኑን እየገለፅን እርሶም ከታሪኩ እንዲማሩ እየጋበዝን የመጀመሪያው ክፍል ሐሙስ ማታ 2:00 ሰዓት ላይ በቻናላችንና በግሩፓችን የምንለቅ መሆንን እናሳውቃለን። Channal 👇 🔑 @yekdset_selase_lejoch 🔑 Group👇 🔑 @enamsgen 🔑 "የልዑል እግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ይተላለፍ ዘንድ ሼር /Share ያድርጉ።
+ ልጅሽ ደጅ ላይ ቆሟል + ከመስከረም 26-እስከ ሕዳር 6 ባሉ አንድ ቅዳሜ ማታ ከ3 ሰዓት በኋላ ማሕሌተ ጽጌን ለመቆም ወደየካ ደብረ ሳሕል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን እየሄድኩ ነው . . . መንገዱ ጭር ብሏል፤ አንድ ሱቅ ላይ ግን ደምበኛ (ገዢ) ቆሟል፤ እኔ መንገዴን እየቀጠልኩ ነው፡፡ ደንበኛው ቀጥ ብሎ ወደኔ መጣ እና ‹‹አባ ይበርኩኝ?›› አለኝ። ‹‹ካህን አይደለሁም›› አልኩት፣ በለበስኩት ነጠላ ጋቢና በእጄ የያዝኩት የጸሎት መጽሐፍ ወደ ቤተ ክርስቲያን እንደምሄድ አውቆ ነው፡፡ ‹‹አውቃለሁ›› አለኝ እና ‹‹ወደየትኛው ቤተ ክርስቲያን ነው የምትሄደው?›› ጠየቀ መለስኩለት፤ ‹‹እባክህን ልሸኝህ?›› አለኝ አዲስ ቪ 8 መኪና እያሳየኝ፣ ‹‹ብዙም ሩ…
የቀጠለ... ▪️ ወዳጄ አንድ ነገር ብቻ ልጨምርልህና ላብቃ አስተውለህዋል ? አራቱም ወንጌላውያን በጻፉት ወንጌል ላይ ጌታ ተወለደ ብለው ብዙም ሳይነግሩን በ30 ዓመቱ ሊጠመቅ ወደ ዮሐንስ ዘንድ መሄዱን ነው የሚነግሩን እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ እስቲ ልጠይቅህ ጌታ በ 7 ዓመቱ፣ በ 14 ዓመቱ ፣ በ 21 ዓመቱ .........ምን ይሰራ ነበር ? ምን ያረግ ነበር ? አንተ ይሄን ልታስረዳን ትችላለህ ? ይሄን ጥያቄ የሚመልሰውንና የሚያስረዳውን ተዓምረ ኢየሱስ የተባለውን የቤተ ክርስቲያን መጽሐፍስ ትቀበለዋለህ ? ታዲያ ስትጠየቅ የማትመልስ ፣ ሲያስረዱህ የማትቀበል ምን ዓይነት ፍጥረት ነህ ? ዝም ብሎ መጥላት መቃወም ለማን ይጠቅማል ማንንስ ያስተምራል ? ወዳጄ በ…
🔑የፕሮቴስታንቱ ቸርች የማይፈታው እንቆቅልሽ!🔑 #መፅሐፍ #ቅዱስን ልዩ ከሚያረጉት ነገሮች መካከል አንዱ ዕድሜው ነው ከሱ ቀድሞ ወይም ከሱ በፊት የተፃፈ መፅሐፍ የለም የመጀመሪያው መፅሐፍ መፅሐፈ ሄኖክ ሲሆን የተፃፈውም ከአዳም ጀምሮ #ሰባተኛ #ትውልድ በሆነው በሄኖክ በ 1486 ዓመተ ዓለም ወይም ከክርስቶስ ልደት 4014 ዓመት በፊት ነው " #የአምላካችን #ቃል #ግን #ለዘላለም #ፀንታ #ትኖራለች " ት.ኢሳ 40 ፥ 8 እንደተባለ መፅሐፍ ቅዱስ ታሪክ የማይሽረው ዘመን የማይገታው የማያረጅ #ዘላለማዊ #ነው። መፅሐፍ ቅዱስን #ከአርባ #ስምንት በላይ የሆኑ ጻሕፍት 💠 እረኛ የነበሩ {ሙሴ ፣ አሞፅ } 💠 ነገሥታት የነበሩ {ዳዊት ፣ ሰለሞን} 💠 ካህን የነ…
