2 Jul 2026, 19:54 UTC275 viewsread 7 August 2026 Photo
💚 💛 ❤የእኛ እናት ማርያም 💚 💛 ❤
የነፍሳችን እረፍት የልባችን ሰላም
ያለ አንቺ አማላጅነት ዓለም አይሞላም
በፈተናው ማዕበል ስንናወጥ ቆመን
ድንግል እናታችን ባንቺ ተጠግነን
ከቶ አይጨልምብንም አንቺን እያሰብን🙏
ወላዲተ አምላክ ትጠብቀን🙏
🙏🏾💚💛❤️
━━━━━━━━━━━━━━━
#ሼር 🙏🙏🙏
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
..🙏✝️ 💚💛❤️
🙏✝️ 💚💛❤️
#ሼር 🙏🙏🏾🙏🏾
━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
https://t.me/Habtayemaryam21
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
2 Jul 2026, 19:48 UTC226 viewsread 7 August 2026 Photo
እውነተኛ ደስታ ከውጫዊ ነገሮች መብዛት አይገኝም። ዓለም በሚሰጥህ ማዕረግ፣ ሀብትና ዝና ውስጥ ሰላምን ብትፈልግ ድካምህ ከንቱ ይሆናል። እውነተኛ ደስታ የሚገኘው ከኃጢአት በነፃች፣ እግዚአብሔርን በማመስገን በምትኖር ትሑት ልብ ውስጥ ብቻ ነው።"
+ ቅዱስ ይስሐቅ ሶርያዊ +
🙏🏾💚💛❤️
━━━━━━━━━━━━━━━
#ሼር 🙏🙏🙏
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
..🙏✝️ 💚💛❤️
🙏✝️ 💚💛❤️
#ሼር 🙏🙏🏾🙏🏾
━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
https://t.me/Habtayemaryam21
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
18 Jun 2026, 15:19 UTC383 viewsread 7 August 2026 Photo
🔸ሰኔ ➊➋ ሀያሉ ሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል ቅድስት አፎምያን እና ባህራንን ያዳነበት ዕለት ነው
ውዳሴው እንደ ማር የጣፈጠ፥ ንዑድ ክቡር የሆነ ፥ የመላእክት ሁሉ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በዚች ቀን ቅድስት አፎምያን ከሰይጣን እጅ ያዳነበት ዕለት ነው
ቅድስት አፎምያ የቅዱስ ሚካኤልን ዝክር ታዘክር ነበር ለድሆችም አብዝታ ትረዳ ነበር፤ በዚህ ሰይጣን ቀናባት በመነኩሴ ተመስሎ ሊያስታት ሞከረ በቅዱስ ሚካኤል ስዕል አሳፍራ መለሰችው ከ 3 ወራት በኃላ ሰኔ 12 ቀን ዳግመኛ ቅዱስ ሚካኤል ነኝ ብሎ ሊፈትናት መጣ፤ ሚካኤል ከሆንክ መስቀልህ የት አለ አለችው ከዚህ በኃላ አፉን ከፍቶ አይኑን አጉረጥርጦ አንገቷን አነቃት
“ቅዱስ ሚካኤል ድረስልኝ” ብላ ተጣራች ቅዱስ…
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
3 Jun 2026, 19:32 UTC520 viewsread 7 August 2026 Photo
እኔ ያልሞትኩት አርሲ ላይ ስላልሆንኩ ነው 🥺😂😂😂
እስከመቼ ???😭😭😭
እስከመቼ ነው ኦርቶዶክሳውያን በግፍ የምንገደለው? ዝምታው ይብቃን። ዘመቻ አርሲ ማድረግ አለብን!
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
Channel photo updated
11 Apr 2026, 19:57 UTC715 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Habtayemaryam21
#የመድኃኒታችን_ክርስቶስ_ትንሣኤ
#ክርስቶስ_ተንሣአ እሙታን፣በአብይ ሀይል ወስልጣን
አሰሮ ለሰይጣን፣አግአዞ ለአዳም
ሠላም፣አምዝየሰ
ኮነ፣ፍስሐ ወሠላም
➥በስመ #አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ለአምላካችንና ለመድኃኒታችን #ክርስቶስ በዐለ #ትንሣኤ እንኳን አደረሰን
➥አትደንግጡ የተሰቀለዉን #የናዝሬቱን_ኢየሱስ ትሻላችሁን?#ተነሥቷል በዚህስ የለም የተቀበረበትም ቦታ እነሆ ማር.16፥6
➥ #የትንሳዔ_ምስጢር ተስፋ የምናደርገው ሲሆን #ክርስቶስ ዳግመኛ ከመጣ በኋላ ለ…
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
4 Apr 2026, 19:53 UTC626 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Habtayemaryam21Photo
መጋቢት-27
ጥንተ ስቅለቱ ለእግዚእነ ኢየሱስ ክርስቶስ
የአዳም ተስፋው የተፈጸመበት
ፀሐይ ስትጨልም የፀሐይ አምላኪዎች በክርስቶስ ያመኑበት!
ጨርቃ ደም ስትለብስ የጨረቃ አምላኪዎች ተስፋ የተቋረጠበት በክርስቶስ ያመኑበት
ኮከብ ቆጣሪዎች ከዋክብት ሲረግፍ የከዋክብት ፈጣሪያቸው ክርስቶስ መሆኑን አውቀው በእርሱ ያመኑበት!
እኛም ከሐሳር ወደ ክብር:ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን የተሸጋገርንበት''በእርሱ ቁስል የተፈወስንበት''ልዩ የድኅነት ቀን''መጋቢት-27
''እንኳን አደረሳችሁ!
🙏🏾💚💛❤️
━━━━━━━━━━━━━━━
#ሼር 🙏🙏🙏
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
..🙏✝️ 💚💛❤️
🙏✝️ 💚💛❤️
#ሼር 🙏🙏🏾🙏🏾
…
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
4 Apr 2026, 19:31 UTC467 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Habtayemaryam21Photo
አንኳን አደረሳችሁ ። [ ሆሳዕና በ ዓርያም ] የተጠላውን የተተውን የተጣለውን ከተጣለበት ሄዶ አንስቶ የሚያነሳ ... ቆሻሻውን አራግፎ በክብር የሚያኖር የወደቀውን ከፍ ባለ ስፋራ የሚያስቀምጥ አምላክ ከወደቅንበት ነገር ያንሳን! ሆሳዕና ❤️
ሆሳዕና በአርያም! 🌿
"በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ በሰማይ ሰላም በአርያምም ክብር ይሁን!" (ሉቃስ 19፡38)
ዛሬ የሰላሙ ንጉሥ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትሕትና በአህያ ውርንጫ ላይ ሆኖ ወደ ኢየሩሳሌም የገባበትን ታላቅ በዓል እናስባለን።
🙏🏾💚💛❤️
━━━━━━━━━━━━━━━
#ሼር 🙏🙏🙏
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
..🙏✝️ 💚💛❤️
🙏✝️ 💚💛❤️
#ሼር 🙏🙏🏾🙏🏾
━━━…
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
30 Mar 2026, 19:48 UTC596 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Habtayemaryam21Photo
በጣም ኃይለኛው ጸሎት 🙏🙏🙏 አንድ ጊዜ አንብበው ወዲያውኑ ይሰራል!
ውድ እግዚአብሔር ሆይ፣ አሁን በሕይወቴ ውስጥ ምን እየተከናወነ እንዳለ አላውቅም፣ ነገር ግን በከፍታዬም ሆነ በዝቅታዬ ከእኔ ጋር ስለሆንክአመሰግናለሁ ማለት እፈልጋለሁ። ሕይወቴ ሁልጊዜ ቀላል አልነበረም፣ ነገር ግን አንድ ነገርአውቃለሁ፡ ከጎኔ አልተውህም፡፡ አንተ ሁሉ ነገሬ ነህ፡፡ ውድ እግዚአብሔር ሆይ፣ እወድሃለሁ፣ እናም ይህንን ጸሎት ለሌሎች በረከት አድርጌ እንደምልክ ቃል እገባለሁ፡፡ ይህንን ጸሎት የሚወዱ፣ አሜን በል፣ በሕይወትህ ውስጥ ምን እንደሚያደርግ ታያለህ!