✨✨የፕሮቴስታንት መልስ✨✨ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የተዋሕዶ አማኞች እነሆ ዛሬ የብዙዎች ጥያቄ የሆነውን "ኃይለ ቃል" አንስተን ረድኤተ እግዚአብሔርን አጋዥ አድርገን እንማማራለን ብዙዎች የተጣመሩባት ለእምነታቸው መሠረት ያደረጓት እንደ ጥያቄ እንደ መልስም የሚጠቅሷት ብቸኛ ጥቅስ ናት ሮሜ 8÷34 :: ቃሉ “የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሣው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው” ይላል:: “የሚማልደው” የሚለውን ቃል ይዘው ኢየሱስ አማላጅ ነው የሚሉ ሰዎች አሉ:: ( ሎቱ ስብሐት) አለማስተዋል ካልሆነ በቀር በዚህ የሚሳሳት ሰው አለ ለማለት አያስደፍርም ምክንያቱም ከላይ ስናነብ የምናገኘው የዚህ ተቃ…
፠ሀጢያታችንን ለምን በቀጥታ ለእግዚአብሄር ብቻ አንናዘዝም??፠ -------------------------------- • ሀጢያትን ለካህን መናዘዝ ለእግዚአብሄር አለመናዘዝ አይደለም፡፡ ሀጢያትን ለካህን መንገር ለእግዚአብሄር መናዘዝና ክብር መስጠት ነው፡፡ እያሱ እንዳለ “ልጄ ሆይ ለአምላክ ክብርን ስጥ፡ ለእርሱም ተናዘዝ፡ ያደረግከውንም ንገረኝ አትሸሽገኝ” ኢያሱ 7-19፡፡ ኢያሱ “ክብርን ስጥ” ያለው ለእግዚአብሄር: “ተናገር” ያለው ግን ለራሱ መሆኑ ሀጢያትን ለካህን መናዘዝ ለእግዚአብሄር ክብር መስጠት እንደሆነ ያሳየናል፡፡ አበዉ ካሀናትም ኑዛዜን ከተቀበሉ በኋላ “እግዚአብሔር ይፍታህ” እንጂ ”ፈትቼሃለሁ ” አይሉም፡፡ ይህም ምንም በእሱ ፊት ብንናገርም ሰሚ…
+ አባቶቻችን እንዲህ አሉ + "እሳትና ውኃን ማዋሐድ እንደማይቻል በሌሎች ኃጢአት መፍረድም በራስ ኃጢአት ከመጸጸት ጋር አብሮ አይሔድም" ቅዱስ ዮሐንስ ዘሰዋስው "የማያማትብ እጅ ቀኙም ግራውም አንድ ነው" አባ ፓስዮስ ዘደብረ አቶስ "እግዚአብሔር ለኃጢአተኛ ሰው ያለው ፍቅር ጻድቅ ሰው ለእግዚአብሔር ካለው ፍቅር ይበልጣል" አባ አርሳኒ "ሕፃን ልጅ እናቱ ስታጥበው ያለቅሳል:: ሕፃን እምነት (ትንሽ እምነት) ያላቸው ሰዎችም ነፍሳቸውን የሚያጥብ መከራ ሲመጣባቸው እግዚአብሔርን ያማርራሉ" አባ ስምዖን "ዕለትን የሠጠህ እርሱ ለእለት የሚበቃህንም ይሠጥሃል" ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ "እጅግ ምርጡ ጸሎት "ጌታ ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ የፈቀድከውን አድ…
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @hamernoh. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ሐመረ ኖኅ ሰንበት ት/ቤት” (@hamernoh), 90 subscribers as measured 21 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/hamernoh.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.