ሼር ይደረግ!🙏🙏🙏
🙏🏾💚💛❤️
━━━━━━━━━━━━━━━
#ሼር 🙏🙏🙏
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
..…
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
30 Mar 2026, 19:46 UTC518 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Habtayemaryam21Photo
አንቺ የወርቅ መቅጃ ነሽ
እኔ የተጠማሁ ነኝ
ልጅሽ የህይወት ውኃ
ከጥሜ የሚያረካኝ
እኔ ተሻጋሪ ነኝ ማርያም ሆነሽኝ ድልድይ
ልጅሽ አሻጋሪ ነው
ከርስቴ የሚያሰገባኝ!
🙏🏾💚💛❤️
━━━━━━━━━━━━━━━
#ሼር 🙏🙏🙏
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
..🙏✝️ 💚💛❤️
🙏✝️ 💚💛❤️
#ሼር 🙏🙏🏾🙏🏾
━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
https://t.me/Habtayemaryam21
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
12 Mar 2026, 19:47 UTC607 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Habtayemaryam21Photo
##አባታችን አብርሃም ዘርህን እንደምድር አሸዋ አበዛዋለው የተባለ ነገር ግን አይደለም እንምድር አሸዋ አንድም ልጅ እንኳን ያልነበረው አባት ነበር። ከብዙ መጠበቅ በዋላ እግዚአብሔር ወንድ ልጅ እንደሚወልድ ነግሮት ሚስቱ በ90 አመቷ ይስሀቅን ወለደችለት። ገና በደስታቸው አመታት ግን እግዚአብሔር አብርሃምን የእምነቱን ልክ ሊያይ ፈለገና ልጅህን ሰዋልኝ አለው።
አብርሃምም ይስሃቅን ይዞ ወደ ሞርያ ተራራ ወጣ
ይስሀቅም መሰዊያው ወዴት ነው ብሎ በጠየቀው ጊዜ አብርሀምም እንዲህ ብሎ መለሰለት" እግዚአብሔር ያዘጋጃል "
ከ3 ቀን መንገድ በዋላ ሞርያ ተራራ ላይ ደርሶ ልጅን ሊሰዋለት ሲል እግዚአብሔር አብርሀምን ጠርቶ ነጭ በግ ለመሰዊያ እንዲሆን…
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
7 Mar 2026, 20:09 UTC635 viewsread 7 August 2026 Forwarded from @Habtayemaryam21File
📚ርዕስ:- ሕማማት
📝ደራሲ:- ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
📜ዘውግ፦ ሃይማኖታዊ
📖የገፅ ብዛት:- 460
📅ዓ.ም:- 2010
🔓Password:- @eotc_books_by_pdf
ይሄን pdf ለሰራልን ዲ/ን አቤኔዘር ምስጋናችን ከልብ ነው
ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ!
══════════════════
SHARE and JOIN🙏
https://t.me/hinokhayla
https://t.me/hinokhayla
👆👆👆JOIN👆👆👆
══════════════════
🙏🏾💚💛❤️
━━━━━━━━━━━━━━━
#ሼር 🙏🙏🙏
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
..🙏✝️ 💚💛❤️
🙏✝️ 💚💛❤️
#ሼር 🙏🙏🏾🙏🏾
━━━━━━✦✿✦━━━━━━━
◦◦✧join 👇👇👇👇👇
https://t.me/H
Signed ☞✞Ⓗⓐⓑ ²¹✞🤞 ✍️
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @habtamu39. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.